ch
Feedback
National ID Solution

National ID Solution

前往频道在 Telegram

ውድ ደንበኛችን ናሽናል አይዲ ሶሊዩሽን የተከፈተው በግለሰብ ሲሆን እንደማንኛውም አገልግሎት ሰጪ አካል በታማኝነት ለ24 ሰዓት እያገለገልን እንገኛለን ። እርሶም ለሚጠቀሙት አልግሎት ክፍያ በመክፈል መስተናገድ ይችላሉ። THIS IS PERSONAL SERVICE PAGE

显示更多

📈 Telegram 频道 National ID Solution 的分析概览

频道 National ID Solution (@faydasolutionchannel) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 14 140 名订阅者,在 游戏 类别中位列第 6 423,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 2 387

📊 受众指标与增长动态

невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 14 140 名订阅者。

根据 16 六月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 149,过去 24 小时变化为 5,整体触达仍然可观。

  • 认证状态: 未认证
  • 互动率 (ER): 平均受众互动率为 26.22%。内容发布后 24 小时内通常能获得 N/A% 的反应,占订阅者总量。
  • 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 3 706 次浏览,首日通常累积 0 次浏览。
  • 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 39

📝 描述与内容策略

作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
ውድ ደንበኛችን ናሽናል አይዲ ሶሊዩሽን የተከፈተው በግለሰብ ሲሆን እንደማንኛውም አገልግሎት ሰጪ አካል በታማኝነት ለ24 ሰዓት እያገለገልን እንገኛለን ። እርሶም ለሚጠቀሙት አልግሎት ክፍያ በመክፈል መስተናገድ ይችላሉ። THIS IS PERSONAL SERVICE PAGE

凭借高频更新(最新数据采集于 17 六月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 游戏 类别中的关键影响点。

14 140
订阅者
+524 小时
+357
+14930
帖子存档
✅የፋይዳ መረጃ ማስተካከል ለምትፈልጉ 🟢 የትም ሳይመጡ ባሉበት ሆነው የተሳሳተ መረጃ ማስተካከል ይችላሉ ✅የስም ✅የስልክ ቁጥር ✅የፆታ ✅የትውልድ ቀን ለማስተካከል ➡️ መረጃ ለማስተካከል ለማስተካ
የፋይዳ መረጃ ማስተካከል ለምትፈልጉ 🟢 የትም ሳይመጡ ባሉበት ሆነው የተሳሳተ መረጃ ማስተካከል ይችላሉ ✅የስም ✅የስልክ ቁጥር ✅የፆታ ✅የትውልድ ቀን ለማስተካከል  ➡️ መረጃ ለማስተካከል ለማስተካከል  ➡️ መረጃ ለማስተካከል ሁሉንም መረጃ በቀላሉ ባሉበት ሆነው ማስተካከል ለምትፈልጉ ያነጋግሩን ✅ የጠፋ ፋይዳ ቁጥር ✅ የዘገየ ፋይዳ ቁጥር ለማስላክ  ➡️ @Faydasolution 🚨 ማሳሰቢያ እኛን ከማናገሮት በፊት ቻናላችንን ➡️ JOIN ማድረግ ግዴታ ነው ።

🌙ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለ1447ኛው የዒድ አል አድሃ (አረፋ) በዓል በሰላም አደረሳችሁ! ✍️✍️✍️✍️✍️✍️✍️✍️✍️✍️✍️✍️

🌙ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለ1447ኛው የዒድ አል አድሃ (አረፋ) በዓል በሰላም አደረሳችሁ! ✍️✍️✍️✍️✍️✍️✍️✍️✍️✍️✍️✍️✍️

✅የፋይዳ መረጃ ማስተካከል ለምትፈልጉ 🟢 የትም ሳይመጡ ባሉበት ሆነው የተሳሳተ መረጃ ማስተካከል ይችላሉ ✅የስም ✅የስልክ ቁጥር ✅የፆታ ✅የትውልድ ቀን ለማስተካከል ➡️ መረጃ ለማስተካከል ለማስተካ
የፋይዳ መረጃ ማስተካከል ለምትፈልጉ 🟢 የትም ሳይመጡ ባሉበት ሆነው የተሳሳተ መረጃ ማስተካከል ይችላሉ ✅የስም ✅የስልክ ቁጥር ✅የፆታ ✅የትውልድ ቀን ለማስተካከል  ➡️ መረጃ ለማስተካከል ለማስተካከል  ➡️ መረጃ ለማስተካከል ሁሉንም መረጃ በቀላሉ ባሉበት ሆነው ማስተካከል ለምትፈልጉ ያነጋግሩን ✅ የጠፋ ፋይዳ ቁጥር ✅ የዘገየ ፋይዳ ቁጥር ለማስላክ  ➡️ @Faydasolution 🚨 ማሳሰቢያ እኛን ከማናገሮት በፊት ቻናላችንን ➡️ JOIN ማድረግ ግዴታ ነው ።

✨ እንኳን ለብርሃነ ትንሣኤው በሰላም አደረሳችሁ! በዓሉ የሰላም፣ የፍቅር፣ እንዲሁም የደስታ እንዲሆንላችሁ እንመኛለን።

🟢ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለስቅለት በዓል በሰላም አደረሳችሁ። መታወቅ ለመተማመን!

