ch
Feedback

不要被骗子欺骗!Telemetrio 会找到并标记这些频道 👉 如果想查看标记,请订阅

𝗦𝗔𝗠𝗜 𝗧𝗜𝗣𝗦📱

𝗦𝗔𝗠𝗜 𝗧𝗜𝗣𝗦📱

前往频道在 Telegram

🔥 ALL ABOUT IN THIS CHANNEL BEST ANDROID AND IOS APPS GAMES CRYPTOCURRENCY TECH TIPS AND TECHNOLOGY NEWS AND MORE 😍 ADS https://telega.io/c/samitip For any advert @samitechtipowner other channels @samistore23 @gamer0974 @samicrypto1 @freezoneint

显示更多

📈 Telegram 频道 𝗦𝗔𝗠𝗜 𝗧𝗜𝗣𝗦📱 的分析概览

频道 𝗦𝗔𝗠𝗜 𝗧𝗜𝗣𝗦📱 (@samitip) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 63 034 名订阅者,在 技术与应用 类别中位列第 2 065,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 520 位。

📊 受众指标与增长动态

自 невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 63 034 名订阅者。

根据 15 十月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -1 082,过去 24 小时变化为 -39,整体触达仍然可观。

  • 认证状态: 未认证
  • 互动率 (ER): 平均受众互动率为 11.61%。内容发布后 24 小时内通常能获得 5.39% 的反应,占订阅者总量。
  • 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 7 322 次浏览,首日通常累积 3 400 次浏览。
  • 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 43。

📝 描述与内容策略

作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
“🔥 ALL ABOUT IN THIS CHANNEL BEST ANDROID AND IOS APPS GAMES CRYPTOCURRENCY TECH TIPS AND TECHNOLOGY NEWS AND MORE 😍 ADS https://telega.io/c/samitip For any advert @samitechtipowner other channels @samistore23 @gamer0974 @samicrypto1 @freezone...”

凭借高频更新(最新数据采集于 16 十月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 技术与应用 类别中的关键影响点。

63 034
订阅者
-3924 小时
-5207 天
-1 08230 天
帖子存档
👍የዓለማችን ከፍተኛ ደመወዝ ተከፋዩ ሰው እናስተዋውቆ💵 📌የጎግል እናት የሆነው አልፋቤት ኩባንያን በስራ አስኪያጅነት የሚመሩት ህንዳዊው ሰንዳር ፒቻይ አሁን ላይ ከፍተኛ ደመወዝ ከሚከፈላቸው ሰዎ
👍የዓለማችን ከፍተኛ ደመወዝ ተከፋዩ ሰው እናስተዋውቆ💵 📌የጎግል እናት የሆነው አልፋቤት ኩባንያን በስራ አስኪያጅነት የሚመሩት ህንዳዊው ሰንዳር ፒቻይ አሁን ላይ ከፍተኛ ደመወዝ ከሚከፈላቸው ሰዎች መካከል ቀዳሚው ናቸው። 📌226 ሚሊዮን💵 ዓመታዊ ደመወዝ የሚከፈላቸው ሰንዳር በበርካታ የዓለማችን የቴክኖሎጂ ኩባንያዎች ተፈላጊ ሰውም ናቸው። 📌ሰንዳር የኢለን መስኩ ኤክስ ኩባንያ ዳጎስ ያለ ደመወዝ ቢያቀርብላቸውም ጎግልን አለቅም ብለው ጉርሻውን ውድቅ አድርገዋል። ጎግል ኩባንያም ለሰንዳር ታማኝነት የ50 ሚሊዮን ዶላር ስጦታ እንዳቀረበላቸው ተገልጿል። 🙀👍

