ch
Feedback
Bacos site

Bacos site

前往频道在 Telegram

Any Question 👇🔶 የቻናላችን ቤተሰብ ሲሆኑ 🔶 ✏️ Film making & photography ✏️ የተለያዩ Software ጥቆማዎች ✏️ አፕ ጥቆማ☄️ Any promotion dm me @bacossite የ Tiktok አካውንታችንን Follow በማረግ እንዲጠቀሙ እንዲያበረታቱን እንጠይቃለን ❤🙏 🕹 ለማስታወቂያ ስራዎች

显示更多

📈 Telegram 频道 Bacos site 的分析概览

频道 Bacos site (@bacos_site) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 25 676 名订阅者,在 技术与应用 类别中位列第 5 074,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 1 343

📊 受众指标与增长动态

невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 25 676 名订阅者。

根据 04 九月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -970,过去 24 小时变化为 -42,整体触达仍然可观。

  • 认证状态: 未认证
  • 互动率 (ER): 平均受众互动率为 5.61%。内容发布后 24 小时内通常能获得 1.63% 的反应,占订阅者总量。
  • 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 1 442 次浏览,首日通常累积 419 次浏览。
  • 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 4

📝 描述与内容策略

作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
Any Question 👇🔶 የቻናላችን ቤተሰብ ሲሆኑ 🔶 ✏️ Film making & photography ✏️ የተለያዩ Software ጥቆማዎች ✏️ አፕ ጥቆማ☄️ Any promotion dm me @bacossite የ Tiktok አካውንታችንን Follow በማረግ እንዲጠቀሙ እንዲያበረታቱን እንጠይቃለን ❤🙏 🕹 ለማስታወቂያ ስራዎች

凭借高频更新(最新数据采集于 05 九月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 技术与应用 类别中的关键影响点。

25 676
订阅者
-4224 小时
-2337 天
-97030 天

数据加载中...

标签云
无数据
有任何问题?请刷新页面或联系我们的客服
进出提及
---
---
---
---
---
---
吸引订阅者
九月 '26
九月 '260
在0个频道中
八月 '260
在0个频道中
Get PRO
七月 '26
+4
在3个频道中
Get PRO
六月 '26
+53
在0个频道中
Get PRO
五月 '26
+28
在0个频道中
Get PRO
四月 '26
+26
在0个频道中
Get PRO
三月 '26
+28
在0个频道中
Get PRO
二月 '26
+140
在0个频道中
Get PRO
一月 '26
+25
在0个频道中
Get PRO
十二月 '25
+1 049
在0个频道中
Get PRO
十一月 '25
+259
在2个频道中
Get PRO
十月 '25
+247
在3个频道中
Get PRO
九月 '25
+73
在1个频道中
Get PRO
八月 '25
+1 053
在0个频道中
Get PRO
七月 '25
+24
在0个频道中
Get PRO
六月 '25
+80
在1个频道中
Get PRO
五月 '25
+66
在0个频道中
Get PRO
四月 '25
+163
在0个频道中
Get PRO
三月 '25
+4 226
在0个频道中
Get PRO
二月 '25
+3 463
在1个频道中
Get PRO
一月 '25
+17 469
在1个频道中
Get PRO
十二月 '24
+55
在0个频道中
Get PRO
十一月 '24
+51
在0个频道中
Get PRO
十月 '24
+9
在0个频道中
Get PRO
九月 '24
+537
在0个频道中
Get PRO
八月 '24
+12 940
在0个频道中
日期
订阅者增长
提及
频道
05 九月0
04 九月0
03 九月0
02 九月0
01 九月0
频道帖子
ቶሎ እድላችሁን ተጠቀሙ register ስላደረጋቹ ብቻ 4000 ብር 🤯🫪 voice ስሙት ሁላችሁም የኔ family እንዳያመልጣቹ

