ASTU Network ®️
前往频道在 Telegram
🛜 ASTU Network ®️ ➲ Join us || @ASTU_Network || || @ASTU_Network_Group || 📚 Library: @ASTU_Network_Library 👁🗨 We are here to keep you updated! ➲ Admin 📩 👤 @NS_Nazu Ⓝ Ŋazarene Ŝon [🥷] |➲| @ASTU_Network
显示更多4 853
订阅者
+824 小时
+587 天
+31330 天
帖子存档
4 856
Volunteer Environmental Cleaning – Tomorrow Morning!
All students currently on campus are kindly requested to come to around Students' Union Office tomorrow at 1:00 (Local Time) to participate in the volunteer environmental cleaning activity.
Your cooperation is highly appreciated!
Student's Union Office
|| @ASTU_Network
4 856
ማስታዎቂያ
ለቅድመ ምረቃ ፕሮግራሞች የመውጫ ፈተና (Exit Exam) ምዝገባ https://exam.ethernet.edu.et የሚለውን ሊንክ በመጠቀም መመዝገብ የሚቻል መሆኑ እንገልጻለን።
4 856
This group is for discussing various issues, including educational ideas, random thoughts, and both religious and non-religious topics, in a thoughtful and respectful manner.
Feel free to share your thoughts and ask questions!
🔗 Link 🔗
https://t.me/+hMaVpHH_F6hmZmU0
4 856
Repost from 𝐀𝐒𝐓𝐔 𝐄𝐧𝐭𝐞𝐫𝐭𝐚𝐢𝐧𝐦𝐞𝐧𝐭 ™️
When you finally taste home-cooked food after months of suffering and realize you’ve been eating nonsense during your time there... 😂
.
4 856
#ተነስቷል! 🔥❤️🔥
እንኳን ለጌታችን እና ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የትንሳኤ በዓል በሰላም አደረሳችሁ!
“ፈርተውም ፊታቸውን ወደ ምድር አቀርቅረው ሳሉ፥ እንዲህ አሉአቸው፦ ሕያውን ከሙታን መካከል ስለ ምን ትፈልጋላችሁ? ተነሥቶአል እንጂ በዚህ የለም።” 📖 — ሉቃስ 24፥5📖
1ኛ ቆሮንቶስ 15 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ²⁰ አሁን ግን ክርስቶስ ላንቀላፉት በኩራት ሆኖ ከሙታን ተነሥቶአል። ²¹ ሞት በሰው በኩል ስለ መጣ ትንሣኤ ሙታን በሰው በኩል ሆኖአልና። ²² ሁሉ በአዳም እንደሚሞቱ እንዲሁ ሁሉ በክርስቶስ ደግሞ ሕያዋን ይሆናሉና።|| @ASTU_Network
4 856
This group is for discussing various issues and random thoughts, including religion, in a thoughtful, respectful, reasonable, and calm manner.
Feel free to discuss, share your thoughts and ideas, and ask questions! 👇
https://t.me/+hMaVpHH_F6hmZmU0
4 856
ሐይማኖት ነክ የሆኑ ጉዳዮችን በሰከነ እና በተረጋጋ መንፈስ ምክንያታዊ በመሆን የመወያየት ፍላጎት ያላችሁ ሰዎች ከዚህ በታች ያለውን ሊንክ በመጠቀም ግሩፑን መቀላቀል ትችላላችሁ 👇
በዚህ ግሩፕ መወያየት ፣ ሀሳብ share ማድረግ እና ጥያቄ መጠየቅ ይቻላል። እርስበርስ እንማማራለን!
https://t.me/+hMaVpHH_F6hmZmU0
4 856
✞︎ ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች!
እንኳን ለጌታ እየሱስ ክርስቶስ ስቅለት በዓል በሰላም አደረሳችሁ! ✞︎
“እርሱ ግን ስለ መተላለፋችን ቈሰለ፥ ስለ በደላችንም ደቀቀ፤ የደኅንነታችንም ተግሣጽ በእርሱ ላይ ነበረ፥ በእርሱም ቍስል እኛ ተፈወስን።” 📖 — ኢሳይያስ 53፥5
“በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና።” 📖 — ዮሐንስ 3፥16|| @ASTU_Network
4 856
+2
NOTICE
Students who are interested in becoming Parlama Members for the 2018 E.C
4 856
"ከ2019 ጀምሮ 3ኛ ዓመት የጨረሱ ተማሪዎች 4ኛ አመት ከመግባታቸው በፊት የ1 ዓመት አገልግሎት እንዲሰጡ ይደረጋል " - ብርሃኑ ነጋ (ፕሮፌሰር)
|| @ASTU_Network
4 856
"ተማሪዎች ወደ ትምህርት ቤት ስልክ ይዘው እንዳይሄዱ ለማድረግ እንቅስቃሴ ተጀምሯል" - ብርሃኑ ነጋ (ፕሮፌሰር)
📽️ ከኢቢሲ የተወሰደ...
|| @ASTU_Network
4 856
በዚህ ጉዳይ ከአንድ ደቂቃ ያነሰ ማብራሪያ የተሰጠበትን አጭር ቪዲዮ ይመልከቱ 👇
https://t.me/ASTU_Network/1286|| @ASTU_Network
4 856
+1
#MoE
"ከ2019 ጀምሮ 3ኛ ዓመት የጨረሱ ተማሪዎች 4ኛ አመት ከመግባታቸው በፊት የ1 ዓመት አገልግሎት እንዲሰጡ ይደረጋል " - ብርሃኑ ነጋ (ፕሮፌሰር)
በዩኒቨርሲቲ የሚማሩ 3ኛ ዓመት የጨረሱ ተማሪዎች 4ኛ ዓመት ሳይገቡ በፊት የአንድ ዓመት አገልግሎት እንዲሰጡ ለማድረግ የተጀመረው እንቅስቃሴ ከ2019 ዓ/ም ጀምሮ ተግባር ላይ እንደሚውል የትምህርት ሚኒስትሩ ብርሃኑ ነጋ (ፕሮፌሰር) ጠቁመዋል።
ብርሃኑ ነጋ (ፕሮፌሰር) ፤ " በሚቀጥለው ዓመት ላይደርስልን ይችላል ግን ህጋዊ ስርዓቱን በሙሉ ጨርሰን በ2019 ዩኒቨርሲቲ ውስጥ የሚማሩ 3ኛ ዓመት የጨረሱ ተማሪዎች ከ2019 ጀምሮ 4ኛ አመት ከመግባታቸው በፊት የ1 ዓመት አገልግሎት እንዲሰጡ ይድረጋል " ብለዋል።
"ከዚህ በፊት የነበረ ነው አዲስ አይደለም በጃንሆይ ጊዜ (በአጼ ኃይለስላሴ ጊዜ ማለታቸው ነው) የነበረ ነው" ሲሉ ገልጸዋል።
"ሁለት ጥቅም አለው ብለን ነው ይሄን የምናደርገው አንደኛ ልጆቹ ዝም ብሎ የቀለም ትምህርት ብቻ ተምረው ሳይሆን ተግባራዊ የሆነ ትምህርትም ለአንድ ዓመት ሄደው የሚሰሩበት ከማህበረሰቡ ጋር የሚተዋወቁበት ነው። ሁለተኛ የአስተማሪዎች እጥረትም ስላለ ልጆችን ወደ አስተማሪነት ለአንድ አመት ቢሆንም ለማስገባት ነው " ብለዋል።
|| @ASTU_Network
现已上线!2025 年 Telegram 研究 — 年度关键洞察 