🚨 ሴልታ ቪጎ – ጁቬንቱስ 🇪🇸🇮🇹 🏆 የአውሮፓ እግር ኳስ 📆 ኦክቶበር 15 ❓ በሴልታ ቪጎ እና ጁቬንቱስ መካከል ማን ድል ያደርጋል? 🔥 ሴልታ ቪጎ እና ጁቬንቱስ በአጓጊ የእግር ኳስ ጨ
🚨 ሴልታ ቪጎ – ጁቬንቱስ 🇪🇸🇮🇹 🏆 የአውሮፓ እግር ኳስ 📆 ኦክቶበር 15 ❓ በሴልታ ቪጎ እና ጁቬንቱስ መካከል ማን ድል ያደርጋል? 🔥 ሴልታ ቪጎ እና ጁቬንቱስ በአጓጊ የእግር ኳስ ጨዋታ ይገናኛሉ! ሁለቱም ቡድኖች ለድል ይፋለማሉ፣ ደጋፊዎችም ከፍተኛ ፉክክር፣ አስደናቂ የግብ አጋጣሚዎች እና እስከ መጨረሻው ደቂቃ የሚቀጥል አጓጊ ጨዋታ ይጠብቃሉ! 🎁 ልዩ የMelBet ቅናሽ: በምዝገባ ወቅት TIPML የፕሮሞ ኮድ ይጠቀሙ እና ለአዲስ ተጠቃሚዎች እስከ 200%፣ ከፍተኛው 55,500 ETB ቦነስ ያግኙ። ⚽️ ዋና ዋና የእግር ኳስ ዝግጅቶችን ከMelBet ጋር ይከታተሉ 👉 https://bit.ly/TIPMLl

ኢትዮጵያ ውስጥ flow ai አልሰራም ላላቹ ያለምንም vpn በዚህ video ማስተካከል ትችላላቹ connect the extension and open flow ai Refer 5 friend and get your lifetime license key for flowbypasser extension @Anyaistorebot 5ሰው ስትጋብዙ license key ይሰጣችኋል ያለክፍያ flow እንዲሰራ ማድረግ ትችላላቹ to get Extension file join @anyaiplan

🔥Efootball 2024 mod 2027Champions League Mode Offline 🤩😌2008 Cr7 በ112 Rating ✅ 🙂Event Game With Commentary 🕺 ጌሙን ለማግኘት 👇👇 https://t.me/gamer0974/2123

🚨 ማንቸስተር ሲቲ – ፒኤስጂ 🇬🇧🇫🇷 🏆 የአውሮፓ እግር ኳስ 📆 ኦክቶበር 14 ❓ በማንቸስተር ሲቲ እና ፒኤስጂ መካከል ማን ድል ያደርጋል? 🔥 ሁለት የአውሮፓ እግር ኳስ ኃያላን በአጓጊ
🚨 ማንቸስተር ሲቲ – ፒኤስጂ 🇬🇧🇫🇷 🏆 የአውሮፓ እግር ኳስ 📆 ኦክቶበር 14 ❓ በማንቸስተር ሲቲ እና ፒኤስጂ መካከል ማን ድል ያደርጋል? 🔥 ሁለት የአውሮፓ እግር ኳስ ኃያላን በአጓጊ ጨዋታ ይገናኛሉ! ማንቸስተር ሲቲ ከፒኤስጂ — ደጋፊዎች ከፍተኛ ፉክክር፣ አስደናቂ የግብ አጋጣሚዎች እና እስከ መጨረሻው ደቂቃ የሚቀጥል የድል ትግል ይጠብቃሉ! 🎁 የ1xBet ልዩ ቅናሽ: 💰 SAMT1 የፕሮሞ ኮድ ያስገቡ እና በመጀመሪያ ዲፖዚትዎ እስከ 200% — እስከ 40,000 ETB ቦነስ ያግኙ! ⚽️ ዋና ዋና የእግር ኳስ ዝግጅቶችን ከ1XBET ጋር ይከታተሉ 👉 https://bit.ly/SAMT11