2
语音消息
876
3
4000 ብር የምታገኙበት መንገድ voice በደንብ አዳምጡት ☝️
947
4
语音消息
1
5
የKWTCN Wallet ማሻሻያ፡ እስከ 10 + 20 USDT የሚደርስ ተጨማሪ ሽልማት ያግኙ!🔄🔄🔄🪙🪙🪙 ይህንን የKWTCN Wallet እድል እንዳያመልጥዎ... ብዙ ሰዎች ቀድሞውኑ ተጠቃሚ እየ
የKWTCN Wallet ማሻሻያ፡ እስከ 10 + 20 USDT የሚደርስ ተጨማሪ ሽልማት ያግኙ!🔄🔄🔄🪙🪙🪙 ይህንን የKWTCN Wallet እድል እንዳያመልጥዎ... ብዙ ሰዎች ቀድሞውኑ ተጠቃሚ እየሆኑ ነው! 🎁 ለመጀመሪያ ጊዜ ለሚያደርጉት 'Staking' እና ለጋበዙት (Referral) የሚሰጡ ሽልማቶች 💰 10 USDT ሲያስቀምጡ (Stake) → አስቀማጩ 2 USDT ያገኛል | ጋባዡ 3 USDT ያገኛል 💰 100 USDT ሲያስቀምጡ (Stake) → አስቀማጩ 5 USDT ያገኛል | ጋባዡ 5 USDT ያገኛል 💰 500 USDT ሲያስቀምጡ (Stake) → አስቀማጩ 10 USDT ያገኛል | ጋባዡ 7 USDT ያገኛል 💰 1,000 USDT ሲያስቀምጡ (Stake) → አስቀማጩ 20 USDT ያገኛል | ጋባዡ 10 USDT ያገኛል 🗓 የፕሮግራሙ ጊዜ፡ ኦገስት 24 – ሴፕቴምበር 30 ⌛️ ለመጀመሪያ ጊዜ የሚሳተፉ ሰዎች ቢያንስ ለ5 ቀናት 'Staking' ማድረግ አለባቸው 🎁 ብቁ የሆኑ ሽልማቶች በየሳምንቱ ቅዳሜ ይሰራጫሉ 🎧 በKWTCN Wallet መተግበሪያ መነሻ ገጽ ላይ የሚገኘውን የድጋፍ (headset) ምልክት በመጫን እነዚህን ለተወሰነ ጊዜ የሚቆዩ ተጨማሪ ጥቅማጥቅሞች ይጠይቁ። ስለ ቶከን መለቀቅ (token unlocking) ወቅታዊ መረጃዎችን ለማግኘት ኦፊሴላዊውን ማህበረሰብ ይቀላቀሉ፡
1 001
6
+3
🔥ተለፍቶበታል ሪያክታንት  አትለፉት 🔥ካልሰራ ACTIVETIOR IP ተጠቀሙ 🔥APP HTTP INJECTOR✌️ አውርድ
1 239
7
የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ውጤት ዛሬ ይፋ ይደረጋል። ትምህርት ሚኒስቴር በላከልን መረጃ የዘንድሮ የ12ኛ ክፍል የሀገር አቀፍ ፈተና ውጤትን በተመለከተ ከሰዓት በኋላ መግለጫ እንደሚሰጥ ጠቅሷል
የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ውጤት ዛሬ ይፋ ይደረጋል። ትምህርት ሚኒስቴር በላከልን መረጃ የዘንድሮ የ12ኛ ክፍል የሀገር አቀፍ ፈተና ውጤትን በተመለከተ ከሰዓት በኋላ መግለጫ እንደሚሰጥ ጠቅሷል። በዓመቱ ፈተናውን ከወሰዱ ተማሪዎች መካከል 62 በመቶ የሚሆኑት በኦንላይን ፈተናውን ወስደዋል። በ2018 የትምህርት ዘመን አጠቃላይ 563 ሺህ 501 ተማሪዎች በ607 የፈተና ማዕከላት ውስጥ የተፈተኑ ሲሆን ፈተናው በ6 ዙሮች ተሰጥቷል። ከዘንድሮ ጠቅላላ ተፈታኞች መካከል 306 ሺህ 456 የተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎች ሲሆኑ፣ 257 ሺህ 45 ደግሞ የማኅበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች ነበሩ፡፡ ውጤቱን በተመለከትም ትምህርት ሚኒስቴር በ9 ሰዓት መግለጫ እሰጣለሁ ብሏል፡፡ 
