📣
ስለ BAHIR DAR UNIVERSITY ምን ማወቅ አለባችሁ?
ባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ በባህር ዳር ከተማ የሚገኝ ሲሆን በተለያዩ ካምፓሶች፣ Colleges፣ Schools፣ Institutes፣ Faculties እና Academies የተደራጀ ነው:: ወደዚህ ዩኒቨርሲቲ ስትመጡ ሊያስፈልጋችሁ የሚችለውን መረጃ በተወሰነ መልኩ እንገራችሁ:-
1. የዩኒቨርሲቲው ካምፓሶች 🏫
🔅 ፔዳ Campus
ይህ ከዋና ግቢዎች አንዱ ሲሆን ከከተማው ጋር ቅርብ ነው። በውስጡም የተለያዩ የትምህርት መስኮች ይገኛሉ።
🔸 Social Sciences
🔸 Humanities
🔸 Computing/Computer Science
🔸 Medicine and Health Sciences
🔸 Maritime-related programs እና ሌሎችም።
🔅 ሰላም Campus
ይህም ከከተማው ጋር ቅርብ ሲሆን ከዋናው ግቢም ብዙም አይርቅም። በዚህ Campus ውስጥ:-
🔸 Textile
🔸 Fashion Technology
🔸 Textile ጋር የተያያዙ ሌሎች የትምህርት መስኮች እዚህ ግቢ ይገኛሉ።
🔅 ይባብ Campus
ይህ Campus በባህር ዳር መግቢያ አካባቢ የሚገኝ ሲሆን ከከተማው ወጣ ያለ ነው። አየሩም ሞቃታማና ፀሐያማ ነው።
🔸 Fresh Engineering
🔸 Computer Science
🔸 Law
🔸 Architecture እና Land Administration/related programs ይሰጣሉ። Architecture የሚማሩ ተማሪዎች ከመጀመሪያ ዓመት ጀምሮ በዚሁ ግቢ ይማራሉ።
🔅 ዘንዘልማ ግቢ
ይህ ግቢ ከከተማው መውጫ አካባቢ የሚገኝ ሲሆን፦
🔸 Agriculture
🔸 Geology-related programs
🔸 Veterinary Medicine እና ሌሎችም ተዛማጅ የትምህርት መስኮች ይገኛሉ።
🔅 ፖሊ Campus
ይህ ግቢ በተለይ Engineering ተማሪዎች የሚገኙበት ሲሆን 2nd Year እና 3rd Year Engineering ተማሪዎች በዚህ ግቢ ይገኛሉ።
2. Bahir Dar University በተለያዩ Colleges፣ Schools፣ Institutes፣ Faculties እና Academies የተደራጀ ነው።
-
Institutes
🔸 Bahir Dar Institute of Technology
🔸 Ethiopian Institute of Textile and Fashion Technology
🔸 Institute of Land Administration
- Colleges
🔸 College of Agriculture and Environmental Sciences
🔸 College of Medicine and Health Sciences
🔸 College of Business and Economics
🔸 College of Natural Sciences
-
Schools
🔸 School of Law
🔸 School of Computing and Electrical Engineering
🔸 School of Civil and Water Resources Engineering
🔸 School of Mechanical and Industrial Engineering
🔸 School of Chemical and Food Engineering
-
Faculties 📮
🔸 Faculty of Educational and Behavioral Sciences
🔸 Faculty of Humanities
🔸 Faculty of Social Sciences
Academies 🏅
🔸 Maritime Academy
🔸 Sports Academy
3. ሌላው ነገር ምግብ ቤት፣ ካፌ እና ሱቆችን በተመለከተ በግቢው ውስጥም ሆነ ከግቢው ውጭ የተለያዩ ምግብ ቤቶች፣ ካፌዎች እና ሱቆች አሉ። ስለዚህ በዚህ ጉዳይ መጨነቅ አይጠበቅባችሁም። የአየር ሁኔታውን በተመለከተ በአብዛኛው ሞቃታማና ፀሐያማ ነች። በተለይ Yibab Campus የሚሄዱ ተማሪዎች ጥላ የሚሰጥ ኮፍያ ቢይዙ ይጠቅማል። በጣም የሚያስሞቅ ልብስ አያስፈልግም፤ ቀለል ያለ ጃኬት ወይም ብርድ ልብስ ብቻ ይበቃል። በተጨማሪ ደግሞ የአካባቢውን ውሃ መጀመሪያ ላይ ለመላመድ ትንሽ ጊዜ ሊወስድ ይችላል፤ ከቆያችሁ በኋላ ግን ትለምዳላችሁ። ስለዚህ ብዙ አትጨነቁ፤ የሚያውቁ ተማሪዎችን ጠይቁ። አዲስ ጓደኞችን አፍሩ፣ ከሰዎች ጋር ተግባቡ እና ከመጀመሪያው ቀን ጀምሮ ትምህርታችሁን በቁም ነገር ያዙ።
በቀጣይ ስለየትኛው ዩኒቨርሲት ይሰራላችሁ? LIKE AND SHARE ማድረጋችሁን አትርሱ!!!
@Freshman_materials
@Freshman_materials