ch
Feedback

不要被骗子欺骗!Telemetrio 会找到并标记这些频道 👉 如果想查看标记,请订阅

قناة للْمࢪأة السلفية 𐙚

قناة للْمࢪأة السلفية 𐙚

前往频道在 Telegram

https://t.me/https_Aselefya وَمَن جَاهَدَ فَإِنَّمَا يُجَاهِدُ لِنَفْسِهِ ۚ إِنَّ اللَّهَ لَغَنِيٌّ عَنِ الْعَالَمِينَ

显示更多
1 544
订阅者
-124 小时
-87 天
-830 天
帖子存档
\\ሱረቱል ካፍ// 📚 ✅ ቃሪእ አቡበክር አሻጥር إِنَّ اللَّهَ وَمَلَائِكَتَهُ يُصَلُّونَ عَلَى النَّبِيِّ ۚ يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا صَلُّوا عَلَيْهِ وَسَلِّمُوا تَسْلِيمًا ሱረቱል  ካፍ    ✅ ከጁመዓ ቀን ሱናዎች ↩️‏ سنن_يوم_الجمعة ➊ الغسل ➋ الطيب ➌ السواك ➍ لبس الجميل ➎ قراءة سورة الكهف ➏ التبكير لصلاة الجمعة ➐ الإكثار من الدعاء والصلاة على النبي ﷺ 🔹ገላን መታጠብ 🔹ሽቶ መቀባት 🔹ሲዋክ መጠቀም 🔹ጥሩ ልብስ መልበስ 🔹ሱረቱ ከህፍን መቅራት 🔹በጧት ለጁመዓ ሶላት መጣድ 🔹በነብዩ ﷺ ላይ ዱዓና ሰለዋት  ማብዛት اللَّهُمَّ صَلِّ عَلَى مُحَمَّدٍ، وَعَلَى آلِ مُحَمَّدٍ كَمَا صَلَّيْتَ عَلَى إِبْرَاهِيمَ وَعَلَى آلِ إِبْرَاهِيمَ، إِنَّكَ حَمِيدٌ مَجِيدٌ، اللَّهُمَّ بَارِكْ عَلَى مُحَمَّدٍ، وَعَلَى آلِ مُحَمَّدٍ، كَمَا بَارَكْتَ عَلَى إِبْرَاهِيمَ، وَعَلَى آلِ إِبْرَاهِيمَ، إِنَّكَ حَمِيدٌ مَجِيد        الَّلهُمَّ صَلِّ وَسَلِّمْ عَلَى نَبَيِّنَا مُحَمَّد ٍﷺ  اللَّهُمَّ صَلِّ وَسَلِّمْ عَلَى نَبَيِّنَا مُحَمَّدٍ ﷺ اللَّهُمَّ صَلِّ وَسَلِّمْ عَلَى نَبَيِّنَا مُحَمَّدٍ

خَيْرُ النِّسَاءِ ، هِي الصَّالِحَةِ فِي أَمْرِ دِينهَا الرَّحِيمَةُ الوَدُودَةُ الرَّاعِيَةِ لِزَوْجِهَا وَبَيْتِهَا.. ከሴቶች
+1
خَيْرُ النِّسَاءِ ، هِي الصَّالِحَةِ فِي أَمْرِ دِينهَا الرَّحِيمَةُ الوَدُودَةُ الرَّاعِيَةِ لِزَوْجِهَا وَبَيْتِهَا.. ከሴቶች ሁሉ በላጯ በሃይማኖቷ ጉዳይ እውነተኛ ትክክለኛ የሆነች ናት። መሐሪ_ አፍቃሪ_ ባሏንና ቤቷን የምትንከባከብ_ናት። 🎀

{ ۞ قُلۡ یَـٰعِبَادِیَ ٱلَّذِینَ أَسۡرَفُوا۟ عَلَىٰۤ أَنفُسِهِمۡ لَا تَقۡنَطُوا۟ مِن رَّحۡمَةِ ٱللَّهِۚ إِنَّ ٱللَّهَ یَغۡفِرُ ٱلذُّنُوبَ جَمِیعًاۚ إِنَّهُۥ هُوَ ٱلۡغَفُورُ ٱلرَّحِیمُ } [سُورَةُ الزُّمَرِ: ٥٣]

