CryptoCurrency News 🇪🇹
前往频道在 Telegram
Trustworthy source of cryptocurrency news and latest information, as well as tips for crypto trading around the world.
显示更多📈 Telegram 频道 CryptoCurrency News 🇪🇹 的分析概览
频道 CryptoCurrency News 🇪🇹 (@mirgopp) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 23 557 名订阅者,在 加密货币 类别中位列第 7 458,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 1 348 位。
📊 受众指标与增长动态
自 невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 23 557 名订阅者。
根据 02 九月, 2025 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -318,过去 24 小时变化为 0,整体触达仍然可观。
- 认证状态: 未认证
- 互动率 (ER): 平均受众互动率为 0%。内容发布后 24 小时内通常能获得 N/A% 的反应,占订阅者总量。
- 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 0 次浏览,首日通常累积 0 次浏览。
- 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 0。
📝 描述与内容策略
作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
“Trustworthy source of cryptocurrency news and latest information, as well as tips for crypto trading around the world.”
凭借高频更新(最新数据采集于 03 九月, 2025),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 加密货币 类别中的关键影响点。
23 557
订阅者
无数据24 小时
-447 天
-31830 天
帖子存档
23 557
+1
🎁 TRADERS,A NEW YEAR GIFT FROM OUR CHANNEL...
📈 FARTCOIN ከነበረበት Consolidation የFalling Wedge Pattern ፈጥሮ ወጥቷል።
📈 Falling Wedge Pattern ማለት የዋጋ ቻርት ላይ የሚፈጠር Pattern ሲሆን ከ Falling Wedge በኋላ ዋጋ ወደ ላይ ይጨምራል ወይም BULLISH🚀💹🟢 ይሆናል።
AVOID FOMO
Share 🚀https://t.me/mirgopp
23 557
🐾Paws Wallet Connect አደራረግ Video ይሰራ ባላችሁት መሰረት ሰርቼላችኃለው
እኔ Tonkeeper 💎ጋር ያገናኘሁት በብዙ Account ስለምሰራ ነው እናንተ Tonspaceጋ 🛩👛Connect ማረግ ትችላላችሁ🔗
@mirgopp
23 557
Notcoin ለ200 ሰዎች 1 ሚልየን የቴሌግራም ስታር ጊቭአዌይ አዘጋጅቷል ገብታቹ ተሳተፉ
ለእያንዳንዱ 200 አሸናፊዎች 5,000 ስታር 5,000 ስታር የሚከፋፈል ይሆናል
ለመሳተፍ የኖትኮይን የቴሌግራም ቻናልን ጆይን ወይም ፎሎ ማድረግ ነው የሚጠበቅባቹ
https://t.me/notcoin/994
23 557
ቴሌግራም የክሪፕቶ ስነምህዳሩን እያሰፋና ለመጠቀም ቀላል እየሆነ ከመጣ ሰነባብቷል።
የተለያዩ አዳዲስ ፊቸሮችንም እያስተዋወቀ ይገኛል።
ለምሳሌ ክሪፕቶን በተመለከተ ቀደም ብሎ ያስተዋወቃቸው ፊቸሮች
✔️Telegram wallet
✔️Ton Blockchain (Ton community)
✔️Ton coin (Ton community)
✔️Telegram stars
✔️Mini apps
✔️Affiliate program
ቴሌግራም እነዚህን ፊቸሮች ካስተዋወቀ ጊዜ ጀምሮ ብዙ ሰዎች ክሪፕቶ ሰርተው ገንዘብ ከመስራታቸው በተጨማሪ ስለ ክሪፕቶ የነበራቸው እውቀት ሰፍቷል።
ለዚህም ማሳያ የተለያዩ የTap to earn ኤርድሮፖችን በመስራት የተወሰነ ገንዘብ የሰሩ አሉ።
አሁን አሁን የቴሌግራም ሚኒ አፕ ኤርድሮፒች ከTap to earn ወደ pay to earn (invest to earn) እንዲሁም Trade to earn አይነት እየተቀየሩ ነው።
ያ ማለት ከዚህ በፊት እንደነበሩት ኤርድሮፖች ስልካችንን ታፕ ታፕ ማድረግ ሳይጠበቅብን በstar ወይም በTon በመግዛት invest የምናደርግበትና list ሲደረጉ ገንዘብ የምናገኝበት መንገድ ነው።
"Pay-to-earn (P2E) is a gaming model that uses blockchain technology and cryptocurrency to reward players with in-game assets that have real-world value. P2E games are also known as crypto games."
