ch
Feedback
ASTU Network ®️

ASTU Network ®️

前往频道在 Telegram

🛜 ASTU Network ®️ ➲ Join us || @ASTU_Network || || @ASTU_Network_Group || 📚 Library: @ASTU_Network_Library 👁‍🗨 We are here to keep you updated! ➲ Admin 📩 👤 @NS_Nazu Ⓝ Ŋazarene Ŝon [🥷] |➲| @ASTU_Network

显示更多
4 831
订阅者
+1624 小时
+567
+30330
帖子存档
#Ad 🚀 Don’t miss your chance to earn passive income! Rent your LinkedIn account and make your profile work for you. Do you have 100+ linked in accounts if you have 📌 Rates: Price List 100+ Followers --- Weekly: $8 200+ Followers --- Weekly: $10 300+ Followers --- Weekly: $13 400+ Followers --- Weekly: $16 500+ Followers --- Weekly: $18 600+ Followers --- Weekly: $19 700+ Followers --- Weekly: $20 800+ Followers --- Weekly: $22 900+ Followers --- Weekly: $23 1000+ Followers --- Weekly: $24 2000+ Followers --- Weekly: $26 Weekly payments every 7 days If interested  DM t.me/carbanak_A

#Statistics 📊 #2018 👉 በ2018 ዓ.ም በአዳማ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርስቲ ትምህርታቸውን ለመከታተል ዩኒቨርስቲውን የተቀላቀሉ ተማሪዎችን አሀዛዊ መረጃ ይዘን መጥተናል። ➲ በአጠቃላይ በዚህ አመት ዩኒቨርስቲውን የተቀላቀሉ ተማሪዎች በቁጥር 1,926 ናቸው። ➲ ከነዚህ ተማሪዎች መካከል 1,711 የሚሆኑት የኢንጂነሪንግ ተማሪዎች ሲሆኑ ይሄም ከአጠቃላይ የተማሪዎች ቁጥር 88.8% የሚሆነውን የሚይዝ ነው። ➲ የተቀሩት 216 ተማሪዎች ደግሞ የአፕላይድ ሳይንስ ተማሪዎች ሲሆኑ ይሄም ከአጠቃላይ የተማሪዎች ቁጥር 11.2% የሚሆነውን ይይዛል። || @ASTU_Freshman_Channel

🗣 Just sharing a thought... Our e-student portal is missing one very essential feature: a student cafe status indicator that shows whether a student is currently registered as a cafe or non-cafe user. Additionally, if bank account details are included, it would be helpful to verify whether they match the correct status. Allowing students to switch between cafe and non-cafe status—when appropriate—would save both time and effort. .

🔖 ASTU Marketplace 🛒 Exciting news! We’re thrilled to introduce a fresh selection of packed materials available at ASTU! 🔥 Our new offerings include a variety of electronics and more! 🤗 Be sure to check out the latest additions on our channel, and don’t forget to join our community!     👇🏽 Click here & Join us 👇🏽                 🇦 🇸 🇹 🇺  🇲 🇦 🇷 🇰 🇪 🇹 🇵 🇱 🇦 🇨 🇪    🔖 𝗔𝗦𝗧𝗨 𝗠𝗮𝗿𝗸𝗲𝘁𝗽𝗹𝗮𝗰𝗲 🛒

🎤 ASTU MEDIA CLUB TALENT COMPETITION 🎶 In Afaan Oromoo and Amharic, we’re looking for talented individuals in the following
🎤 ASTU MEDIA CLUB TALENT COMPETITION 🎶 In Afaan Oromoo and Amharic, we’re looking for talented individuals in the following categories: 🎧 DJ Music Production 🎙 Broadcasting 📰 Journalism 🎭 Stage Management 📍 Registration Place: Block 302, Room 24 — ASTU Media Club Office 🗓 Registration Deadline: From October 24 – October 26, 2025 ⏰ Don’t miss this chance to be part of a dynamic media community and build your professional experience!

