ch
Feedback
Cryptoz

Cryptoz

前往频道在 Telegram

Welcome to CryptoZ! Dive into the world of cryptocurrency with expert insights, market analysis, and the latest news. Join our community to stay informed and enhance your trading strategies!

显示更多

📈 Telegram 频道 Cryptoz 的分析概览

频道 Cryptoz (@cryptoz4tf) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 14 470 名订阅者,在 体育 类别中位列第 4 653,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 2 340

📊 受众指标与增长动态

невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 14 470 名订阅者。

根据 06 七月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -338,过去 24 小时变化为 0,整体触达仍然可观。

  • 认证状态: 未认证
  • 互动率 (ER): 平均受众互动率为 0%。内容发布后 24 小时内通常能获得 N/A% 的反应,占订阅者总量。
  • 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 0 次浏览,首日通常累积 0 次浏览。
  • 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 0

📝 描述与内容策略

作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
Welcome to CryptoZ! Dive into the world of cryptocurrency with expert insights, market analysis, and the latest news. Join our community to stay informed and enhance your trading strategies!

凭借高频更新(最新数据采集于 07 七月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 体育 类别中的关键影响点。

14 470
订阅者
无数据24 小时
-647
-33830
帖子存档
Cryptoz
14 470
🚨ክለባችን ከዣቪ ሲሞንስ ጋር በግል ከስምምነት ደርሷል። ተጫዋቹ የ7አመት ውል ላይ እሺታውን ሰጥቷል። በአንድ ቀን 2deal done የሚያሰማህ ድንቁ የቼልሲ ደጋፊ ስለሆንክ እስኪ ለራስህ አንዴ👏
🚨ክለባችን ከዣቪ ሲሞንስ ጋር በግል ከስምምነት ደርሷል። ተጫዋቹ የ7አመት ውል ላይ እሺታውን ሰጥቷል። በአንድ ቀን 2deal done የሚያሰማህ ድንቁ የቼልሲ ደጋፊ ስለሆንክ እስኪ ለራስህ አንዴ👏

Cryptoz
14 470
🚨BREAKING: ቼልሲ ከጆሬል ሃቶ ጋር በግል ጉዳዮች ስምምነት ላይ ደርሰዋል እና ተከላካዩ አያክስን ለመልቀቅ ጠይቋል! ሃቶ ወደ ቼልሲ የመቀላቀል ፍላጎት እንዳለው ለአያክስ ማኔጅመንት እና ስራ
🚨BREAKING: ቼልሲ ከጆሬል ሃቶ ጋር በግል ጉዳዮች ስምምነት ላይ ደርሰዋል እና ተከላካዩ አያክስን ለመልቀቅ ጠይቋል! ሃቶ ወደ ቼልሲ የመቀላቀል ፍላጎት እንዳለው ለአያክስ ማኔጅመንት እና ስራ አስኪያጁ አሳወቀ። ቼልሲ ለተጫዋቹ €40 ሚሊዮን ለመክፈል ከአያክስ ጋር እየተወያዩ ሲሆን፤ ከስምምነት ለመድረስም ተቃርበዋል። Fabrizio Romano

Cryptoz
14 470
🚨ከቼልሲ የምለቁ ተጫዋቾች፡- ✅ንኩንኩ ✅ብሮያ ✅ፊሊክስ ✅ስተርሊንግ እንዲሁም ኒኮላስ ጃክሰን የመሄድ እድሉ ሰፊ ነው። በቅርቡ ትኩረታችንን ወደ ምሸጡ ተጨዋቾች ያደርጋሉ። ቼልሲዎች በገበያ ላይ በ
🚨ከቼልሲ የምለቁ ተጫዋቾች፡- ✅ንኩንኩ ✅ብሮያ ✅ፊሊክስ ✅ስተርሊንግ እንዲሁም ኒኮላስ ጃክሰን የመሄድ እድሉ ሰፊ ነው። በቅርቡ ትኩረታችንን ወደ ምሸጡ ተጨዋቾች ያደርጋሉ። ቼልሲዎች በገበያ ላይ በጣም ንቁ ናቸው። ቼልሲዎች ኢላማዎች ላይ እየሰሩ ነው እና በማጥቃት መስመር ላይ ንቁ ይሆናሉ ብዬ አስባለሁ።ዝውውሩ አላለቀም። በ Xavi Simons ላይ በጥሩ ሁኔታ እየገፉ ነው! ድርድሩ በጥሩ ሁኔታ እየተካሄደ ነው። Fabrizio Romano