إنَّ مِنْ نعمةِ الله سُبحانَهُ وتعالىٰ علىٰ العَبدِ أنْ يُحبّب إليْهِ العِلم، وذلكَ لأنَّ العِلم الشَّرعي مِفتاح كُل خَير. —
+1
إنَّ مِنْ نعمةِ الله سُبحانَهُ وتعالىٰ علىٰ العَبدِ أنْ يُحبّب إليْهِ العِلم، وذلكَ لأنَّ العِلم الشَّرعي مِفتاح كُل خَير. — ابنُ عُثيمِين رحمه الله •

✍በችግርህ ጊዜ የሚርቅህን ጓደኛ ለደስታህ ጊዜ ምንም ቦታ እንዳትሰጠው ህይወት ታስተምርሃለች። 🎀

🍂የማይቀየር ታሪክ የለም የዩሱፍﷺ ወንድሞች ዩሱፍን ጉድጓድ ውስጥ ሊቀብሩት አቅደው ሀሳብ ቀይረው ርካሽ በሆነ ገንዘብ ከሸጡት በኋላ…… መጨረሻ ላይ እነርሱንና ቤተሰቦቻቸው እንዲረዳላቸው "አንተ ን
+1
🍂የማይቀየር ታሪክ የለም     የዩሱፍﷺ ወንድሞች ዩሱፍን ጉድጓድ ውስጥ ሊቀብሩት አቅደው ሀሳብ ቀይረው ርካሽ በሆነ ገንዘብ ከሸጡት በኋላ…… መጨረሻ ላይ እነርሱንና ቤተሰቦቻቸው እንዲረዳላቸው   "አንተ ንጉስ ሆይ! አንተ አለቃ ሆይ!" እያሉ እንደ ተማፀኑት ስታውቅ…… በዚች ዱንያ ላይ ሊቀየር የማይችል ታሪክ እንደ ሌለ ትረዳለህ። ጥበበኛው ጌታችን እንደ ነገረን… {وَتِلْكَ الْأَيَّامُ نُدَاوِلُهَا بَيْنَ النَّاسِ} {ይህችንም ቀናት በሰዎች መሃል እናዘዋውራታለን}       [አል_ዒምራን:140] http://t.me/https_Aselefye

ለማስታወስ ያክል!! አመቱም ፣ቀኑም፣ ሰዓቱም በጣም እየፈጠነ ነው እና አላህ ለረመዷን ያድርሰን ደርሰውም ከሚፆሙት ባሪያወች አሏህ ያድርገን ። ረመዷን በተለያዩ ዑዙር ምክንያት ቀዷዕ ያለባችሁ እህቶ
ለማስታወስ ያክል!! አመቱም ፣ቀኑም፣ ሰዓቱም በጣም እየፈጠነ ነው እና አላህ ለረመዷን ያድርሰን ደርሰውም ከሚፆሙት ባሪያወች አሏህ ያድርገን ። ረመዷን በተለያዩ ዑዙር  ምክንያት ቀዷዕ ያለባችሁ እህቶች በሀይድ፣ በወሊድ፣ በህመም ምክንያት ቀዷዕ ያላወጣችሁ አውጡ‼️ ወንድሞች በጉዞ ፣በህመም  በተለያዩ ዑዞሮች ምክንያት ቀዷዕ ካለባችሁ አውጡ ‼️ ረመዷን «1ወር ከ14ቀን »ነው የቀረው....!! [አስታውስ ማስታወስ ለአማኞች ትጠቅማለች] =

🍃ቲ ላ ዋ🍃 { وَإِذۡ قُلۡنَا لِلۡمَلَـٰۤىِٕكَةِ ٱسۡجُدُوا۟ لِـَٔادَمَ فَسَجَدُوۤا۟ إِلَّاۤ إِبۡلِیسَ أَبَىٰ وَٱسۡتَكۡبَرَ وَكَانَ مِنَ ٱلۡكَـٰفِرِینَ } [سُورَةُ البَقَرَةِ: ٣٤] http://t.me/https_Aselefye

