قناة للْمࢪأة السلفية 𐙚
前往频道在 Telegram
https://t.me/https_Aselefya وَمَن جَاهَدَ فَإِنَّمَا يُجَاهِدُ لِنَفْسِهِ ۚ إِنَّ اللَّهَ لَغَنِيٌّ عَنِ الْعَالَمِينَ
显示更多1 547
订阅者
+224 小时
-27 天
-1330 天
帖子存档
🔖ሪሳለቱ አል ሒጃብ ኪታብ ደርስ
•┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈•
◤ክፍል 14◥
√ የኪታብ 𝑷𝐝𝑭 ⇣⇣⇣⇣
t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/13950
🎙በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
https://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
ድሮ ጊዜ አባቶቻችን ስለ ሸሪዓው ምንምኳ ሳያውቁ ፣በሚስታቸው በእህታቸው በናታቸው ይቀኑ ነበር፣
እንኳን በሶሻል ሚድያ እዩልኝ ብለው ሸር ሊያደርጉ ይቅርና እንዳጋጣሚ ሚስታቸውን ወንድ ካየባቸው እንደት ሚስቴን አየ ብለው ካልገረፍኩት ብለው ይቀውጡት ነበር፣
በነሱ ተቃራኒ ደግሞ ዛሬ ላይ እንደምታዩዋቸው ነው ወንድሞቻችንን ብዙ ነገር እያወቁ ስለ ሸሪዓችን
ነገር ግን እንኳን ሊቀኑ በግድ እዩልኝ ብለው በሶሻል ሚዲያ ሚስቱን ያሰራጫታል
እንደው ቅናት የሚባለው ነገርኮ በልባቸው
ውል አይልባቸውም ፣ ኦ
ይሄ ታሪክ አልደረሳቸውምዴ ከቶ!?
"በመፋቂያሽ ቀናሁ ከንፈርሽን አልፎ ጥርስሽን ሲነካዉ"
አሊይ (ረዲየላሁ አንሁ) ለሚስቱ ፋጢማ...
እውነተኛ ፍቅር እንዲህ ነው አቦ
http://t.me/https_Aselefye
አዲስ ኪታብ ቂርአት
➖➖➖➖➖➖➖
📚الكتاب ፦ توجهات للمؤمنات حول التبرج والسفور!!
⎙ክፍል 04
↱የኪታብ ᵖᵈᶠ « t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy/19886
🎙በአቡ ሂበቲላህ ሁሰይን ኢስማኢል
{ كُلُّ نَفۡسࣲ ذَاۤىِٕقَةُ ٱلۡمَوۡتِۗ وَنَبۡلُوكُم بِٱلشَّرِّ وَٱلۡخَیۡرِ فِتۡنَةࣰۖ وَإِلَیۡنَا تُرۡجَعُونَ }
[سُورَةُ الأَنبِيَاءِ: ٣٥]
http://t.me/https_Aselefye
Repost from قناة دروس فضيلة الشيخ محمد زين بن آدم الحبشي - Sheikh MuhammedZain Adam - ሸይኽ ሙሐመድዘይን ኣደም
🛑አሁን ቀጥታ ስርጭት
📚 رياض الصالحين
ክፍል - 126
باب فضل الزهد في الدنيا ...
🎙በሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ኣደም
ሼር በማድረግ ሌሎችንም ተጠቃሚ ያድርጉ
የላይቩ ሊንክ
https://t.me/SheikhMuhammedZainAdam?livestream
ምን ለማለት እንደፈለኩ መቸስ ተረድታችሁኝ ይሆናል እ?
እንግድህ የተረዳ ተረድቶታል _ያልተረደው ካለ ደግሞ የሆነ ቀን ይረዳዋል ኢንሻአሏህ__ህዕ👓
አውቀዋለሁ እያልክ ወንድሜን አቶቅሰው/እህቴን አቶቅሳት:-?አውቀዋለሁ አትበል፣ ድሮ አውቀው ነበር አሁን አላውቀውም በል፣ምክኒያቱም አንተ የምታውቀው ድሮ ጊዜ ነው ዛሬ አታውቀውም_እሱ ደግሞ ዛሬ ላይ ድሮ እንደምታውቀው በድሮው ማንነቱ ላይ አይደለም እሱ ተቀይሯል ወደጌታውም ተመልሷል በቃ አታውቀውም ሙሉ ለሙሉ አውቀዋለሁ አትበል" (ባሳለፍው ህይወቱ በዛ በድሮው ማንነቱ አትወቅሰው አላውቅህምዴ አንተኮ እንድህ ነበርክ በማለት አትተቸው _እሱ ባሳለፈው ስህተቶቹ ተፀፅቶ መሀርታን በመለመን ወደ አሏህ ተመልሷል ) ነ ዐ ም እውነት ነው ድሮ ጊዜ ብዙ ስህተቶችን ሰርቷል የሰራቸውም ጅህልና ልጅነት የመሳሰሉ ስላሉብት የሚጠቅመውንና የሚጓዳውን ወዳጁንና ጠላቱን ሀራምና ሀላልን ለይቶ ባለማወቁ ነው።