🟢ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለስቅለት በዓል በሰላም አደረሳችሁ። መታወቅ ለመተማመን!

✅የፋይዳ መረጃ ማስተካከል ለምትፈልጉ 🟢 የትም ሳይመጡ ባሉበት ሆነው የተሳሳተ መረጃ ማስተካከል ይችላሉ ✅የስም ✅የስልክ ቁጥር ✅የፆታ ✅የትውልድ ቀን ለማስተካከል ➡️ መረጃ ለማስተካከል ለማስተካ
የፋይዳ መረጃ ማስተካከል ለምትፈልጉ 🟢 የትም ሳይመጡ ባሉበት ሆነው የተሳሳተ መረጃ ማስተካከል ይችላሉ ✅የስም ✅የስልክ ቁጥር ✅የፆታ ✅የትውልድ ቀን ለማስተካከል  ➡️ መረጃ ለማስተካከል ለማስተካከል  ➡️ መረጃ ለማስተካከል ሁሉንም መረጃ በቀላሉ ባሉበት ሆነው ማስተካከል ለምትፈልጉ ያነጋግሩን ✅ የጠፋ ፋይዳ ቁጥር ✅ የዘገየ ፋይዳ ቁጥር ለማስላክ  ➡️ @Faydasolution 🚨 ማሳሰቢያ እኛን ከማናገሮት በፊት ቻናላችንን ➡️ JOIN ማድረግ ግዴታ ነው ።

✅እንዴት የባንክ አካውንትዎን ከፋይዳ መታወቂያዎት ጋር ማስተሳሰር እንደሚችሉ ለማየት ይሄን ቪዲዮ ይመልከቱ ➡️➡️ https://youtu.be/KyYaN1QiyDQ

✅እንዴት የባንክ አካውንትዎን ከፋይዳ መታወቂያዎት ጋር ማስተሳሰር እንደሚችሉ ለማየት ይሄን ቪዲዮ ይመልከቱ ➡️➡️ https://youtu.be/KyYaN1QiyDQ

13 ቀን ብቻ እንደቀረው ሰምተዋል! የባንክ ሒሳብዎን ከፋይዳ ዲጂታል መታወቂያ የማጣመሪያ ጊዜ መጋቢት 30 ፣ 2018 ይጠናቀቃል። ባሉበት ሆነው ሊንክ ብቻ በመጠቀም ያጣምሩ ፤ ጊዜና ገንዘብዎን ይቆ
13 ቀን ብቻ እንደቀረው ሰምተዋል! የባንክ ሒሳብዎን ከፋይዳ ዲጂታል መታወቂያ የማጣመሪያ ጊዜ መጋቢት 30 ፣ 2018 ይጠናቀቃል። ባሉበት ሆነው ሊንክ ብቻ በመጠቀም ያጣምሩ ፤ ጊዜና ገንዘብዎን ይቆጥቡ። ሁሉንም በአንድ ላይ የማጣመሪያ ሊንክ : https://id.et/connect ያገኙታል።

ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለ1447ኛው የዒድ አል-ፈጥር በዓል በሰላም አደረሳችሁ! 🎉ዒድ ሙባረክ!🎉 መታወቅ ለመተማመን የብሔራዊ መታወቂያ ፕሮግራም #ፋይዳመታወቂያ #ፋይዳለሁሉም #DigitalID #eidmubarak

✅ዲቪ ሎተሪ 2027 በቀጣይ ወር ማለትም ከሚያዚያ ወር ጀምሮ እንደሚጀመር ተገልጿል። ✅ስለሆነም ፎርም ማስሞላት ለምትፈልጉ ካሁኑ ቦታ መያዝ ይችላሉ። ✅ሙሉ መስፈርት እና ለበለጠ መረጃ በዚ ያናግሩን
✅ዲቪ ሎተሪ 2027 በቀጣይ ወር ማለትም ከሚያዚያ ወር ጀምሮ እንደሚጀመር ተገልጿል። ✅ስለሆነም ፎርም ማስሞላት ለምትፈልጉ ካሁኑ ቦታ መያዝ ይችላሉ። ✅ሙሉ መስፈርት እና ለበለጠ መረጃ በዚ ያናግሩን ➡️@faydasolution ✍️✍️✍️✍️ዲቪ ሎተሪ2027✍️✍️✍️

እንኳን ለ130ኛ ዓመት የአድዋ ድል በዓል አደረሳችሁ! ብሔራዊ መታወቂያ ፕሮግራም | መታወቅ ለመተማመን #የአድዋድል #ፋይዳለኢትዮጵያ
እንኳን ለ130ኛ ዓመት የአድዋ ድል በዓል አደረሳችሁ! ብሔራዊ መታወቂያ ፕሮግራም | መታወቅ ለመተማመን #የአድዋድል #ፋይዳለኢትዮጵያ

