ASTU Network ®️
前往频道在 Telegram
🛜 ASTU Network ®️ ➲ Join us || @ASTU_Network || || @ASTU_Network_Group || 📚 Library: @ASTU_Network_Library 👁🗨 We are here to keep you updated! ➲ Admin 📩 👤 @NS_Nazu Ⓝ Ŋazarene Ŝon [🥷] |➲| @ASTU_Network
显示更多4 794
订阅者
+524 小时
+577 天
+27730 天
帖子存档
4 792
#ExitExam
በአንድ ቀን ሽግሽግ የተደረገበት የ2018 ዓ.ም አጋማሽ የከፍተኛ ትምህርት የመውጫ ፈተና መሰጠት ጀምሯል።
የመውጫ ፈተናው ከዛሬ የካቲት 18/2018 ዓ.ም ጀምሮ ለስምንት ቀናት ይሰጣል።
በዛሬው የመጀመሪያ ቀን ውሎ የአካውንቲንግ እና ፋይናንስ ፈተና በሦስት ክፍለ-ጊዜ ይሰጣል።
ምስል፦ አሶሳ ዩኒቨርሲቲ
@tikvahuniversity
4 792
#Civilhalflife
Final Civil Jersey Design👕🩳
➥ Players: 👕+🩳 ➠ 1000ETB
➥ Fans: 👕 ➠ 550ETB
🛃 Order RN: @Sena216
|➲| @ASTU_Network
4 792
#Ad
👋 Welcome to LiyuDelivery!
Hungry? Thirsty? Craving pizza or burgers? 🍕🍔💧
With LiyuDelivery, you can:
🚀 Get food & water delivered fast
📦 Enjoy clean, secure packaging for every order
🍲 Choose from a variety of restaurants & takeaway options
💸 Benefit from student-friendly prices
Takeaway Options:
1️⃣ Bring Your Own: Drop off your packaging 4:00–5:30 LT; we deliver after 6:00 LT.
2️⃣ Order Through Us: We buy, package, and deliver your food.
3️⃣ Monthly Contract: Schedule regular deliveries with us.
⏰ Delivery Times:
Afternoon: 5:30–7:15 LT
Evening: 10:30–1:45 LT
👉 Order now: https://t.me/liyudelivery_bot
📞 Call us anytime: 0956769920
🚀 Order now — fast delivery with safe packaging!
4 792
#ትዝብት 🙊
ፌስታል አገልግሎት እንዳይሰጥ መከልከሉን ተከትሎ ግቢ ውስጥ ብዙ ነገር እየታዘብን ነው 😁። ትዝብቱ በዋናነት የ takeaway ምግብን የተመለከተ ሲሆን ፣ ፌስታልን በመተካት ጥቅም ላይ እየዋለ ያለውን አነስተኛ የፕላስቲክ ምግብ መያዣን የሚመለከት ነው።
አንዳንድ ተማሪዎች ይሄን እቃ ከተጠቀማችሁ በኋላ በማንአለብኝነት እዚህም እዚያም እየጣላችሁት እና ግቢውን እያቆሸሻችሁ ትገኛላችሁ 🤨። መጀመሪያም እኮ ፌስታል አትጠቀሙ የተባለው አንዴ ብቻ አገልግሎት ላይ ውሎ ስለሚጣል አከባቢ ያቆሽሻል በሚል ነው 😕። አሁንም ይህንኑ የምናደርግ ከሆነ ታጥቦ ጭቃ እንደሚባለው ይሆናል ነገሩ 🙁።
እቃውን ከተጠቀሙ በኋላ በትክክል የቆሻሻ መጣያ ውስጥ መጣል እየቻሉ ፣ ግቢ ውስጥ የተለያየ ቦታ ፣ ዶርም ሰፈር በመስኮት ምናምን የሚጥሉ እና "ለምን እንዲህ ታደርጋላችሁ?" ሲባሉ "የጽዳት ሰራተኞች ያነሱታል" የሚሉ አሉ 😏። Guys እነሱምኮ እንደኛ ሰው ናቸው ቆሻሻ መንካት አይፈልጉም 🤷♂️። ኑሮው ከብዷቸው ሌላ ስራ አጥተው ነው የጽዳት ሰራተኛ የሆኑት 😔። የሚከፈላቸው ደግሞ ጭራሽ የሚሰሩትን የሚመጥን እንዳልሆነ ይታወቃል 😞።
እና ለምን በኃላፊነት አናስብም? 🤔 በጣም ቀላል ነገርኮ ነው 🤷♂️... በቃ በአጭሩ ያም እቃ ወይም ሌላም ከሆነ በትክክል ቆሻሻ ማጠራቀሚያ ውስጥ መጣል እንልመድ ለማለት ያክል ነው።
እኔ ማንንም አልሰማም የምትሉ NERDS🤓 ደሞ አድቡ! 😏🫤
.