🔖ታላቁ አሊም ሸይኽ መሀመድ አማነል ጃሚ አላህ ይዘንለትና እንዲህ ብሏል። ✅ የወደደ ቢወድ የጠላ ቢጠላ፦ ሰለፍዮች ማለት ፊርቀቱ ናጅያ «ከእሳት የሚድኑና ነፃ ወጪዎቹ» እነሱ ናቸው። 📚شرح فت
🔖ታላቁ አሊም ሸይኽ መሀመድ አማነል ጃሚ አላህ ይዘንለትና እንዲህ ብሏል። ✅ የወደደ ቢወድ የጠላ ቢጠላ፦ ሰለፍዮች ማለት ፊርቀቱ ናጅያ «ከእሳት የሚድኑና ነፃ ወጪዎቹ» እነሱ ናቸው። 📚شرح فتوى الحموية (٥) =   https://t.me/Asselefya2

እኛ ሙስሊሞች ሁል ቀን እንሞታለን ይህም የሚሆነው አንዱ በ እንቅልፍ ሲሆን፣ ሌላኛው ደግሞ በሙስሊሞች ሞት ነው። ሙስሊሞች ደግሞ አንድ አካል ናቸው ብለዋል ረሱል صلي الله عليه وسلم فائ
+1
እኛ ሙስሊሞች ሁል ቀን እንሞታለን ይህም የሚሆነው አንዱ በ እንቅልፍ ሲሆን፣ ሌላኛው ደግሞ በሙስሊሞች ሞት ነው። ሙስሊሞች ደግሞ አንድ አካል ናቸው ብለዋል ረሱል صلي الله عليه وسلم فائدة 🍂

🍂 ለራስህ በማትወደው ነገር ሌሎችን አዛ አታርግበት " http://t.me/https_Aselefye 🎀
🍂   ለራስህ በማትወደው ነገር ሌሎችን አዛ አታርግበት " http://t.me/https_Aselefye              🎀

ቻናሌንም አሰራጩ ክክ👓
                               ቻናሌንም አሰራጩ ክክ👓

መልካም ጓደኛ የአላህ ስጦታ ነዉ። በጓደኝነት ዉስጥ ያለዉ ኒእማ በዙሪያዉያችን በቁጥር በርካታ ጓደኞች ሊከቡን ይችላሉ ። ከእነዚያ ሁሉ በላጩ ግን ወደ እዉቀት ማእድ! የሚጋብዙን ወደአላህ የምንቃረብ
መልካም ጓደኛ የአላህ ስጦታ ነዉ። በጓደኝነት ዉስጥ ያለዉ ኒእማ በዙሪያዉያችን በቁጥር በርካታ ጓደኞች ሊከቡን ይችላሉ ። ከእነዚያ ሁሉ በላጩ ግን ወደ እዉቀት ማእድ! የሚጋብዙን ወደአላህ የምንቃረብበትን የሚጠሩን ናቸዉ። https://t.me/Asselefya2

. 🎀.........🌹..........🎀 🍂.......🌷.......🍂 . 🍃.......🌹.........🍃

🧷 አንድ ቀን በጣም ታለቅሻለሽ ያኔ ግን የምታለቅሽው ተጓድተሽ ሳይሆን አሏህ ለዱዓሽ መልስ ስለሰጠሽ ብቻ ነው፣ ኢላሂ ከአይኖቻችን የሚወጣውን እንባ የእፎይታና የደስታ እንባ አድርግልን🤲 { فَٱسۡتَجَبۡنَا لَهُۥ وَنَجَّیۡنَـٰهُ مِنَ ٱلۡغَمِّۚ وَكَذَ ٰ⁠لِكَ نُـۨجِی ٱلۡمُؤۡمِنِینَ } http://t.me/https_Aselefye

🍂የኣደም ልጅ ሆይ ምድርን የሚሞላ ወንጀል ይዘህልኝ ብትመጣ ከዝያም በእኔ ላይ ምንም ሳታጋራ ብትመጣኝ እኔም እሷን የሚያህል ምህረት ይዤልህ እመጣሃለሁ። http://t.me/https_Aselefye
+1
🍂የኣደም ልጅ ሆይ ምድርን የሚሞላ ወንጀል ይዘህልኝ ብትመጣ ከዝያም በእኔ ላይ ምንም ሳታጋራ ብትመጣኝ    እኔም እሷን የሚያህል ምህረት ይዤልህ እመጣሃለሁ። http://t.me/https_Aselefye 🎀