📌ሁሉ ነገራችንን ሶሻል ሚዲያ ላይ መለጠፍ መጨረሻ ላይ ይሄን ያስከትላል ➡️በኔ እይታ ሶሻል ሚዲያ ላይ Post የምታደርጉት ነገር ለእናንተ ተመልሶ Income ካላመጣ ምን ጥቅም ?🤩 እናንተስ ምን ይመስላችኋል ?🤍

✳️ ላፕቶፕ ኮምፒውተራችን ላይ Sleep, Hibernate, Shutdown ልዩነታቸው ምንድን ነው❓ ኮምፒውተርም እንደ ሰው ይደክማል፤ ጫና ሲበዛበትም ከተለመደው ፍጥነቱ ዘግይቶ መንቀራፈፍ ይጀምራል።
✳️ ላፕቶፕ ኮምፒውተራችን ላይ Sleep, Hibernate, Shutdown ልዩነታቸው ምንድን ነው❓ ኮምፒውተርም እንደ ሰው ይደክማል፤ ጫና ሲበዛበትም ከተለመደው ፍጥነቱ ዘግይቶ መንቀራፈፍ ይጀምራል። በመሆኑም ስራችንን ከጨረስን በኋላ በተለያዩ መንገዶች ኮምፒውተራችን ማጥፋት ወይም ማሳረፍ ያስፈልጋል። ኮምፒውተራችን shutdown፣ sleep ወይም hibernate በማድረግ እረፍት እንዲያገኝ ማድረግ እንችላለን። ይሁን እንጂ የትኛው የተሻለ መንገድ ነው የሚለው የሚያከራክር ጉዳይ ነው። እናም ከዚህ በታች ስለ ሶስቱ ኮምፒውተር ማሳረፊያ ዘዴዎች ጥቅሞች በዝርዝር እንመለከታለን። ⚫Sleep ላፕቶፕ ኮምፒውተራችን sleep mode ላይ ስናደርገው ከRAM በስተቀር ወደ ሁሉም የኮምፒውተሩ ክፍሎች የሚሰራጨው ሀይል ይቋረጣል። ፕሮሰሰሩና ስክሪኑ ይጠፋሉ፤ ነገር ግን መረጃዎችን እንዳይረሳ ለማድረግ አነስተኛ የባትሪ ኃይል ይጠቀማል። መልሰን ስንከፍተው በፍጥነት ወደነበረበት ይመለሳል። ለጥቂት ደቂቃዎች ወይም ሰዓታት ከኮምፒውተራችን ራቅ ስንል መጠቀም እንችላለን። ጉዳቱ: ባትሪው ሙሉ በሙሉ ካለቀ Save ያላደረግናቸው ፋይሎች ሊጠፉ ይችላሉ። ⚫Hibernate ይህ አማራጭ ደግሞ በSleepና በshotdown መሀል የሚገኝ ሲሆን ይህን በምናደርግበት ጊዜ እያከናወንናቸው የነበሩ ስራዎች በRam ሳይሆን በኮምፒውተራችን ሀርድ ድራይቭ ላይ ይቀመጣሉ። ኮምፒውተሩ ከመጥፋቱ በፊት በቅጽበት በRAM ላይ ያለውን መረጃ በሙሉ (save ያልተደረጉ የዎርድ ፋይሎች፣ ክፍት የብራውዘር ታቦች፣ እየሰሩ ያሉ አፕሊኬሽኖች) ወደ hard drive ወይም SSD (hiberfil.sys) ውስጥ save አድርጎ ያስቀምጣቸዋል። የላፕቶፑ ባትሪ 0% ቢሆን ወይም ባትሪው ቢወልቅ እንኳ መረጃው Hard Drive/SSD ላይ save ስለተደረገ ምንም ነገር አይጠፋም። ⚫Shutdown ኮምፒውተራችንን shutdown በምናደርግበት ጊዜ ሁሉም የተከፈቱ ፕሮግራሞች ይዘጋሉ። Ram ውስጥ ምንም አይነት መረጃ አይኖርም። ኦፕሬቲንግ ሲስተሙ ሙሉ በሙሉ ይጠፋል። እንደ አዲስ በሚነሳበት ጊዜ ረዘም ያለ ጊዜ ይወስዳል። ኮምፒውተሩ ለረጅም ጊዜ ስራ ላይ የማይውል ከሆነ፣ ወይም Reset እንዲሆንና የተከማቹ ጊዚያዊ ፋይሎች እንዲጠፉ ስትፈልጉ shutdown ወይም restart ማድረግ ትችላላችሁ። የተዘጋ ኮምፒውተር ምንም ሀይል አይጠቀምም።