1 702
8
ምንጭ :-አርባ ምንጭ 🥀 12th አይዟችሁ 😭✌️ ውጤት መቼ ይታያል ? ተማሪዎች ውጤታቸውን ከሰኞ ጠዋት ወይም ማክሰኞ ከሰዓት ጀምሮ መመልከት ይችላሉ። በውጤታቸው ላይ ቅሬታ የሚኖራቸው ከሆነም 5/6 ቀናት ቅሬታ የማቅረቢያ ጊዜ የሚሰጣቸው ይሆናል።
1 397
9
በምስሉ ላይ የሚመለከቱት ፎጡር ከሌላ አለም የመጣ አውሬ አይደለም ይልቁንም ድብ የተባለው እንስሳ ያለ ፀጉሩ ይህን ይመስላል። SHARE 🚀 @technews_et @technews_et
በምስሉ ላይ የሚመለከቱት ፎጡር ከሌላ አለም የመጣ አውሬ አይደለም ይልቁንም ድብ የተባለው እንስሳ ያለ ፀጉሩ ይህን ይመስላል። SHARE 🚀 @technews_et @technews_et
1 832
10
Chrome ላይ ስትገቡ ማስታወቂያዎች እየመጡ ሚያስቸግሯቹ ከሆነ ይህን አስተካክሉ ! ወደ Chrome አፕሊኬሽን ግቡና Settings > Site Settings > Pop-ups and redirects በ
Chrome ላይ ስትገቡ ማስታወቂያዎች እየመጡ ሚያስቸግሯቹ ከሆነ ይህን አስተካክሉ ! ወደ Chrome አፕሊኬሽን ግቡና Settings > Site Settings > Pop-ups and redirects በመግባት Block ያድርጉት። ያልገባቹ ነገር ካለ ጠይቁ መልካም ምሽት✌️❤
1 804
11
የ Telegram Storage ሙሉ ሆነብኝ ላላችሁ መፍትሄ! 📲 ቴሌግራም የስልካችሁን ቦታ (Storage) እንዳይጨርስ፦ Settings > Data and Storage > Storage Usage ውስጥ
የ Telegram Storage ሙሉ ሆነብኝ ላላችሁ መፍትሄ! 📲 ቴሌግራም የስልካችሁን ቦታ (Storage) እንዳይጨርስ፦ Settings > Data and Storage > Storage Usage ውስጥ በመግባት Clear Telegram Cache የሚለውን ይጫኑ! (ምንም አይነት ፋይል ወይም ፎቶ አይጠፋባችሁም!) 💬 ይህን አድርጋችሁ ስንት GB ቦታ ክፍት ሆነላችሁ? SHARE 🚀 @technews_et @technews_et
1 891
12
🍏 የiPhone 17 Slim/Air አዲስ መረጃዎች በሰፊው፦ 📱 Apple በቅርቡ በሚያካሂደው ዝግጅት ላይ iPhone 17 Slim (ወይም Air) የተሰኘ እጅግ ቀጭን ስልክ ሊያስተዋውቅ ነው። 🔄
🍏 የiPhone 17 Slim/Air አዲስ መረጃዎች በሰፊው፦ 📱 Apple በቅርቡ በሚያካሂደው ዝግጅት ላይ iPhone 17 Slim (ወይም Air) የተሰኘ እጅግ ቀጭን ስልክ ሊያስተዋውቅ ነው። 🔄 ይህ አዲስ ስልክ እስካሁን የነበረውን የPlus ሞዴል መስመር ሙሉ በሙሉ የሚተካ ይሆናል። 📐 የስልኩ ውፍረት እጅግ በጣም ቀጭን በመሆኑ እስከዛሬ ከተሰሩ የiPhone ሞዴሎች ሁሉ ይለያል። 🛡 ገበያው ላይ በሚወጣበት ጊዜ በጠንካራና ቀልጣፋ የTitanium አካል ተዘጋጅቶ እንደሚቀርብ ተገልጿል። 📺 የስክሪኑ መጠን 6.55 ኢንች አካባቢ ሆኖ እስከ 120Hz ProMotion የፍጥነት መጠን ይደግፋል። 