ch
Feedback
DS TUTORIAL

DS TUTORIAL

前往频道在 Telegram

ይህ ለ 2016 Grade 12 ተማሪዎች መማርያ ግሩፕ ሲሆን በ DS TUTORIAL INSTITUTE የተከፈተ ነው ።

显示更多
1 852
订阅者
无数据24 小时
无数据7
-6330
帖子存档
በበይነ መረብ (Online) የሚሰጠውን የ12ኛ ክፍል ሃገር አቀፍ ማጠቃለያ ፈተና በተመለከተ የተሰጠ ማብራሪያ በአገራችን ለመጀመሪያ ጊዜ በበይነ መረብ የሚሰጠውን የ12ኛ ክፍል ማጠቃለያ አገር አቀፍ ፈተና ወረቀት አልባ በማድረግ የዲጂታል ጉዞውን አንድ ምዕራፍ ጀምሯል። ይሄንንም ጉዞ የተሳካ ለማድረግ በርካታ ስራዎች እየተሰሩ ይገኛሉ፡፡ ለተፈታኞች በክላስተር የተዘጋጀው ማስፈንጠሪያ (URL) ከፈተናው በፊት ገብተው የሚለማመዱበት ሲሆን የፈተናው እለት ደግሞ መፈተኛ ይሆናል። ስለሆነም ከዚህ በታች በምትፈተኑበት የፈተና ክላስተር ፊትለፊት በተቀመጠው ማስፈንጠሪያ በመግባት መለማምድ ትችላላችሁ፡፡  እስካሁን username እና password ያለገኘ ተፈታኝ ካለ፣ ከዚህ በፊት ለትምህርት ቢሮዎች ስለተላከ፣ ከየትምህርት ቤቱ አስተባባሪዎች ማግኘት የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡ ክላስተር አንድ አዲስ አበባ ከተማ አስተዳድር፡ https://c2.exam.et  ሲዳማ ብሄራዊ ክልል፡ https://c2.exam.et ትግራይ ብሄራዊ ክልል፡ https://c2.exam.et ክላስተር ሁለት ደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል፡ https://c3.exam.et ጋምቤላ ህዝቦች ክልል፡ https://c3.exam.et አማራ ብሄራዊ ክልል፡ https://c3.exam.et ክላስተር ሶስት ቤኒሻንጉል ጉሙዝ ብሔራዊ ክልል: https://c4.exam.et ሀረሪ ብሔራዊ ክልል: https://c4.exam.et አፋር ብሔራዊ ክልል: https://c4.exam.et ኦሮሚያ ብሔራዊ ክልል - 1 • አዳማ ከተማ: https://c4.exam.et • አጋሮ ከተማ: https://c4.exam.et • አምቦ ከተማ: https://c4.exam.et • ምሥራቅ አርሲ: https://c4.exam.et • ምዕራብ አርሲ: https://c4.exam.et • አሰላ ከተማ: https://c4.exam.et • ባሌ: https://c4.exam.et • ባቱ ከተማ: https://c4.exam.et • ቤሾፍቱ ከተማ: https://c4.exam.et • ቦረና: https://c4.exam.et • ቡሌ ሆራ ከተማ: https://c4.exam.et • ቡኖ በደሌ: https://c4.exam.et • ዶዶላ ከተማ: https://c4.exam.et • ምሥራቅ ባሌ: https://c4.exam.et • ምሥራቅ ቦረና: https://c4.exam.et • ጉጂ: https://c4.exam.et • ምሥራቅ ሐረርጌ: https://c4.exam.et • ምዕራብ ሐረርጌ: https://c4.exam.et • ሆለታ ከተማ: https://c4.exam.et • ሆሮ ጉዱሩ: https://c4.exam.et • ኢሉባቦር: https://c4.exam.et ክላስተር አራት ድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር: https://c5.exam.et ኦሮሚያ ብሔራዊ ክልል - 2 • ጅማ: https://c5.exam.et • ጅማ ከተማ: https://c5.exam.et • ቄለም ወለጋ: https://c5.exam.et • ማያ ከተማ: https://c5.exam.et • መቱ ከተማ: https://c5.exam.et • ሞጆ ከተማ: https://c5.exam.et • ሞያሌ ከተማ: https://c5.exam.et • ነጆ ከተማ: https://c5.exam.et • ነቀምት ከተማ: https://c5.exam.et • ሮቤ ከተማ አስተዳደር: https://c5.exam.et • ሰንዳፋ በኬ: https://c5.exam.et • ሻኪሶ ከተማ: https://c5.exam.et • ሻሸመኔ ከተማ: https://c5.exam.et • ሸገር ከተማ: https://c5.exam.et • ሸኖ ከተማ: https://c5.exam.et • ምስራቅ ሸዋ: https://c5.exam.et • ሰሜን ሸዋ (ኦሮሚያ): https://c5.exam.et • ደቡብ ምዕራብ ሸዋ: https://c5.exam.et • መዕራብ ሸዋ፡ https://c5.exam.et • ምስራቅ ወለጋ፡ https://c5.exam.et • መዕራብ ወለጋ፡ https://c5.exam.et • መዕራብ ጉጂ፡ https://c5.exam.et • ወሊሶ ከተማ፡ https://c5.exam.et