🚨 አትሌቲኮ ማድሪድ – ማንቸስተር ዩናይትድ 🇪🇸🇬🇧 🏆 የአውሮፓ እግር ኳስ 📆 ኦክቶበር 13 ❓ በአትሌቲኮ ማድሪድ እና ማንቸስተር ዩናይትድ መካከል ማን ድል ያደርጋል? 🔥 ሁለት ታዋቂ
🚨 አትሌቲኮ ማድሪድ – ማንቸስተር ዩናይትድ 🇪🇸🇬🇧 🏆 የአውሮፓ እግር ኳስ 📆 ኦክቶበር 13 ❓ በአትሌቲኮ ማድሪድ እና ማንቸስተር ዩናይትድ መካከል ማን ድል ያደርጋል? 🔥 ሁለት ታዋቂ የአውሮፓ ክለቦች በአጓጊ ጨዋታ ይገናኛሉ! አትሌቲኮ ማድሪድ ከማንቸስተር ዩናይትድ — ደጋፊዎች ከፍተኛ ፉክክር፣ አጓጊ አጋጣሚዎች እና እስከ መጨረሻው ደቂቃ የሚቀጥል ውጥረት ያለበትን ጨዋታ ይጠብቃሉ! 🎁 ልዩ የMelBet ቅናሽ: በምዝገባ ወቅት TIPML የፕሮሞ ኮድ ይጠቀሙ እና ለአዲስ ተጠቃሚዎች እስከ 200%፣ ከፍተኛው 55,500 ETB ቦነስ ያግኙ። ⚽️ ዋና ዋና የእግር ኳስ ዝግጅቶችን ከMelBet ጋር ይከታተሉ 👉 https://bit.ly/TIPMLl

⚡️. Online ገንዘብ መስራት በሚል የሚደረግ ስካም 📌ይህ የማጭበርበር ድርጊት Online ላይ ገንዘብ እንደምታገኙ በማሳመን የሆነ Website ወይንም Application Share አድርገውልን
⚡️. Online ገንዘብ መስራት በሚል የሚደረግ ስካም 📌ይህ የማጭበርበር ድርጊት Online ላይ ገንዘብ እንደምታገኙ በማሳመን የሆነ Website ወይንም Application Share አድርገውልን የሚደረግ የማጭበርበር ድርጊት ሲሆን በርካታ ገንዘቦችን በማጭበርበር እና በመስረቅ ብዙ ግለሰቦችን ማራቆቻ ድርጊት ነው።ከዚ ቀደም እንድ Fias, CMV, Hulu61 አይነት ድርጅቶችን ማንሳት ይቻላል። 📌 በቅርቡ ደግሞ የWhatsapp ተጠቃሚ ከሆናቹ ከኢትዮጵያ ውጭ በሆኑ ስልክ ቁጥሮች በመደወል ስራ እንዳለ በማውራት እና Invest እንድታደርጉ ሊያሳምኑ የሚሞክሩ ብዙ ግለሰቦች ተበራክተዋል።ይሄም ነገር እስከዛሬ ከሚደረጉ የ Online ስካም ጋር ተመሳሳይ ስለሆነ ራሳችሁን ከመጭበርበር አድኑ❗️ 🔔እናንተም የምታውቁትን የScam አይነት እዚ ኮሜንት ስር አስከምጡልን👍