ወደፊትም ይህ የክሪፕቶ ቢዝነስ እየሰፋና እየተሻሻለ መምጣቱ ስለማይቀር ነቃ ብሎ መከታተል ያዋጣል።
https://t.me/mirgopp
23 557
PAWS New Limited Task
𝕣𝕖𝕨𝕒𝕣𝕕 10K
ስታር ያስፈልጋል ይህንን ታስክ ለመስራት።
Start ብላችሁ ከገባችሁ በኃላ በ10 ስታር mining ስታስጀምሩ PAWS reward claim ማድረግ ትችላላችሁ።
Share 🚀
23 557
ሰላም👋
አንዳንድ ስለ Airdrop ማወቅ ያለባችሁን ነገር ልንገራችሁ:
1. በየቀኑ በመቶዎች የሚቆጠሩ አዳዲስ ኮይኖች ይፈጠራሉ፣ ነገር ግን አብዛኛው ከ80% በላይ የሚሆኑት Scam ወይም የውሸት ናቸው።
2. ከAirdrop በጣም ትልቅ ብር አትጠብቁ! ለምሳሌ ከ$1 ጀምሮ እስከ $100 ሊኖር ይችላል፣ ነገር ግን በአንድ ለሊት የሚገኝ አይደለም!
3. Airdrop ምንም ወጪ አይጠይቅም! የትኛውንም Airdrop በነፃ ነው የምታገኙት። ስለዚህ እኔ ለራሴ ጥቅም ከመሰላቹ ተሳስታችኋል! አው በርግጥ ከናንተ የማገኘው ነገር Referral ነው። እሱንም Airdrop ካገኘሁ ነው።
እኔ ከ2019 ጀምሮ በጣም ብዙ Airdrop ሞክሬያለሁ፣ የትኛው Real የትኛው Scam እንደሆነ ለመለየት አልቸገርም! ነገር ግን 100% እርግጠኛ ሆኜ መናገር አልፈልግም፣ ምክንያቱም በማንኛውም ስዓት ሊቀለበሱ ስለሚችሉ። በዚ ቻናል Real ይሆናሉ ያልኳቸውን Airdrop ኦች ለናንተ ለቃለው። እንዴት መሳተፍ እንደምትችሉ እያንዳንዱን ነገር በሰፊው እነግራችኋለሁ።
ማሳሰቢያ:-
1. በእርግጠኝነት ከAirdrop ሽልማት ታገኛላቹ ብዬ ቃል አልገባላችሁም።
2. በፈለጋችሁት ስዓት ከቻናሉ የመውጣት መብት አላችሁ።
3. ከነዚህ Airdropኦች የምታገኙትን ሽልማት (TOKENS) ለመግዛት ዝግጁ ነኝ።
https://t.me/mirgopp
23 557
NEW AIRDROP KARDAPAY (FCFS)
በዚህ ሊንክ ግቡ
https://play.google.com/store/apps/details?id=app.kardpay.android
➖ አፑን download አድርጉ
➖ በGOOGLE አካውንት signup አድርጉ
➖ ይህንን Refer code አስገቡ (
8PYSE9 )
➖ለሰዎች Share አድርጉ23 557
🎥የትርጉም ፊልሞች፣ተከታታይ የእንግሊዝ እና 🎬🎬የአሜሪካ ፊልሞች ፣ VIP CHANNEL በነፃ 📺
ይህንን ቻናል ለመቀላቀል ለምትፈልጉ
👇👇👇👇👇👇
https://t.me/+X_b-HWVeRa41OWU0
23 557
Repost from N/a
🔶ጥያቄ ቁጥር 1
ብሩህ አዕምሮ ያላችሁ ፈጠን ብላችሁ መልሷት
1=5
2=10
3=15
4=20
5= ?
ቀድሞ ለመለሱ 5 ሰዎች የ ካርድ ሽልማት አለ Request to Join ያድርጉ
23 557
Repost from N/a
ማሪያምን ዝም ብላቹ JOIN በሉ
😂😂😂ጥርሳችሁ እስኪ ሰበር ነዉ ምትስቁት ግን በዋላ ጥርሳቹ ተሰብሮ ክፈል የለም 😁😁
23 557
23 557
የሁለት ፍቅረኛሞች ታሪክ
አንድ ወጣት አንዲትን ልጅ ያፈቅራት ነበርና አንድ ጉዞ ላይ አብረው ተጉዘው ነበር። የጉዞው ቡድን በሆነች መንደር መግቢያ አከባቢ አዳራቸውን ሲያረጉ ልጁም ጨለማውን ተገን በማድረግ ወደ ሚወዳት ልጅት ጋር በመሄድ እንድትመቻቸው ይጠይቃታል ።
እሷም እስቲ ሰዎች ሁሉ ተኝተው እንደሆነ ተመልከት ትለዋለች። አይቶ መጥቶ ሁሉም እንደተኙ እና ምቹ አጋጣሚ እንደሆነ ነገራት። እሷ ግን .....ሙሉታሪኩን ያንብቡ Read more
23 557
Repost from N/a
☄️🌐⚠️ከለሊቱ 6 ሰአት ተለቀቀ
የመጀመሪያው አስፈሪ ፊልም በኢትዮጵያ
ለአመታት ሲጠበቀው የነበረው ፊልም በስተመጨረሻም ተለቋል 🔥🔥🔥
ለመመልከት👇
https://t.me/addlist/mvg6kARWWbMzYzI0
