2 269
订阅者
无数据24 小时
+27 天
-3830 天
帖子存档
2 269
🔥ቢትኮይን ወደ 3 ዶላር ይወርዳል
💵 ዛሬ በ Kucoin ልውውጥ፣ በ BTC/DAI ጥንድ፣ ቢትኮይን ለአጭር ጊዜ ወደ $3.2 በዝቅተኛ ፈሳሽነት ወድቋል።
አንድ ሰው በዚያ ዋጋ መግዛት ከቻለ አስቡት
በጣም ትርፋማ ለሆን የሚችልበት አጋጣሚ ትልቅነዉ
🟢 Share ➡️➡️
🟢 Share ➡️➡️
2 269
🔥ቢትኮይን ወደ 3 ዶላር ይወርዳል
💵 ዛሬ በ Kucoin ልውውጥ፣ በ BTC/DAI ጥንድ፣ ቢትኮይን ለአጭር ጊዜ ወደ $3.2 በዝቅተኛ ፈሳሽነት ወድቋል።
አንድ ሰው በዚያ ዋጋ መግዛት ከቻለ አስቡት
በጣም ትርፋማ ለሆን የሚችልበት አጋጣሚ ትልቅነዉ
🟢 Share ➡️➡️ @NTX_Trading
🟢 Share ➡️➡️ @NTX_Trading
2 269
📌 Today’s Hamster Kombat Daily Cipher
The code: SCRYPT
S: • • • (dot dot dot)
C: — • — • ( dash dot dash dot)
R: • — • (dot dash dot)
Y: — • — — ( dash dot dash dash)
P: • — — • (dot dash dash dot)
T: — (dash)
🟢 Share ➡️➡️
🟢 Share ➡️➡️
2 269
#Update
ዶላር መሸጫው ከ100 ብር አለፈ።
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የነገ ቅዳሜ ምንዛሬ ዋጋን ዛሬ ምሽት ይፋ አድርጓል።
በዚህም አንዱ የአሜሪካን ዶላር መግዣው 95 ብር ከ6931 ሳንቲም ፤ መሸጫው 101 ብር ከ4347 ሳንቲም እንዲሆን ቆርጧል።
ፓውንድ ስተርሊንግም በእጅጉ ጨምሯል። መግዣው 116 ብር ከ6881 ሳንቲም ፤ መሸጫው 123 ብር ከ6894 ሆኖ ይውላል ብሏል።
ዩሮም እጅግ በጣም ጨምሯል። መግዣው 104 ብር ከ4107 ሳንቲም መሸጫው 110 ብር ከ6754 ሳንቲም እንደሚሆን አሳውቋል።
የUAE ድርሃም በተመሳሳይ ጨምሯል። አንዱ ድርሃም ነገ በ23 ብር ከ3201 ሳንቲም እየተገዛ ፤ በ24 ብር ከ7194 ሳንቲም ይሸጣል ብሏል።
#NTX_Crypto #Ethiopia #Dollar
Share ➽ @NTX_Trading
Share ➽ @NTX_Trading
2 269
+5
ሁሉም የውጭ ምንዛሬ ዋጋ ወደላይ እየተተኮሰ ነው። በባንኮች መካከል ያለው ፉክክርም እየተጧጧፈ ነው።
የግል ባንኮች የዛሬ ዕለታዊ ምዛሬ ዋጋ እያሳወቁ ናቸው የውጭ ምንዛሬ ዋጋቸውን በእጅጉ እየጨመሩ ይገኛሉ።
ዶላር እንደሆነ ወደ 100 እየተጠጋ መጥቷል።
የኢትዮጵያ ብር ቀስ በቀስ ዋጋውን እያጣ ነው 🥶
#NTX_Crypto #Ethiopia #Dollar
Share ➽ @NTX_Trading
Share ➽ @NTX_Trading
2 269
#ዶላር
ዛሬ ሐሙስ ሐምሌ 25/2016 ዓ/ም የነበረውን እና ነገ ሐምሌ 26/2016 ዓ/ም የሚኖረውን ልዩነት ይመልከቱ !
➡️ ዛሬ የዋለበት ፦ አንድ የአሜሪካ ዶላር 80 ብር ከ0203 ሳንቲም መግዣ ፤ 81 ብር ከ6207 ሳንቲም መሸጫ
➡️ ለነገ የተቆረጠው ፦ አንድ የአሜሪካ ዶላር 83 ብር ከ9413 ሳንቲም መግዣ ፤ 85 ብር ከ6201 ሳንቲም መሸጫ
ይህ የምንዛሬ ዋጋ በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ነው።
#TikvahEthiopia
@tikvahethiopia
2 269
🚨 የአሜሪካ መንግስት ከምርጫው በፊት BTC ለመሸጥ ወሰነ
29.8k BTC (2.02 ቢሊዮን ዶላር) ከአሜሪካ መንግስት ዋሌት ወዳልታወቀ አድራሻ ተላልፏል
ቀጥተኛ ሽያጭ የሚያመለክት ምንም ማስረጃ የለም, ነገር ግን ገበያው እርማት ለማግኘት ምክንያት እየፈለገ ነበር እና አገኘ።
@EthioCrypto_433
@EthioCrypto_433
2 269
⚠️#HMSTR #crypto #airdrop
According to the whitepaper, the game Hamster Kombat will distribute 60% of the tokens among the players.
2 269
Repost from NTX Crypto 💰
👍 Today's Hamster Kombat Daily Combo
🟡Specials tab → Hamster Green energy
🟡Specials tab → NFT Collection Launch
🟡Web3 tab → NFT Metaverse
🗓 For 29 July
Share ➽ @NTX_Crypto
Share ➽ @NTX_Crypto
2 269
⬆️በባንክ የምንዛሬ ዋጋ በስንት ጨመረ ❓🔍የውጭ ምንዛሪ አስተዳደር ሥርዓት ላይ ማሻሻያ ከመደረጉ ከ3 ቀናት በፊት የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አንድ የአሜሪካ ዶላር መግዣ ዋጋ 57 ብር ከ4895 ሳንቲም ነበር ፤ መሸጫው 58 ብር ከ6393 ሳንቲም ነበር። @EthioCrypto_433 @EthioCrypto_433
2 269
⚠️Summer consolidation is almost complete.
#Bitcoin💰 is aiming for a strong month-end close.
After that... 🔼
We expect an increase in demand for ETFs after Trump's speech over the weekend.This could be a big week.👀 Throw some fire 🔥 ⚫️ODES → Trading⚫️