Tiktok channel ሚሸጥ ያለው 50k + followers Tech content ቢሆን ይመረጣል DM @samitechtipowner

⚡️. የስራ እና ቅጥር ስካም 📌 ይህ የምጭበርበር ድርጊት የሚፈፀመው ስራ እናስቀጥራለን በማለት በተለያዩ Social Media ላይ ማስታወቅያ በማስነገር በሀገራችን ያለውን የስራፍአጥነት በመጠቀም
⚡️. የስራ እና ቅጥር ስካም 📌 ይህ የምጭበርበር ድርጊት የሚፈፀመው ስራ እናስቀጥራለን በማለት በተለያዩ Social Media ላይ ማስታወቅያ በማስነገር በሀገራችን ያለውን የስራፍአጥነት በመጠቀም ከብዙ ግለሰቦች በመጠን ብዙ የሆነ ገንዘብ በመሰብሰብ ሲበቃ ቢሮ በመዝጋት የሚደረግ የምጭበርበር ድርጊት ነው። 📌ይሄ ድርጊት ደግሞ የስራ ፈተናዎችን በማሳለፍ እና በቅጥር ሂደት ያላለፈን ግለሰብ በመቅጠር የሚደረግ የማጭበርበር ወንጀል ነው። ✔️ይቀጥላል 👍

🎮 Live win probabilities for every big esports match — LoL, VCT, CS2, Dota 2. ✅ Real-time win probabilities that move with t
🎮 Live win probabilities for every big esports match — LoL, VCT, CS2, Dota 2. ✅ Real-time win probabilities that move with the game ✅ See what top Polymarket & Kalshi traders are buying on esports — every order, live ✅ Post-match player ratings & hot takes ✅ Worlds & VCT hubs: brackets, results in one place Free to watch 👉 https://sg.tips/?src=tg24-esports&sid=tg

ሁሁይ😂🔥😂😂
ሁሁይ😂🔥😂😂  

⚡️. Online Shopping Scam 📌 ይህ ድርጊት የሚፈፀመው በሻጭም ሆነ በገዢም ላይ ሊፈፀም የሚችል አይነት የማጭበርበር ድርጊት ነው። ✔️ በሻጭ ላይ ከሚደረግ መካከል በሀገራችን ተበራግቶ
⚡️. Online Shopping Scam 📌 ይህ ድርጊት የሚፈፀመው በሻጭም ሆነ በገዢም ላይ ሊፈፀም የሚችል አይነት የማጭበርበር ድርጊት ነው። ✔️ በሻጭ ላይ ከሚደረግ መካከል በሀገራችን ተበራግቶ የነበረው Fake የሆነ የክፍያ Screenshot በማዘጋጀት እንደከፈሉ በማስመሰል የሚደረግ የማጭበርበር ድርጊት ነው። 📌በገዥ ላይ የሚደረገው ደግሞ ለከፈሉበት የእቃ አይነት ተመሳሳይ የሆነ ነገርግን በ Quality ሆነ በSize የተለያየ ከዛም አልፎ የተከፈለበትን እቅ አለመላክ ድረስ የሚደረግ ነው።ታማኝ ድርጅቶች እንዳሉ ግን ልብ ይበሉ⚡️   ✔️ይቀጥላል 👍