📸 ከጀርባው አንድ ትልቅ ካሜራ ብቻ ሊኖረው እንደሚችል እና ዲዛይኑም ሙሉ በሙሉ የተቀየረ እንደሆነ ተነግሯል። ⚡️ በስልኩ ውስጥ አዲሱ A19 ቺፕ የሚገጠም ሲሆን ለAI ስራዎች እና ለፍጥነት ከፍተኛ አቅም ይሰጠዋል። 🔋 ውፍረቱ ቀጭን ከመሆኑ የተነሳ የባትሪ መጠኑ ትንሽ ሊሆን ስለሚችል Apple ባትሪው ረጅም ሰዓት እንዲቆይ ልዩ AI ቴክኖሎጂ ይጠቀማል። 💰 ዋጋው ከiPhone 17 Pro Max ጋር የሚቀራረብ ወይም ይበልጥ ውድ ሊሆን እንደሚችል ግምቶች አሉ። 🚀 ይህ ሞዴል ለወደፊቱ የApple ስልኮች ዲዛይን አዲስ መንገድ የሚከፍት ትልቅ እርምጃ ነው ተብሎ ይጠበቃል። SHARE 🚀 @technews_et @technews_et
2 517
13
语音消息
2 411
14
392k followers ባለዉ በTikTok account እና በዚ የtelegram channel በጥራት እና በተመጣጣኝ ዋጋ ማስታወቂያ ማሰራት የምትፈልጉ 👉በዚ @bacossite account dm አርጉኝ ትልቅ discount ላይ ነኝ 🤝
2 485
15
የዩቲዩብ አዲሱ "AI Music Remix" መሣሪያ ለሁሉም ዩቲበሮች ክፍት ሆነ 🎵 ዩቲዩብ የሙዚቃ ፈጣሪዎች የባለቤትነት መብታቸውን ሳይጥሱ በ AI አማካኝነት የሙዚቃዎችን ስታይል፣ ድምፅ እና ስሜት
የዩቲዩብ አዲሱ "AI Music Remix" መሣሪያ ለሁሉም ዩቲበሮች ክፍት ሆነ 🎵 ዩቲዩብ የሙዚቃ ፈጣሪዎች የባለቤትነት መብታቸውን ሳይጥሱ በ AI አማካኝነት የሙዚቃዎችን ስታይል፣ ድምፅ እና ስሜት (Genre) በደቂቃዎች ውስጥ ቀይረው እንዲጠቀሙ የሚያስችል አዲስ መሣሪያ ለቀቀ። SHARE 🚀 @technews_et @technews_et
2 836
16
እንደምታዩት እየከፈለን እንገኛለን የ passport ስራ አለ በ12 ሰአት 1000ብር አሁኑኑ በዚ account dm አርጉኝ @bacossite+1
እንደምታዩት እየከፈለን እንገኛለን የ passport ስራ አለ በ12 ሰአት 1000ብር አሁኑኑ በዚ account dm አርጉኝ @bacossite
2 512
17
ከሰሞኑን ቻይና በውሃ ላይ በፍጥነት የሚጓዝ አስደናቂ የነፍስ አድን ድሮን አስተዋወቀች! 🚁 "QuadBoat" የተሰኘው ይህ ፈጠራ፣ በውሃ ላይ ሳይሰምጥ በቀላሉ ከሚንቀሳቀሱ የ"Silver Spider
ከሰሞኑን ቻይና በውሃ ላይ በፍጥነት የሚጓዝ አስደናቂ የነፍስ አድን ድሮን አስተዋወቀች! 🚁 "QuadBoat" የተሰኘው ይህ ፈጠራ፣ በውሃ ላይ ሳይሰምጥ በቀላሉ ከሚንቀሳቀሱ የ"Silver Spider" የሸረሪት ዝርያዎች አካላዊ አወቃቀር እና እንቅስቃሴ ተነስቶ የተገነባ ነው። ➡️ በአየር ላይ ይበራል፣ በውሃ ላይም በፍጥነት ይንቀሳቀሳል። ➡️ በጎርፍ፣ በሐይቆች እና ለመድረስ አስቸጋሪ በሆኑ አካባቢዎች የተጣሉ ሰዎችን በፍጥነት ለመፈለግ እና ለመታደግ ተዘጋጅቷል። ➡️ ከተለመዱ የመታደጊያ ዘዴዎች ይልቅ በፍጥነት ወደ አደጋ ቦታ መድረስ ይችላል። ➡️ የአደጋ ጊዜ ደራሽ ቡድኖችን ስራ በእጅጉ ለማቃለል እንደሚያግዝ ይጠበቃል። ለተጨማሪ መረጃ 👍 አድርጉ
1 886
18
🚀 Google አዲሱን Gemini Robotics ER 2 (Embodied Reasoning Model) ይፋ አደረገ! 🤖 አዲሱ ሞዴል ሮቦቶች አካባቢያቸውን በተሻለ ሁኔታ እንዲረዱ፣ ስህተቶችን በቅጽበት