Good afternoon, third-year (2016 batch) students! 👋 If you have taken the photos of the 2016 Python midterm or final exam, please send us the exam in any format you have to the account below. 🙏 📥 Python2016 .

photo content

#FastTrack   #SpecialExam በዚህ አመት በ2018 ዓ.ም የፋስት ትራክ ልዩ ፈተናን ለመፈተን የተመዘገቡ የመጀመሪያ አመት ተማሪዎች ቁጥር በአጠቃላይ ሰባት መቶ ሰባ ዘጠኝ (779) ሆኖ ተመዝግቧል። || @ASTU_Freshman_Channel

#Library #Update የላይብረሪዎች የኢንተርኔት (WiFi) ችግር ተስተካክሏል። ነገርግን ከዚህ በፊት እንደነበረው አይደለም እየሰራ ያለው። አሁን በላይብረሪዎች የኢንተርኔት (WiFi) አገልግሎት ቢኖርም ምናልባት እንደከዚህ በፊቱ ላታገኙት ትችላላችሁ። ለማንኛውም ሄዳችሁ ሞክሩ እና ተጠቀሙ። || @ASTU_Network

#Library #Update ከዚህ በፊት የዩኒቨርስቲው ላይብረሪዎች በዛሬው ቀን የአዳር ፈረቃ አገልግሎት እንደሚጀምሩ ባሳወቅነው መሰረት የአዳር ፈረቃ አገልግሎቱ ዛሬ መጀመሩን አረጋግጠናል። በመሆኑም ተማሪዎች ከዛሬ ጀምሮ ማታ ማታ ላይብረሪ መጠቀም ትችላላችሁ። እሁድ እለት ከዚህ በፊት የአዳር ፈረቃ አገልግሎት እንደማይሰጠው ሁሉ አሁንም በተመሳሳይ መልኩ ይቀጥላል። || @ASTU_Network

#Notice‼️ For those who want to be ASTU students Police members. ©️ ASTU_General || @ASTU_Network
#Notice‼️ For those who want to be ASTU students Police members. ©️ ASTU_General || @ASTU_Network

🏆 ASTU Batch Cup 2025 – Let the Games Begin! ⚽️🏀🎾 Get ready, ASTU! The long-awaited Batch Cup Tournament is here — where p
🏆 ASTU Batch Cup 2025 – Let the Games Begin! ⚽️🏀🎾 Get ready, ASTU! The long-awaited Batch Cup Tournament is here — where passion meets pride, and every batch fights for glory. 💪🔥 Stay tuned for match schedules, highlights, and results right here! Let’s make this year’s Batch Cup one to remember. 🙌 Batch representatives contact @hoodiedpro @scofyy 0900465258 For fresh students https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSc_F-eE8znkU2y-D6a7e3i1kDUgTHmqo_5UjPbo_-eeFbwhmA/viewform?usp=publish-editor #studentunion #sportandentertainment #batchcup

Samsung Charger! 🔌 👉 Condition: Brand new 👌 👉 45 watt PD Adapter 👉 USB type C to type C cable 👉 5A DM: Charger @Astu_ma
+2
Samsung Charger! 🔌 👉 Condition: Brand new 👌 👉 45 watt PD Adapter 👉 USB type C to type C cable 👉 5A DM: Charger @Astu_marketplace

🤖🚀 አልፋ የሮቦቲክስ ክለብ! 🚀🤖 ሰላም የወደፊት ፈጣሪዎች! 👋 ሮቦት መገንባት ፣ ሮኬት ማስወንጨፍ ፣ ወይም ይሄ ሁሉ ሲሆን ለእውቀት ዝም ብለው በቅርበት መመልከት ፈልገው ያውቃሉ❓ እንግዲያውስ ዛሬ ወደ ፍላጎትዎ አንድ እርምጃ የሚራመዱበት ቀን ነው! 🙌 💁🏻‍♂ የዩኒቨርስቲያችንን "አልፋ" የሮቦቲክስ ክለብ በመቀላቀል መንገድዎን አንድ ብለው መጀመር ይችላሉ! 🚀 ስለ አልፋ የሮቦቲክስ ክለብ ያውቃሉ❓🤔 👉 አልፋ የሮቦቲክስ ክለብ የአዳማ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ የሮቦቲክስ ክለብ ሲሆን ፣ ከዚህ በፊት በአዲስአበባ ሳይንስ ሙዚየም በተደረገው የሮቦቲክስ ውድድር አሸናፊ ከነበሩ ክለቦች መካከል አንዱ እና ዋነኛው ነው! 🏆🔥 🔗 መረጃውን ይህንን ሊንክ በመጫን ማግኘት ይቻላል 👇
https://t.me/ASTU_Network/1209?single
ይሄ አሸናፊ ክለብ ነው አሁን እጁን ዘርግቶ በሩን ከፍቶ ኑ አብረን እንስራ የሚለው! 🤗 የዩኒቨርስቲያችን "አልፋ የሮቦቲክስ ክለብ" በክለቡ ዙርያ መረጃ ለተማሪዎች ለማጋራት እና አብሮ ለመስራት በዛሬው እለት ኦሬንቴሽን ይሰጣል። ➲ ከኦሬንቴሽኑ ምን ይገኛል❓ 👉 ስለ ክለቡ ማብራሪያ 👉 ወደ ክለቡ እንዴት መቀላቀል እንደምትችሉ 👉 ስለምታገኙት ልምድ ፣ ስለምትሰሩአቸው ፕሮጀክቶች እና ሌሎች እድሎች ማብራሪያ ይሰጣል። በቴክኖሎጂ ጥሩ እውቀት ወይም በሮቦት ግንባታ ፍላጎት ካላችሁ ይሄ ለእናንተ ትክክለኛ ቦታ ነው! 👌 📅 ቀን :- ዛሬ 🕒 ሰዓት :- 11:30LT 📍ቦታ :- Space (B513) || @ASTU_Network