🚨 ማንቸስተር ዩናይትድ – ቶተንሃም 🇬🇧 🏆 የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ 📆 ኦክቶበር 10 ❓ በማንቸስተር ዩናይትድ እና ቶተንሃም መካከል ማን ድል ያደርጋል? 🔥 ሁለት ታዋቂ የእንግሊዝ ክለቦች
🚨 ማንቸስተር ዩናይትድ – ቶተንሃም 🇬🇧 🏆 የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ 📆 ኦክቶበር 10 ❓ በማንቸስተር ዩናይትድ እና ቶተንሃም መካከል ማን ድል ያደርጋል? 🔥 ሁለት ታዋቂ የእንግሊዝ ክለቦች በአጓጊ የፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ ይገናኛሉ። ማንቸስተር ዩናይትድ በደጋፊዎቹ ፊት ድል ለማስመዝገብ ይፋለማል፣ ቶተንሃም ደግሞ በፈጣን የማጥቃት አጨዋወቱ ተጋጣሚውን ለመፈተን ይሞክራል። ደጋፊዎች ከመጀመሪያው እስከ መጨረሻው ከፍተኛ ፉክክር ያለበት ጨዋታ ይጠብቃሉ። 💰 SAMT1 የፕሮሞ ኮድ ያስገቡ እና በመጀመሪያ ዲፖዚትዎ እስከ 200% — እስከ 40,000 ETB ቦነስ ያግኙ! ⚽️ ዋና ዋና የእግር ኳስ ዝግጅቶችን ከ1XBET ጋር ይከታተሉ 👉 https://bit.ly/SAMT11

ahun ketach yemimetaw mastawekia new just react bcha argubet👍

ከ 154ሺ በላይ Followers የነበረው የቲክቶክ አካውንት BAN ተደርጎብኛል ለማስመለስ እየሞከርኩ ነው እስከዛ አዲሱን አካውንት ፎሎ እያረጋችሁ ቤተሰብ 👉አሁን የተለቀቀውን ቪዲዮ ላይክ አርጉት
ከ 154ሺ በላይ Followers የነበረው የቲክቶክ አካውንት BAN ተደርጎብኛል ለማስመለስ እየሞከርኩ ነው እስከዛ አዲሱን አካውንት ፎሎ እያረጋችሁ ቤተሰብ 👉አሁን የተለቀቀውን ቪዲዮ ላይክ አርጉት 👇 ➡️https://www.tt.site/t/ZSbt4GdhE/ 200Followers አስገቡት 🔥

⚡️. ከ Bank, Credit card እና Online Account ጋር የተያያዘ ስካም0️⃣ 📌 ይህ ተግባር በብዛት ከኢትዮጵያ ውጭ ባሉ ሀገሮች ላይ የተለመደ ሲሆን አሁን ግን በሀገራችን ከ Bank
⚡️. ከ Bank, Credit card እና Online Account ጋር የተያያዘ ስካም0️⃣ 📌 ይህ ተግባር በብዛት ከኢትዮጵያ ውጭ ባሉ ሀገሮች ላይ የተለመደ ሲሆን አሁን ግን በሀገራችን ከ Bank ጋር የተያያዘ የማጭበርበር ድርጊት ተበራክቷል። 📌ይህን ተግባር የሚፈፅሙት በመጀመርያ ከአንድ ድርጅት እንደተላከ በማስመሰል ለተለያዩ ሰዎች E-mail እንዲደርሳቸው በማድረግ ችግሩን ለመፍታት ደግሞ እዛው E-mail ላይ በሚቀመጠው ስልክ ቁጥር እንዲደውሉ ይደረግና በተለያየ ዘዴ Information በመውሰድ ከግለሰቡ ገንዘብ የማጭበርበር ተግባራቸውን ያከናውናሉ። 📌ሌላው ከ Credit card ጋር የተያያዘ የምጭበርበር ድርጊት ደግሞ Skimming ተብሎ ሲጠራ የሚደረገው ድርጊት ደግሞ ከ Victim Information ጋር አንድ አይነት የሆነ Payment Card በማዘጋጀት የሚደረግ የስርቆት አይነት ነው። ✔️ይቀጥላል 👍

💤እኔ ብቻ ነኝ ልዩነታቸው የማይገባኝ?🗿
💤እኔ ብቻ ነኝ ልዩነታቸው የማይገባኝ?🗿

😵‍💫HDD And SSD⚡️ የቱ ይሻላል ? ❤️‍🔥SSD 🔥HDD
😵‍💫HDD And SSD⚡️ የቱ ይሻላል ? ❤️‍🔥SSD 🔥HDD