አሁን ላይ ግን _አልሀምዱ ሊላህ ሷሊህ የአላህ ባሪያ ሁኗል።አሁን ላይ ጅህልናን አስወግዶ የተፈጠረበት አላማ ስሜቱን ለመገዛት ሳይሆን አሏህን ጥርት አድርጓ ለመገዛት እንደሆነ ገብቶታል በቃ ብልጣብልጥ ሁኗል አሏህንም መሀርታን ጠይቋል አሏህ سبحانه وتعالىደግሞ { إِنَّهُۥ هُوَ ٱلتَّوَّابُ ٱلرَّحِیمُ } وَٱللَّهُ غَفُورࣱ رَّحِیمٌ_ነው قال رسول الله ﷺ " كل بني آدم خطآء وخير الخطاءين التوابون " የአላህ መልክተኛ እንዲህ ይላሉ ፦ " ሁሉም የአደም ልጆች ተሳሳቾች ናቸው ከሳሳቾች ሁሉ መልካሞቹ ደግሞ ከስህተታቸው ተመላሾች ናቸው። http://t.me/https_Aselefye
🍂ኢብኑ ዓጣ ረሒመሁላህ እንዲህ ይላሉ፦
የሴት ልጅ ውበቷ “ሐያዋ” ሲሆን
የጥበበኛ ሰው ውበቱ ደግሞ “ዝምታ” ነው።
["አሰምት ሊኢብኒ አቢ አድዱንያ" (ገጽ፡ 263)]
~🌸
🔖ሪሳለቱ አል ሒጃብ ኪታብ ደርስ
•┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈•
◤ክፍል 13◥
√ የኪታብ 𝑷𝐝𝑭 ⇣⇣⇣⇣
t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/13950
🎙በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
https://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
ብቸኝነት
አንዳዴ መነጠል ራስን ለማድመጥ
ከተቀመጡበት አየሩን መለወጥ
ለራሥ ጊዜ መሥጠት ከሁሉ በይበልጥ
ብቻ..
ልክ እንደሚናፍቅ ሰዉጋ መሰባሰብ
ለብቻ መሆንም ትፈልጋለች ልብ
منقل
🍂
قال الشاعر
لا تشغلنَّ بعيبِ غَيركَ غـافِلاً عن عيـبِ نَفْـسِكَ إنَّـهُ عيْبـانِ
ራሳችንን ብንፈትሽና የራሳችንን አይብ ባንዘነጋ ኑሮ፣ ሁሌም በሰወች ነውርና በሰዎች ጉዳይ ቢዚ ባልሆን ነበር።
http://t.me/https_Aselefye
~🌸
ዛሬ ትንሽ ዋጋ መክፈል እና ማግኘት ለምትችሉት ነገር ዋጋ መክፈል ካልፈለጋችሁ ነገ ያላችሁን ሁሉ ብትሰጡ ላታገኙት ትችላላችሁ።
http://t.me/https_Aselefye
~🍂
ሁሉም ሴቶች ሞዴሎችንና
ምዕራባዊያንን ለመሆን ሲሽቀዳደሙ
አንች ግን ውቧን አኢሻን ሁኚ
በሂጃብ ድመቂ
منقل
http://t.me/https_Aselefye
🍂ከባለቤቷ ጋር መኖር አትፈልግም !!!
👉ጥያቄ ፦
🌺ሴት ልጅ ባሏን የጠላች እና አብራ መኖር የማትፈልግ ከሆነች ምን ማድረግ አለባት ?
✍መልስ ፦
ከፍ ያለው አላህ እንዲህ ይላል፦
﴿ فَإِنْ خِفْتُمْ أَلَّا يُقِيمَا حُدُودَ اللَّهِ فَلَا جُنَاحَ عَلَيْهِمَا فِيمَا افْتَدَتْ بِهِ ۗ ﴾ [ سورة البقرة: 229]
(( “ የአላህንም ሕግጋት አለመጠበቃቸውን ብታውቁ በእርሱ (ነፍሷን) ቤዛ የከፈለችበት ነገር በሁለቱም ላይ ኃጢኣት የለም። ” ))(አል-በቀራህ፡ 229)
አል ሐፊዝ ኢብኑ ከሲር በተፍሲሩ ጥራዝ 1 ገፅ 483 ላይ እንዲህ ይላል ፦
« በሁለት ባል እና ሚስት መካከል ችግር ቢፈጠር ፣ ሚስት የባሏን ሐቅ የማትጠብቅ ፣ ባሏን የጠላች እና ከባሏ ጋር መኖር የማትችል ከሆነ የሰጣትን (መህር) በመመለስ እዲፈታት ማድረግ ትችላለች። እርሷ ይህን በመለገሷ እርሱም በመቀበሉ በሁለቱም ላይ ችግር የለባቸውም። » ይህም (የፍቺ ዓይነት) “ኹሉዕ” ይባላል።
(ተንቢሃቱ ዓላ አሕካሚ ተኽተሱ ቢል ሙእሚናት)
✍ ( ታላቁ ዓሊም መዓሊ ሼይኽ ሷሊሕ ቢን ፈውዛን ቢን ዐብደላህ አል-ፈውዛን )
~🍃
http://t.me/https_Aselefye
+2
ሴት ልጅ የዲን እውቀት ካልቀሰመች ባሏን ታሰቃያለች ልጆችን ታበላሻለች ህዝብን ታጠፋለች።
ኢብኑል ቀይም
እህቴ ተማሪ🍁
http://t.me/https_Aselefye
