4-3-3 troll
前往频道在 Telegram
📈 Telegram 频道 4-3-3 troll 的分析概览
频道 4-3-3 troll (@troll_433ethiopiasport) 英语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 21 058 名订阅者,在 医学 类别中位列第 1 111,并在 美国 地区排名第 1 866 位。
📊 受众指标与增长动态
自 невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 21 058 名订阅者。
根据 13 十月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -174,过去 24 小时变化为 0,整体触达仍然可观。
- 认证状态: 未认证
- 互动率 (ER): 平均受众互动率为 4.05%。内容发布后 24 小时内通常能获得 2.41% 的反应,占订阅者总量。
- 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 852 次浏览,首日通常累积 507 次浏览。
- 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 13。
- 主题关注点: 内容集中在 dose, pain, pharmacist, disorder, diabetes 等核心主题上。
📝 描述与内容策略
作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
“It's just for fun 🤪”
凭借高频更新(最新数据采集于 14 十月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 医学 类别中的关键影响点。
21 058
订阅者
无数据24 小时
-187 天
-17430 天
帖子存档
21 052
እንግዲህ በዚህ ምድር ጉዟችን ብዙ ነገር እናያለን፣ ብዙ ነገር እንሰማለን፤ ጠዋት ያየነዉ ከሰአት የውሃ ሽታ በሚሆንበት በዚህ ዘመን ሁላችንም ወደ ፈጣሪያችን ብንጠጋ ይሻለናል።
መች እንደምንሞት ማናችንም እርግጠኛ አደለንም። የተፈጠርንበት አላማ አለን፣ በህይወት መንገዳችን ሞት እንዳለም አንርሳ። ቢያንስ በቀረን ዘመን ፈጣሪ ትልቅ ነገር ነው ብሎ ያስቀመጠልን ነገር አለ፤ እሱን ነገር normal አርገን ባናይ ጥሩ ነው፣ ለዚያ አላማ እንኑር፣ የፈጠረንን አስከብረን እንለፍ።
እንግዲህ ሞት የሁላችንን ደጅ እያንኳኳ ነው። የሞተዉንም ነብሱን ይማር፣ እኛንም በምህረቱና በቸርነቱ ይጠብቀን። 🙏🙏
21 052
ወዳጆች እና ወገኖች እኛ የአንድ ሀገር ሰዎች ነን የእምነት ጉዳይ ሊያጣላን አይገባም እኔ በውስጤ ምንም ጥላቻ የለብኝም እኛ በፍቅር እና በመተሳሰብ በመወዳጀት ልንታይ ሊመሰከርልን እንጂ በእምነት እና በዘረኝነት ጥላቻ ልንገመት አይገባም ባይ ነኝ ላስከፋዋቹ ይቅርታ🙌
አሰብ የኛ ነዉ !🤝
