ch
Feedback
Tнє Cσmpαrαtσr¹

Tнє Cσmpαrαtσr¹

前往频道在 Telegram

⎛ይህ ቻናል ሙስሊም|ሙእሚን ባልሆኑ አካላት ለሚነሱ ሀይማኖታዊ ጥያቄዎች፤ብሎም በነሱም ላይ ጥያቄ ለማንሳት እና እውነታ ለማስጨበጥ የተከፈተ ነው።⎠

显示更多
734
订阅者
无数据24 小时
无数据7 天
无数据30 天
帖子存档
photo content

598-1=597😂

ማነው ቆይ እንደዚህ የፈጠነ React የሚያደርገው?

ደምጿ ርቋል?

Adonai("אֲדֹנָי")

ሐዋርያት 2፥36 “እንግዲህ ይህን እናንተ የሰቀላችሁትን ኢየሱስን እግዚአብሔር ጌታም ክርስቶስም እንዳደረገው የእስራኤል ወገን ሁሉ በእርግጥ ይወቅ።”

1ኛ ነገሥት 1፥43 “ዮናታንም ለአዶንያስ እንዲህ ብሎ መለሰ፦ በእውነት ጌታችን ንጉሥ ዳዊት ሰሎሞንን አነገሠው።”

ዘፍጥረት 27፥37 “ይስሐቅም መለሰ ዔሳውንም አለው፦ እነሆ፥ ጌታህ አደረግሁት፥ ወንድሞቹንም ሁሉ ለእርሱ ተገዦች ይሆኑ ዘንድ ሰጠሁት፥ በእህልም በወይንም አበረታሁት፤ ለአንተ ግን፥ ልጄ ሆይ፥ ምን ላድርግ?”

ዘፍጥረት 45፥9 “አሁንም ፈጥናችሁ ወደ አባቴ ውጡ፥ እንዲህም በሉት፦ ልጅህ ዮሴፍ የሚለው ነገር ይህ ነው፦ እግዚአብሔር በግብፅ ምድር ሁሉ ላይ ጌታ አደረገኝ፤ ወደ እኔ ና፥ አትዘግይ፤”

لَوْ

لَوْ أَرَدْنَا أَن نَّتَّخِذَ لَهْوًا لَّاتَّخَذْنَاهُ مِن لَّدُنَّا إِن كُنَّا فَاعِلِينَ [ ሱረቱ አል-አንቢያ - 17 ] መጫወቻን (ሚስትና ልጅን) ልንይዝ በሻን ኖሮ ከእኛ ዘንድ በያዝነው ነበር፡፡ (ግን) ሠሪዎች አይደለንም፡፡

Martin Luther's Commentary on the Epistle of Jude" by Martin Luther (translated by Douglas J. Elwood)

Luther's Works, Volume 30: The Catholic Epistles" edited by Jaroslav Pelikan and Helmut T. Lehmann

Martin Luther's Understanding of God's Two Kingdoms: A Response to the Challenge of Skepticism" by William J. Wright