✅የፋይዳ መረጃ ማስተካከል ለምትፈልጉ 🟢 የትም ሳይመጡ ባሉበት ሆነው የተሳሳተ መረጃ ማስተካከል ይችላሉ ✅የስም ✅የስልክ ቁጥር ✅የአድራሻ / ለጊዜው ተዝግቶል ✅የፆታ ✅የትውልድ ቀን ለማስተካከል
የፋይዳ መረጃ ማስተካከል ለምትፈልጉ 🟢 የትም ሳይመጡ ባሉበት ሆነው የተሳሳተ መረጃ ማስተካከል ይችላሉ ✅የስም ✅የስልክ ቁጥር ✅የአድራሻ / ለጊዜው ተዝግቶል ✅የፆታ ✅የትውልድ ቀን ለማስተካከል  ➡️ መረጃ ለማስተካከል ለማስተካከል  ➡️ መረጃ ለማስተካከል ሁሉንም መረጃ በቀላሉ ባሉበት ሆነው ማስተካከል ለምትፈልጉ ያነጋግሩን ✅ የጠፋ ፋይዳ ቁጥር ✅ የዘገየ ፋይዳ ቁጥር ለማስላክ  ➡️ @Faydasolution 🚨 ማሳሰቢያ እኛን ከማናገሮት በፊት ቻናላችንን ➡️ JOIN ማድረግ ግዴታ ነው ።

የቴሌብር ሱፐርአፕ ተጠቅመው የቴሌብር አካውንትዎን ከፋይዳ ዲጂታል መታወቂያ ጋር በፈቃደኝነት ያስተሳስሩ። በየትኞቹ አገልግሎቶች ማስተሳሰር እችላለው ካሉ? 1. አዲስ የቴሌብር አካውንት ሲከፍቱ 2. ደረጃ ለማሻሻል ወይም መቀየር ሲያሻዎ ወይም 3. የብድር አገልግሎት ማግኘት ሲፈልጉ 4. የመደበኛ ኢንተርኔት አገልግሎቶችን በማንኛውም ሰዓትና ቦታ በዲጂታልና ቀላል በሆነ መንገድ መጠየቅ ሲፈልጉ ባሉበት ሆነው 16 አኃዝ የፋይዳ ቁጥርዎን (FAN/FCN) በመጠቀም ከፋይዳ ዲጂታል መታወቂያ ጋር ዛሬውኑ ያስተሳስሩ።

እንዲሁም ከአድራሻ ጋር የተያያዙ የመረጃ ስህተቶች እና ማጭበርበሮች ቋሚ መፍትሔ ለማዘጋጀት ይረዳ ዘንድ በፋይዳ ተመዝግቦ የገባ አድራሻ መረጃ እድሳት ለጊዜው የተቋረጠ መሆኑን እናሳውቃለን።

የፋይዳ መታወቂያን በ"PDF" አውርዶ የመያዝ አማራጭ በጊዜያዊነት ለምን ተቋረጠ? 📌 በየአካባቢው የሚገኙ የኢንተርኔት እና ህትመት ቤቶች ጥራት በሌላቸው ካርዶች እያተሙ በመሆኑ 📌 የአንድን ግለሰ
የፋይዳ መታወቂያን በ"PDF" አውርዶ የመያዝ አማራጭ በጊዜያዊነት ለምን ተቋረጠ? 📌 በየአካባቢው የሚገኙ የኢንተርኔት እና ህትመት ቤቶች ጥራት በሌላቸው ካርዶች እያተሙ በመሆኑ 📌 የአንድን ግለሰብ ትክክለኛ ያልሆነ መረጃ በፎቶሾፕ እያስመሰሉ በመስራት የተለያዩ የማኅበረሰብ ክፍሎችን እያጭበረበሩ ያሉ አታሚዎች በስፋት መታየታቸው 📌 ከከተማ ራቅ ብለው የሚኖሩና በቂ ግንዛቤ የሌላቸው ዜጎች ትክክለኛ ባልሆነ የካርድ ህትመት እየታለሉ ፤ ገንዘብ እና ጊዜያቸውን ከመጭበርበራቸው ባሻገር የሚፈልጉትን አገልግሎት ማግኘት እንዳይችሉ እያደረገ በመሆኑ 👉🏽 ስለዚህ የኢ-ፋይዳ አማራጭ ሲፈልጉ  የ"Fayda ID" ሞባይል መተግበሪያ ላይ በቀላሉ ማግኘት ይችላሉ።

ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለከተራ በዓል እና ለብርሀነ ጥምቀቱ በሰላም አደረሳችሁ። መታወቅ ለመተማመን! ብሔራዊ መታወቂያ ፕሮግራም

photo content
+1