ch
Feedback
ASTU Network ®️

ASTU Network ®️

前往频道在 Telegram

🛜 ASTU Network ®️ ➲ Join us || @ASTU_Network || || @ASTU_Network_Group || 📚 Library: @ASTU_Network_Library 👁‍🗨 We are here to keep you updated! ➲ Admin 📩 👤 @NS_Nazu Ⓝ Ŋazarene Ŝon [🥷] |➲| @ASTU_Network

显示更多
4 774
订阅者
+1024 小时
+1237
+26130
帖子存档
#ECE #ECIC #FOR All ECE REPRESENTATIVES Good morning we will have an urgent and mandatory meeting for ECIC club today at 3:30LT at Sammy's office (Student Police). |➲| @ASTU_Network

#ECE Congratulations to all ECE students! 🎉 |➲| @ASTU_Network
#ECE Congratulations to all ECE students! 🎉 |➲| @ASTU_Network

#FinalExam #MSE በተለያየ ምክንያት ፈተና የተጋጨባችሁ የMSE ተማሪዎች እስከ ነገ አርብ ድረስ ለዲፓርትመንታችሁ እንድታሳውቁ ተብላችኋል። |➲| @ASTU_Network

ትላንትና #me_pass account create ላረጉ ልጆች የከፈልነዉ ነዉ አሁንም መጀመር የምትፈልጉ ልጆች አናግሩኝ ✅ዛሬም መስራት የምትፈልጉ ልጆች ➡️account create ስታረጉ 100 bir
+6
ትላንትና  #me_pass account create ላረጉ ልጆች የከፈልነዉ ነዉ አሁንም መጀመር የምትፈልጉ ልጆች አናግሩኝ ✅ዛሬም መስራት የምትፈልጉ ልጆች ➡️account create ስታረጉ 100  birr ➡️አንድ ሰዉ invite ስታረጉ 150 birr እየከፈልን ነው ያልገባቹ ነገር ካለ የተዘጋጀ video ስላለ ከታች በማስቀምጥላችሁ username Contact አርጉኝ✅ ✅ትላንት ጀምራችሁ ያልጨረሳችሁ አሁን ጨርሳችሁ screenshot ልካችሁ ብር መቀበል ትችላላችሁ 🟥20 ሰዉ  ማስገባት የምትችሉ ልጆች ደሞ 3500 ብር ወይም 20 usdt ማግኘት ትችላላችሁ ለመጀመር contact አርጉኝ 🧡ለማነኛውም ጥያቄ ከታች ባለው username አናግሩኝ 📱Username = @Swenib1✅ 📍Join us: @E_hubTech@E_hubTech

lemn wesdo ayasadgewm 😂

ሰው ሌላ ታሪክ ውስጥ ነው... 💀😹 .

Brand New PC Stand! 💻™️ 📌 Made of aluminum alloy 🦾 Strong and robust ⚡️ Flexible, foldable and easy to handle 💨 For airfl
+2
Brand New PC Stand! 💻™️ 📌 Made of aluminum alloy 🦾 Strong and robust ⚡️ Flexible, foldable and easy to handle 💨 For airflow and a perfect setup 🎨 Available in silver, black and pink colors ✅ Condition: Brand New! 👌 💰 Price: 1500ETB DM: PC|Stand @Astu_marketplace

የትምህርት ሚኒስቴር በ9 ወር የአፈጻጸም ሪፖርት ላይ የተዳሰሱ ጉዳዮች 🟢 የዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንቶችን በችሎታ ለመቅጠር ቢያንስ የ6 ወር ሂደት ይጠይቃል። 🟢 በሁሉም ዩኒቨርሲቲዎች 476,056 ተማ
የትምህርት ሚኒስቴር በ9 ወር የአፈጻጸም ሪፖርት ላይ የተዳሰሱ ጉዳዮች 🟢  የዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንቶችን በችሎታ ለመቅጠር ቢያንስ የ6 ወር ሂደት ይጠይቃል። 🟢 በሁሉም ዩኒቨርሲቲዎች 476,056 ተማሪዎች ትምህርታቸውን እየተከታተሉ ይገኛሉ። 🟢 በዩኒቨርሲቲዎች የሚማሩ ተማሪዎች ዕለታዊ የምግብ ወጪ መጨመር አለበት። 🟢 በዩኒቨርሲቲ ሆስፒታሎች የክፍያ ሥርዓቱ መሆን ያለበት ህክምና በሰጡበት ልክ ነው። 📹 ይከታተሉ https://youtu.be/Jr4oADWr1qk?si=n9J0cOQZ6ol_9YLV 👋 @TikvahethMagazine