Cryptoz
14 470
🚨ጆሬል ሃቶ በብዙ ክለቦች ይፈለጋል ነገርግን ከሌሎች ክለቦች ይልቅ ወደ ቼልሲ የመቀላቀል ፍላጎት አለው ። አንድ ልጨምር የምችለው ነገር ቢኖር ቼልሲ እና አያክስ ጥሩ ግንኙነት እንዳላቸው እና እን
🚨ጆሬል ሃቶ በብዙ ክለቦች ይፈለጋል ነገርግን ከሌሎች ክለቦች ይልቅ ወደ ቼልሲ የመቀላቀል ፍላጎት አለው ። አንድ ልጨምር የምችለው ነገር ቢኖር ቼልሲ እና አያክስ ጥሩ ግንኙነት እንዳላቸው እና እንደ ወጣት የቼልሲ ተጫዋቾች በውሰት እንደሚሄዱ ያሉ ተጨማሪ ተጫዋቾችን ለመወያየት ቦታ ሊኖር ይችላል። አየክስ ተሰጥኦዎችን በማዳበር ታዋቂ ክለብ ናቸው። Fabrizio Romano

Cryptoz
14 470
📌ቼልሲዎች ከላፕዚግ ጋር ከመነጋገር በፊት ከ ዣቪ ሲሞንስ ጋር በግል ስምምነት ሊስማሙ ተቃርበዋል። ሲሞንስ ለቼልሲ ክፍት ነው፣ እና እሱም ለፕሪምየር ሊግ ለመጫወት የበለጠ ቅድሚያ ይሰጣል። ከቼልሲ
📌ቼልሲዎች ከላፕዚግ ጋር ከመነጋገር በፊት ከ ዣቪ ሲሞንስ ጋር በግል ስምምነት ሊስማሙ ተቃርበዋል። ሲሞንስ ለቼልሲ ክፍት ነው፣ እና እሱም ለፕሪምየር ሊግ ለመጫወት የበለጠ ቅድሚያ ይሰጣል። ከቼልሲ ጋር በቋሚነት በምለቁ የትኛውም ውይይቶች ውስጥ ካርኒ ቹኩዌሜካ ሊነሳ ይችላል። ቹቹኬሜካ እስካሁን ከላይፕዚግ ጋር ምንም አይነት ንግግር አላደረገም እና አሁንም ወደ ዶርትሙንድ የመመለስ ፍላጎት አለው። ሆኖም ዶርትሙንድ ቼልሲዎች በውሰት ለመውሰድ መጠየቅ ይፈልጋሉ። ben Jacobs - talkSPORT Like አይቆጥርም ኧረ ተጫኑት👍❤️🙏 Share➠ @ET_ZENA_CHELSEA Share➠ @ET_ZENA_CHELSEA

Cryptoz
14 470
🚨ቼልሲ ከዣቪ ሲሞንስ ጋር ከስምምነት ለመድረስ ተቃርቧል። ዝውውሩ በቀጥታ የሚፈፀም ሲሆን ሌብዚሽ በበኩሉ የቹኩሜካ ዝውውር ስምምነት ላይ እየሰራ ነው Share➠ @ET_ZENA_CHELSEA Share
🚨ቼልሲ ከዣቪ ሲሞንስ ጋር ከስምምነት ለመድረስ ተቃርቧል። ዝውውሩ በቀጥታ የሚፈፀም ሲሆን ሌብዚሽ በበኩሉ የቹኩሜካ ዝውውር ስምምነት ላይ እየሰራ ነው Share➠ @ET_ZENA_CHELSEA Share➠ @ET_ZENA_CHELSEA