Ybd

Mn public poll F ▫️ 0% Y ▫️ 0% R ▫️ 0% K ▫️ 0% 👥 Nobody voted so far.

▶️ #DS VIP Room ለ Grade 12 ተማሪዎች 👉 በ አጫጭር እና ግልፅ የፅሁፍ ኖቶች እንዲሁም ማብራሪያዎች 👉 ለእያንዳንዱ ትምህርት በተዘጋጁ ጥያቄዎች እና መልሶች ከ DS VIP Room ጋር አብረን ወደፊት ወደ ስኬት ...... 😎😎😎😎 ለመመዝገብ👇 ከስር ባለው ሊንክ አግኙን @na_ta_nem መመዝገብያ #100 ብር ብቻ Ds tutorial instutute

Maths Practice Questions Part 2
Maths Practice Questions Part 2

🎉🎉 History Revision 🎉🎉 #ከ DS VIP Room ተቆርጦ የተወሰደ 11. The Allied counter-offensive in Africa was part of their overall plan for: a) Global domination b) Liberation of Ethiopia c) Defeating Italy and Germany d) Expanding colonial territories 12. The joint army led by Major General Orde Charles Wingate and Brigader General Daniel Sandford was known as: a) Gedeon Force b) Ethiopian Liberation Army c) Allied Expeditionary Force d) Wingate-Sandford Alliance 13. British military intervention in the liberation campaign of Ethiopia occurred after Italy's entry into: a) World War I b) World War II c) The Cold War d) Ethiopia's civil war

ከ DS VIP Room ተቆርጦ የተወሰደ .... 👨‍🏫 The cell membrane is an important part of a cell. 👨‍🏫 It surrounds and encloses the cell, and its main job is to control what goes in and out of the cell. 👨‍🏫 It does this through processes like simple diffusion, facilitated diffusion, osmosis, and active transport. 👨‍🏫 The cell membrane is like a barrier made up of a double layer of phospholipids. It's more complex than just a simple layer. 👨‍🏫 There have been different models proposed to explain its structure.