4 792
#ExitExam
ወድ የመወጫ ፈተና ተፈታኝ ተማሪወቻችን ከታላቅ ይቅርታ ጋር የመረሀ ግብር ለውጥ መኖሩን እናሳውቃለን
የቅድመ ምረቃ ትምህርት መውጫ ፈተና (Exit Exam) የካቲት 17/2018 ዓ/ም መሰጠት መጀመሩ ይታወቃል፡፡
ሆኖም ያልታሰበ የኃይል መቆራረጥ ችግር በዳታ ማዕከል ላይ በማጋጠሙ ችግሩን በመፍታት እንደገና ለማስጀመር ጥረት የተደረገ ቢሆንም የፕሮግራም መዛባትን በማስከተሉ የፈተናውን ሙሉ ፕሮግራም በአንድ ቀን ማሸጋሸግ አስፈላጊ ሆኖ ተገኝቷል፡፡
ስለሆነም ሁሉም ፕሮግራሞች የዛሬን ጨምሮ ባሉበት ክፍለ ጊዜ ላይ ሆነው በተዋረድ በአንድ ቀን የተሸጋሸጉ መሆኑ ታውቆ ለሁሉም ተፈታኞች መረጃው እንዲደርሳቸው እንዲደረግ እያሳሰብን ለተፈጠረው ችግር ይቅርታ እንጠይቃለን፡፡
ማስተወሻ፡- ዛሬ ፈተና ጀምረው የነበሩ ተፈታኞች እንደሙከራ ፈተና (Moc Exam) በመውሰድ ነገ በተመሳሳይ ሰዓት እንደገና እንደሚፈተኑ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት አስታውቋል።
|➲| @ASTU_Network
4 792
Repost from Wiz Aroma Food Delivery
🍔 Wiz Aroma is Back at ASTU! 🚀 Feb 25
🍜 WizAroma – Bringing Flavors to Your Doorsteps! 🍽
After a successful run last year, we’re officially back in Adama — serving your favorite meals right at your dorm ! 😋
✨ Why Wiz Aroma?
• 🍱 5 Meals for only 25 Birr!
• 🚀 Fast delivery within ASTU campus
• 🍴 Partnered with your favorite local spots including እርጥብ ቤቶች
• 💬 Easy ordering via Telegram Bot
• ⚡ 3 Taps & Boom — Your Meal’s Here! 🍔
• 🛵 From Kereyu to Qulubi, Seniors to Females, even Library & Anfi — Wiz Aroma delivers everywhere! 🔥
• 💖 And yes — we’re the only ones delivering to the FEMALES’ DORM! 👸
🕒 Working Hours:
• Mon–Fri: Lunch (5:30–7:00) | Dinner (11:30–2:00)
• Sat–Sun: Full-day (5:30–2:00)
📱 Order using our bot 👉 @Wiz_Aroma_Bot
📢 Join our channel for offers and deals 🎁
💬 Support: @WA_ASTU_Support
🔥 Your favorite delivery is rolling again!
#WizAroma #ASTU #AdamaEats #CampusDelivery #TastyMeals #FastDelivery #StudentEats #University #Universityfood
4 792
#CSE
Final CSE Jersey Design👕🩳➥ Players: 👕+🩳 ➠
1000ETB
➥ Fans: 👕 ➠ 550ETB
🛃 Order RN: @NEAC21
|➲| @ASTU_Network4 792
Repost from 🔖 ASTU Marketplace 🛒
+8
Beautiful Stickers Available for Sale! ✨
DM: Stickers
@Astu_marketplace
4 792
#Non_Cafe
በተለያዩ ምክንያቶች ሳይገባ የቆየው ወርሃዊው የነን-ካፌ ተጠቃሚ ተማሪዎች ገንዘብ ወደ ተማሪዎቹ አካውንት መግባት ጀምሯል።
ያልገባላችሁ ተማሪዎች ታገሱ ፣ ይሄን ያክል ታግሳችሁ አሁን ይህቺን መታገስ አያቅታችሁም 😁
|➲| @ASTU_Network
4 792
👋 Welcome to LiyuDelivery!
Hungry? Thirsty? Craving pizza or burgers? 🍕🍔💧
With LiyuDelivery, you can:
🚀 Get food & water delivered fast
📦 Enjoy clean, secure packaging for every order
🍲 Choose from a variety of restaurants & takeaway options
💸 Benefit from student-friendly prices
Takeaway Options:
1️⃣ Bring Your Own: Drop off your packaging 4:00–5:30 LT; we deliver after 6:00 LT.
2️⃣ Order Through Us: We buy, package, and deliver your food.
3️⃣ Monthly Contract: Schedule regular deliveries with us.
⏰ Delivery Times:
Afternoon: 5:30–7:15 LT
Evening: 10:30–1:45 LT
📞 Call us anytime: 0956769920
🚀 Order now — fast delivery with safe packaging!
4 792
Another notice: Students who failed to submit their FAN number as posted last week must report to the Department Office by 8:00 LT today. Failure to comply will be your own responsibility.
|➲| @ASTU_Network
现已上线!2025 年 Telegram 研究 — 年度关键洞察 