Cryptoz
14 470
photo content

Cryptoz
14 470
🚨 🇧 🇷 🇪 🇦 🇰 🇮 🇳 🇬 🔷 በቅርብ ቀናት ማን ዩናይትድ ኒኮላስ ጃክሰንን ለማስፈረም ንግግር ለመጀመር እድል እንደተሰጣቸው ምንጮች ገለጹ። ቼልሲ በራቸውን ለዩናይትድ ከፍተዋል 🔷
🚨 🇧 🇷 🇪 🇦 🇰 🇮 🇳 🇬 
🔷 በቅርብ ቀናት ማን ዩናይትድ ኒኮላስ ጃክሰንን ለማስፈረም ንግግር ለመጀመር እድል እንደተሰጣቸው ምንጮች ገለጹ። ቼልሲ በራቸውን ለዩናይትድ ከፍተዋል
🔷 የጃክሰን ቀዳሚ ትኩረት - በቼልሲ ውስጥ መቆየት እና ቦታውን ለማግኘት መታገል ነው። ይህ የማይቻል ከሆነ ወደ ዩናይትድ ለመዛወር ፍላጎት አለው
🔷 ኒኮላስ ጃክሰን ሻምፒዮንስ ሊግም ሆነ የአውሮፓ እግር ኳስ በሚቀጥለው ዓመት ባይኖርም ወደ ማንቸስተር  ዩናይትድ የሚደረገውን ዝውውር እክል አይፈጥርም
🔷 ከድርድሩ ጋር ቅርበት ያላቸው ምንጮች እንደገለጹት ቼልሲ ማንቸስተር ዩናይትድ ለኒኮላስ ጃክሰን ትክክለኛ ድርድር ለመክፈት ከፈለጉ አሌሃንድሮ ጋርናቾን እንደ አማራጭ አድርገው ይፈልጋሉ። ማን ዩናይትድ የቼልሲን ፍላጎት ስለሚያውቁ እና ኒኮላስ ጃክሰንን በሚያካትት የዝውውር ስምምነት ላይ ለመወያየት ዝግጁ ስለሆኑ መልእክቱ ካሪንግተን ደርሷል
🔗 ፋብሪዚዮ ሮማኖ Share➠ @ET_ZENA_CHELSEA Share➠ @ET_ZENA_CHELSEA

Cryptoz
14 470
photo content

Cryptoz
14 470
እነዚህ ከ13 በላይ ቼልሲ ተጨዋቾች ይለቃሉ ተብለው ይጠበቃሉ እስከአሁን ሁለቱ ብቻ የለቀቁ ስሆን ቬጋ ደግሞ ለመልቀቅ ተቃርቧል። 1. Petrovic ✅ 2. Veiga ⌛ 3. Disasi ⏳ 4. Mad
እነዚህ ከ13 በላይ ቼልሲ ተጨዋቾች ይለቃሉ ተብለው ይጠበቃሉ እስከአሁን ሁለቱ ብቻ የለቀቁ ስሆን ቬጋ ደግሞ ለመልቀቅ ተቃርቧል። 1. Petrovic ✅ 2. Veiga ⌛ 3. Disasi ⏳ 4. Madueke ✅ 5. Jackson?? 6. Gilchrist 😟 7. Ugochukwu 8. Nkunku ⏳ 9. Carney 10. Sterling 11. Felix ⏳ 12. Broja 13. DD Fofana 14. Deivid Washington 15. Chilly

Cryptoz
14 470
| ቀጣይ ጨዋታ | 𝗡𝗘𝗫𝗧 𝗠𝗔𝗧𝗖𝗛 | የ 2025/26 የውድድር አመት ቅድመ ውድድር ዝግጅት (የወዳጅነት) ጨዋታ! ሾሊንግ ከ ቼልሲ 📆የጨዋታ ቀን:ሀምሌ 19- ቅዳሜ ⏰የጨዋታ ሰዓት:
| ቀጣይ ጨዋታ | 𝗡𝗘𝗫𝗧 𝗠𝗔𝗧𝗖𝗛 | የ 2025/26 የውድድር አመት ቅድመ ውድድር ዝግጅት (የወዳጅነት) ጨዋታ!        ሾሊንግ ከ ቼልሲ 📆የጨዋታ ቀን:ሀምሌ 19- ቅዳሜ ⏰የጨዋታ ሰዓት:አመሻሽ 11 ሰዓት 🏟️የጨዋታ ሜዳ:The Mortgage decisions Stadium   ድል ለታላቁ ክለባችን ቼልሲ ! 💙 @ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA

Cryptoz
14 470
Repost from N/a
✅ በ ONLINE ገንዘብ መስራት ይፈልጋሉ ?