ከ DS VIP Room ተቆርጦ የተወሰደ ... 13. What happens to animal cells in a hypertonic solution? a. They gain water and swell b. They lose water and shrink c. There is no change d. The plasma membrane bursts 14. Plant cells become flaccid in a: a. Hypertonic solution b. Hypotonic solution c. Isotonic solution d. None of the above 15. Which of the following is NOT a type of endocytosis? a. Pinocytosis b. Phagocytosis c. Receptor-mediated endocytosis d. Exocytosis

ከ DS VIP Room ተቆርጦ የተወሰደ ...... Revision History Grade 10 👨‍🏫 5.4 The Patriotic Resistance Movement: The resistance against Italian rule had two stages: conventional warfare and guerrilla warfare. Ethiopian patriots, such as Ras Kassa Hailu and Dej. Balcha Safo, played important roles in the resistance. In 1937, there was a failed assassination attempt on the Italian Viceroy, which led to a massacre of Ethiopians in the city. 👨‍🏫 5.5 The Second World War and the Liberation of Ethiopia: The Second World War was fought between two military alliances, the Allied Powers and the Axis Powers. The war began in 1939 and lasted until 1945. Japan's attack on Pearl Harbor in 1941 drew the United States into the war. Allied forces, including Britain, fought against the Axis Powers, which included Italy and Germany. 👨‍🏫 5.6 The Course of the War and the Liberation of Ethiopia: Italy's entry into World War II led to British military intervention in Ethiopia. British forces, along with Ethiopian troops led by Emperor Haile Selassie, launched a campaign to liberate Ethiopia. They successfully defeated the Italian forces, and Emperor Haile Selassie returned to Ethiopia and reclaimed the throne in 1941.............. .............. ........... ....... .... ..

ከ DS VIP Room የተወሰደ ..... 👨‍🏫 Endocytosis is the process of substances entering a cell. There are three types: pinocytosis (cell drinking), phagocytosis (cell eating), and receptor-mediated endocytosis. 👨‍🏫 Exocytosis is the opposite of endocytosis and involves the removal of undigested particles from the cell..........

👨‍🏫 Photosynthesis ከ DS VIP Room ተቆርጦ የተወሰደ ..... Photosynthesis ማለት plants ለራሳቸው ምግብ ለማዘጋጀት የሚጠቀምበት process ነው ። They do this by using sunlight, water, and a gas called carbon dioxide. photosynthesis የሚፈፀምበት የ plant ክፍል leaf ይባላል ። Here's a breakdown of how a leaf is adapted for photosynthesis: 1. The leaf has a thin, waxy layer on its surface called the cuticle. This layer helps to prevent water 💦 loss from the leaf. Leaf cuticle የሚባል 🌿 ቀጭን እና ሰም የሚመስል layer በ surfaceሱ leaf ላይ አለው ። ይሔም ከ leaf ውሀ እንዳይወጣ ይከላከላል................ ሙሉውን ትምህርት ለማግኘት ከፈለጉ በውስጥ መስመር አግኙን @na_ta_nem @na_ta_nem @na_ta_nem

Entrance ተፈታኝ ነህ/ነሽ? እንግዲያውስ ይህ መረጃ ላንተ/ላንቺ ነው DS VIP Room ውስጥ ከዚህ በዋላ በቀሩት 67 ቀናት #ብቻ ውጤታማ ጥናት ማድረግ እንደምትችሉ ስንነግራችህ በደስታ ነው ። ➡️ ጥናታችሁን ያልጀመራችሁ እስከ ጥናታችሁን እስከጨረሳችሁ ለ ትምህርትም ሆነ ለ ክለሳ ዝግጁ የሆነው DS VIP ROOM ነው እጥር ምጥን ባሉ እና በጥንቃቄ በተዘጋጁ የፅሁፍ ኖቶች ➡️ ውስብስብ ምዕራፎችን በ ድምፅ በታገዘ ማብራሪያ በእያንዳንዱ ትምህርት ዙርያ የወጡ ጥያቄዎችን ከነ መልሳቸው ➡️ ተማሪዎችን መዝግበን ማስተማር ከጀመርን ከ ሁለት ወር በላይ እየሆነን ሲሆን እናንተም ከ DS VIP Room ጋር ስኬታማ እንድትሆኑ ምኞታችን ነው ። DS VIP ROOM 🔅🔅🔅🔅 ለመመዝገብ ይሔንን👇👇👇 ሊንክ ይጠቀሙ @na_ta_nem @na_ta_nem @na_ta_nem