Wireless Mouse for sale! 🖱 DM: Wireless🖱 @Astu_marketplace
+1
Wireless Mouse for sale! 🖱 DM: Wireless🖱 @Astu_marketplace

+1
🤖🚀 ALPHA ROBOTICS CLUB ORIENTATION ALERT! 🚀🤖 Hey future innovators! 👋 Ever wanted to build robots, launch rockets, or just look insanely cool while holding a soldering iron? 🔥 Well, this is your sign to join the Robotics Club Orientation! 📅 Date: Wednesday (tomorrow) 🕒 Time: 11:30LT 📍 Location: space (B513) What’s waiting for you: 🔹 A quick intro to what our club is all about 🤝 🔹 How YOU can apply and join the team 💼 🔹 The skills, projects, and crazy opportunities you’ll unlock 💡 Whether you’re a tech genius or someone who just thinks robots are “kinda cool,” there’s a place for you here. 🧠💪 ⚡ Let’s make ideas move, spark, and fly! ⚡

ዛሬ ማክሰኞ ከቀኑ 7 ሰዓት አከባቢ የሆነ ነገር ነው። የቀን ሰራተኛ ናት ይሄን ጅብ አባርራ እስከ Central Library ያመጣችው። ከዚያም Library ውስጥ እስከ Checkpoint ድረስ ገብቶ
+2
ዛሬ ማክሰኞ ከቀኑ 7 ሰዓት አከባቢ የሆነ ነገር ነው። የቀን ሰራተኛ ናት ይሄን ጅብ አባርራ እስከ Central Library ያመጣችው። ከዚያም Library ውስጥ እስከ Checkpoint ድረስ ገብቶ እየሮጠ ሲወጣ በአካፋ ደብድባ አደከመችው። በመጨረሻም ፖሊሶች ደርሰው አጠናቀቁት 😭💔😁 #RIP ጅባችን 🕊😞🥺 .

ዛሬ ማክሰኞ ከቀኑ 7 ሰዓት አከባቢ የሆነ ነገር ነው። የቀን ሰራተኛ ናት ይሄን ጅብ አባርራ እስከ Central Library ያመጣችው። ከዚያም Library ውስጥ እስከ Checkpoint ድረስ ገብቶ
+2
ዛሬ ማክሰኞ ከቀኑ 7 ሰዓት አከባቢ የሆነ ነገር ነው። የቀን ሰራተኛ ናት ይሄን ጅብ አባርራ እስከ Central Library ያመጣችው። ከዚያም Library ውስጥ እስከ Checkpoint ድረስ ገብቶ እየሮጠ ሲወጣ በአካፋ ደብድባ አደከመችው። በመጨረሻም ፖሊሶች ደርሰው አጠናቀቁት 😭😁 #RIP ጅባችን 🕊😞🥺 .

#Notice for 5th Year Civil Engineering Students || @ASTU_Network
#Notice for 5th Year Civil Engineering Students || @ASTU_Network

ASTU Network ®️ - Telegram 频道 @astu_network 的统计与分析