🚀 Google አዲሱን Gemini Robotics ER 2 (Embodied Reasoning Model) ይፋ አደረገ! 🤖 አዲሱ ሞዴል ሮቦቶች አካባቢያቸውን በተሻለ ሁኔታ እንዲረዱ፣ ስህተቶችን በቅጽበት እንዲያውቁ እና ውስብስብ ስራዎችን በብልህነት እንዲፈጽሙ የሚያስችል ትልቅ እድገት ያመጣል። 🔥 ዋና ዋና አቅሞቹ ✅ 1. የስኬት/ስህተት መለየት (Success/Failure Detection) • ከተወሰዱ ፎቶዎች ይልቅ ቀጥታ Raw Video Feed ላይ ይሰራል። • እንደ ማፍሰስ፣ መንሸራተት ወይም የዕቃ አለመጣጠም ያሉ ስህተቶችን በቅጽበት ይለያል። ✅ 2. የተለያዩ መለኪያዎችን ማንበብ (General Instrument Reading) • ዲጂታል ስክሪኖች • መስመራዊ መለኪያዎች (Linear Scales) • ሩሎች • የፈሳሽ ቴርሞሜትሮች • እና ሌሎች በአጠቃላይ 10 የተለያዩ የመለኪያ አይነቶችን በትክክል ማንበብ ይችላል። ✅ 3. የላቀ የቦታ እና የዕቃ ግንዛቤ (Enhanced Spatial VQA) • በGemini የMulti-modal ግንዛቤ እድገት ምክንያት በምስሎችና ቪዲዮዎች ውስጥ ያሉ ዕቃዎችን አቀማመጥ በትክክል ይረዳል። • በVisual Question Answering (VQA) ላይ ትክክለኛ መልስ የመስጠት አቅሙ በከፍተኛ ሁኔታ ተሻሽሏል። 🤖 ይህ እድገት የቀጣይ ትውልድ ሮቦቶች በእውነተኛ ዓለም ውስጥ በደህናና በብልህነት እንዲሰሩ የሚያግዝ አስፈላጊ እርምጃ ነው። SHARE 🚀 @technews_et @technews_et
1 987
19
ሰላም passport ያላቹ 1 App verify ስላሰረጋቹ ብቻ 1000 ብር እሰጣቹሀለዉ ቶሎ አናግሩኝ እናንተ ላይ ምንም አይነት አደጋ አያመጣም የ 15 ደቂቃ ስራ ነዉ ፍላጎት ያላቹ ክፍያ ወድያዉ ነዉ ቶሎ በሉ guys 👉 @bacossite
2 101
20
ደሞዝተኛ እናድርግዎ ! 📱 የLinkedIn አካውንቶን በማከራዬት በሳምንት ከ 1,000 እስከ 4,000 ብር ድረስ ማግኘት እንደሚችሉ ያውቃሉ ? ⭐️መስፈርቶች ✅100+ Connection ✅ከተከፈተ
ደሞዝተኛ እናድርግዎ ! 📱 የLinkedIn አካውንቶን በማከራዬት በሳምንት ከ 1,000 እስከ 4,000 ብር ድረስ ማግኘት እንደሚችሉ ያውቃሉ ? ⭐️መስፈርቶች ✅100+ Connection ✅ከተከፈተ ከአንድ ዓመት በላይ ✅Connection የሌላችሁ እና በተከፈተበት ዓመት ብቻ ማከራዬት የምትፈልጉም Contact አድርጉን። ✅0983415944 ✅በውስጥ መስመር @Alexfunx ያግኙን ❤️ቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ ✔️ https://t.me/ethiolinkednaccountrental ❤️ የክፍያ Proof ✔️https://t.me/+8PmppyZiUBQ4YWZk 💬And bringing some one with LinkedIn account and you get payed 3$ commission👊👊 ❤️ Alex LinkedIn Ethiopia ✅ ⭐️ ታማኝነት መገለጫችን ነው!
2 377