👨‍🏫 Chemical Equilibrium: ከ DS VIP Room ተቆርጦ የተወሰደ ......... ▶️ Chemical equilibrium occurs when two opposing reactions are happening at the same rate. It's like a balance point where the forward reaction (from reactants to products) and the reverse reaction (from products to reactants) are happening at the same speed. When equilibrium is reached, the amounts of reactants and products in the reaction stay the same over time. It's like a stalemate where nothing changes. 👇Here are some characteristics of chemical equilibrium: 1. The reaction is reversible, meaning it can go in both directions. 2. The reaction happens in a closed container, so nothing is added or taken away during the reaction. 3. The forward and reverse reactions occur at the same rate. 4. All the reactants and products are present at equilibrium. 5. The properties like temperature, pressure, volume, and concentration stay constant and don't change over time. 6. Equilibrium is a dynamic process, meaning the reactions are still happening, but they balance each other out. 7. You can reach equilibrium starting from either side of the reaction. 8. The concentrations of reactants and products may not be equal. 9. The energy change of the reaction is zero at equilibrium ...............

#Update የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና የሚሰጥበት ቀን ይፋ ሆነ። የ2016 የትምህርት ዘመን የኢትዮጵያ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ (12ኛ ክፍል) ፈተና የሚሰጥበት ቀን ይፋ ሆኗል። የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ሐምሌ 3 እስከ 5 ለማህበራዊ ሳይንስ ፤ ሐምሌ 9 እስከ 11/2016 ዓ/ም ለተፈጥሮ ሳይንስ ተፈታኞች በበይነ መረብ (Online) እና በዩኒቨርሲቲ ውስጥ በወረቀት ይሰጣል። በወረቀት ላይ የሚፈተኑ የማህበራዊ ሳይንስ ተፈታኞች ከሰኔ 30 እስከ ሐምሌ 01/2016 ዓ/ም እንዲሁም የተፈጥሮ ሳይንስ ሐምሌ 6 እስከ 7/2016 ዓ/ም ወደ ዩኒቨርስቲ የሚገቡ ይሆናል። መረጃው የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ነው።

ስለ DS VIP Room ጥያቄ ካላቹ በውስጥ መስመር አግኙን @na_ta_nem

Entrance Exam ለመፈተን ጥቂት ጊዜ በቀረበት በዚህ ሰዓት የ DS VIP Room ተማሪዎች ከኛ ጋር Revision ጀምረዋል በ revision ኖታችን እያጠናችሁ በየ ዩኒቱ በምናወጣው ጥያቄዎች እራሳችሁን እየመረመራችሁ በ 100 ብቻ ለፈተና አብረውን ይዘጋጁ ለመመዝገብ @na_ta_nem DS TUTORIAL INSTITUTE

Grade 10 Old Curriculum Geography

What's your Field?
Anonymous voting

What's your Field ?
Anonymous voting

#Entrance DS VIP Room ይዘቱን በማሻሻል እንዲሁም በ #33% (Discount ) የዋጋ ቅናሽ መጥቷል ከዚህ በፊት ከነበረው model exam መፈተን ብዙ ጥያቄዎችን ከመስራት ባሻገር ለ ክለሳ የሚሆኑ አጭር እና ግልፅ የፅሁፍ ኖቶችን አካቷል ። የ ድምፅ ማብራሪያዎችን ለመመዝገብ በዚህ ሊንክ ያግኙን @DSTUTORIALVIP Entrance ቀርቧል በዚህ ወሳኝ ሰዓት ጊዜያችሁን የምታጠፉበትን ምርጫችሁን በደምብ መጠንቀቅ ይፈልጋል ። DS VIP Room ደግሞ ትክክለኛው ምርጫ ነው 🔆 DS TUTORIAL INSTITUTE