Cryptoz
14 470
ስትራስቦርግ ማማዱ ሳርን በውሰት ከቼልሲ ለማስፈረም ተስማምቷል፣ ተከላካዩ ወደ መጀመሪያው ክለቡ ተመልሷል። በቼልሲ የ8 አመት ኮንትራት ከተፈራረመ በኋላ፣ ሰርር በውሰት ወደ ስትራስቦርግ የሮዝኒየር
ስትራስቦርግ ማማዱ ሳርን በውሰት ከቼልሲ ለማስፈረም ተስማምቷል፣ ተከላካዩ ወደ መጀመሪያው ክለቡ ተመልሷል። በቼልሲ የ8 አመት ኮንትራት ከተፈራረመ በኋላ፣ ሰርር በውሰት ወደ ስትራስቦርግ የሮዝኒየር እቅድ ቁልፍ አካል በመሆን ለመጪው ሲዝን  ስትራስቦርግን ይቀላቀላል። Here we go 🔐 Fabrizio Romano Share➠ @ET_ZENA_CHELSEA Share➠ @ET_ZENA_CHELSEA

Cryptoz
14 470
Repost from N/a
⚽️ዛሬ የተሰሙ ትኩስ ትኩስ ዜናዎች አሰልቺ ባልሆነ መልኩ አቅርበናል READ NEWS የሚለውን በማንካት ብቻ ያንብቡ!
⚽️ዛሬ የተሰሙ ትኩስ ትኩስ ዜናዎች አሰልቺ ባልሆነ መልኩ አቅርበናል READ NEWS የሚለውን በማንካት ብቻ ያንብቡ!

Cryptoz
14 470
EXCL🚨: ስትራስቦርግ ማማዱ ሳርርን በውሰት ከቼልሲ ለማስፈረም ተስማምቷል፣ ተከላካዩ ወደ መጀመሪያው ክለቡ ተመልሷል። በቼልሲ የ8 አመት ኮንትራት ከተፈራረመ በኋላ፣ ሰርር በውሰት ወደ ስትራስቦር
EXCL🚨: ስትራስቦርግ ማማዱ ሳርርን በውሰት ከቼልሲ ለማስፈረም ተስማምቷል፣ ተከላካዩ ወደ መጀመሪያው ክለቡ ተመልሷል። በቼልሲ የ8 አመት ኮንትራት ከተፈራረመ በኋላ፣ ሰርር በውሰት ወደ ስትራስቦርግ የሮዝኒየር እቅድ ቁልፍ አካል በመሆን ለመጪው ሲዝን ስትራስቦርግን ይቀላቀላል። Here we go Fabrizio Romano

Cryptoz
14 470
Repost from N/a
✅ በ ONLINE ገንዘብ መስራት ይፈልጋሉ ?

Cryptoz
14 470
ተማሪ ነህ 🤗

Cryptoz
14 470
Repost from N/a
🚨ከ17 ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል የ 200 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ! በኢትዮጵያ በጣም አስቸጋሪ የነበረዉ ረሀብ መች አመተምህረት ነበረ
🚨ከ17 ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል የ 200 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ! በኢትዮጵያ በጣም አስቸጋሪ የነበረዉ  ረሀብ መች አመተምህረት ነበረ

Cryptoz
14 470
የያማል ቻናል ተከፈተ! 🔥 አሁኑኑ ቻናሉን ይቀላቀሉ
የያማል ቻናል ተከፈተ! 🔥 አሁኑኑ ቻናሉን ይቀላቀሉ