#ማስታወቂያ‼️ ለሁሉም ተማሪዎች በሙሉ! |➲| @ASTU_Network
#ማስታወቂያ‼️ ለሁሉም ተማሪዎች በሙሉ! |➲| @ASTU_Network

Brand New PC Stand! 💻™️ 📌 Made of aluminum alloy 🦾 Strong and robust ⚡️ Flexible, foldable and easy to handle 💨 For airfl
+2
Brand New PC Stand! 💻™️ 📌 Made of aluminum alloy 🦾 Strong and robust ⚡️ Flexible, foldable and easy to handle 💨 For airflow and a perfect setup 🎨 Available in silver, black and pink colors ✅ Condition: Brand New! 👌 💰 Price: 1500ETB DM: PC|Stand @Astu_marketplace

Brand New PC Stand! 💻™️ 📌 Made of aluminum alloy 🦾 Strong and robust ⚡️ Flexible, foldable and easy to handle 💨 For airfl
+2
Brand New PC Stand! 💻™️ 📌 Made of aluminum alloy 🦾 Strong and robust ⚡️ Flexible, foldable and easy to handle 💨 For airflow and a perfect setup 🎨 Available in silver, black and pink colors ✅ Condition: Brand New! ™️ 💰 Price: 1500ETB DM: PC|Stand @Astu_marketplace

Headset — New Arrival! 🎧 🔊 Pure Bass Sound — deep bass, clear vocals. ⚡ Bluetooth — fast, stable, wireless connection. 🔋 L
Headset — New Arrival! 🎧 🔊 Pure Bass Sound — deep bass, clear vocals. ⚡ Bluetooth — fast, stable, wireless connection. 🔋 Long Battery — 5-6 hrs playtime. 😌 Comfortable & Foldable — easy to carry. 🔌 Wired Option — Includes a detachable audio cable to continue listening even if the battery is flat. 🎨 Color: Available in black, white, blue-black, red and other colors. ✅ Condition: New packed 🤗 💰 Price: 2600ETB DM: Headset🎧 @Astu_marketplace

🤩2018 halflife women cup🤩 🔥Hey ladies,we are looking for players who can represent their school and show their performance on the field. If you are interested fill up this form.(total only 3 games are gonna be held) lets make history together.🔥 https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSdp1UKlbgdlKO7eJ0BLFPuAbvo8ckdlkE0QHCV2cMIzRYbIVg/viewform?usp=publish-editor

በዩኒቨርስቲ ውስጥ ያሉ ተማሪዎች ለመራጭነት እንዴት መመዝገብ ይችላሉ? የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ለዩኒቨርስቲ ተማሪዎች የመመዝገቢያ ፖርታል አዘጋጅቷል። ምዝገባው ከሚያዝያ 17 እስከ 24 የሚከናወን ሲሆን የአጠቃቀም ቅደም ተከተሉን ከዚህ በታች ያግኙ፦ *የምዝገባውን ለማከናወን ምን ያስፈልጋል?* * ለምዝገባ በዩኒቨርስቲው ኔትዎርክ ላይ መሆን * ስልክ ወይም ኮምፒውተር (ላፕቶፕ/ ዴስክቶፕ) * ብሔራዊ መታወቂያ * ብሔራዊ መታወቂያ ሲያወጡ የወጣበት የስልክ ቁጥር *አጠቃቀም* 1. በመራጭነት ለመመዝገብ የሚያስችለውን መመዝገቢያ ፖርታል አድራሻ https://uni.mirchaye.nebe.org.et በማንኛውም ብራውዘር በመጠቀም ማስገባት፤ 2. ቀጥሎ በሚመጣላችሁ ገፅ ላይ ለእናንተ የሚስማማችሁን ቋንቋ ትመርጣላችሁ፤ 3. በመቀጠል “በፋይዳ አማካኝነት ወደ መለያ” የሚለውን ትጫናላችሁ፤ 4. የፋያዳ ገፅ ሲመጣ ከፋይዳ መታወቂያችሁ ላይ 16 አኃዝ ያለውን ቁጥር (FAN) ማስገባት እና ከፋይዳ በስልካችሁ የሚላከውን ባለ ስድስት አኃዝ የአንድ ጊዜ የማረጋገጫ ቁጥር (OTP) ታስገባላችሁ፤ 5. ከፋይዳ ያገኛችሁት መረጃ ትክክል ከሆነ “ይቀጥሉ” የሚለውን በመጫን “መገለጫዎን ይጨርሱ” በሚለው ገፅ ውስጥ ስም፣ የአባት ስም፣ የአያት ስም በማስገባት በአካባቢው የሥራ ቋንቋ ትመዘግባላችሁ። የአካል ጉዳት ካለ ከዝርዝሩ በመምረጥ አፊዳቪት በመፈረም “ያስገቡ” የሚለውን በመጫን ቋሚ የመራጭነት መታወቂያችሁን ታገኛላችሁ፤ ይህ መታወቂያ ቋሚ የመራጭነት መታወቂያችሁ ሲሆን መታወቂያችሁን በስላክቹ አውርዳችሁ ወይም አትማችሁ ልትይዙት ይገባል። 6. ቋሚ የመራጭነት መታወቂያ አገኛችሁ ማለት ምዝገባችሁ ተጠናቅቋል ማለት አይደለም በመሆኑም “7ኛው ጠቅላላ ምርጫ ይመዝገቡ” የሚለውን ትጫናላችሁ፤

🚨 URGENT NOTICE: For All SoEEC, SoMCME & SoCEA 2nd YEAR STUDENTS 🚨 Submission of at least one (1) 5 Million Ethiopian Coder
+2
🚨 URGENT NOTICE: For All SoEEC, SoMCME & SoCEA 2nd YEAR STUDENTS 🚨 Submission of at least one (1) 5 Million Ethiopian Coders certificate is MANDATORY for all second year students. 📅 Deadline: April 27 🔗 Submission Form : 🖇️ Link ⚠️ STRICT RULES & VERIFICATIONVerification: Unique IDs will be checked. Submitting for others (including edited names/reused links) will be detected and automatically rejected. • Final Exam Entry: Failure to submit a valid certificate results in disqualification from sitting for the final examination. • Hard Copy: You MUST bring a printed copy of your certificate to the final exam room. 🛠 TECHNICAL SUPPORT Having server or internet issues? Report immediately to: 📍 Block 509, Room 3 Computers and internet are available with support from the ASTU Excellence Club. ⚠️ [Monday–Friday, 10:30–12:00 LT only.] ✅ Action: Submit early, verify your link, and print your copy now. Late or invalid submissions will not be accepted.

Owner of this PC, DM me RN! 📥 Here .
+1
Owner of this PC, DM me RN! 📥 Here .

#HalfLife በሃፍላይፍ CUP ከSoEEC ቀርተው የነበሩት CSEዎች ዛሬ የተሸኙ ሲሆን ፣ ይህን ተከትሎም SoEEC እንደ School ከጨዋታው ውጪ ሆኗል። LMAO 😸😅 |➲| @ASTU_Network

#HalfLife 👥 PARAGON HALF-LIFE 🏆 🏟 FULL-TIME ⚽
CIVIL ⓪(❹) — ⓪(❷) CSE
                         |➲| @ASTU_Network

#HalfLife 👥 PARAGON HALF-LIFE 🏆 🏟 FULL-TIME ⚽
WAR ❷(➈) — ❷(➇) EPCE&ECE
                         |➲| @ASTU_Network

photo content