Chal_stack_tech✨
前往频道在 Telegram
Welcome to a Chal_stack_tech Tech Channel 🌟 Join me on an exciting journey through the world of programming! 🚀 Whether you're a beginner looking to learn the basics or an experienced coder seeking new tips and tricks, @chaldev
显示更多未指定国家未指定类别
481
订阅者
无数据24 小时
-77 天
-1830 天
吸引订阅者
九月 '269月 '26
九月 '26
+8
在0个频道中
八月 '26
+28
在7个频道中
Get PRO
七月 '26
+336
在4个频道中
Get PRO
六月 '26
+5
在1个频道中
Get PRO
五月 '26
+30
在2个频道中
Get PRO
四月 '26
+224
在5个频道中
| 日期 | 订阅者增长 | 提及 | 频道 | |
| 28 九月 | 0 | |||
| 27 九月 | 0 | |||
| 26 九月 | 0 | |||
| 25 九月 | 0 | |||
| 24 九月 | +1 | |||
| 23 九月 | 0 | |||
| 22 九月 | 0 | |||
| 21 九月 | 0 | |||
| 20 九月 | 0 | |||
| 19 九月 | +1 | |||
| 18 九月 | +1 | |||
| 17 九月 | +1 | |||
| 16 九月 | 0 | |||
| 15 九月 | 0 | |||
| 14 九月 | 0 | |||
| 13 九月 | 0 | |||
| 12 九月 | 0 | |||
| 11 九月 | +2 | |||
| 10 九月 | 0 | |||
| 09 九月 | 0 | |||
| 08 九月 | +1 | |||
| 07 九月 | 0 | |||
| 06 九月 | 0 | |||
| 05 九月 | 0 | |||
| 04 九月 | 0 | |||
| 03 九月 | +1 | |||
| 02 九月 | 0 | |||
| 01 九月 | 0 |
频道帖子
🚀 ሰላም ሰላም የPreXam ቤተሰቦች! 👋
ባለፉት ዓመታት PreXamን በመጠቀም በጣም ብዙ ተማሪዎች እጅግ የላቀ እና ምርጥ ውጤት አስመዝግበው ማለፋቸው ይታወሳል!
🎓✨እነሆ ዘንድሮም በበለጠ ዝግጅት እና በአዲስ ሙሉ Energy ተመልሰን መጥተናል! በዚህ ዙር ለ2019 የዩኒቨርሲቲ ፍሬሽማን (Freshman) ተማሪዎች ሙሉ ዝግጅት አድርገን እየጠበቅናችሁ ነው፦
🤖 የPreXam Quiz Bot Full Access፦ ሁሉንም የቦታችንን ጥያቄዎች ያለ ምንም ገደብ ሙሉ በሙሉ መጠቀም ትችላላችሁ።
📘 Premium የጥናት PDFs፦ ደረጃቸውን የጠበቁ፣ ግልጽ ማብራሪያና ልምምዶችን የያዙ የጥናት ማቴሪያሎች።
🌐 የዌብሳይት የሙከራ ፈተናዎች (Mock Exams)፦ እውነተኛ የፈተና ሁኔታን ለመለማመድ በቀጥታ በዌብሳይታችን ላይ ፈተናዎችን ትወስዳላችሁ።
እኛ ሙሉ በሙሉ ለፈተናዎ ብቁ አድርገን እናዘጋጃችኋለን! 🎯
━━━━━━━━━━━━━━
📖 ማጥናት ➔ 📝 መለማመድ ➔ 🎯 በዌብሳይት መፈተን ➔ 📈 ማሻሻል!
━━━━━━━━━━━━━━
🚀 ከዛሬ ጀምረው ይቀላቀሉን፦
https://t.me/+Mcc3bplklBA3MTI0 https://t.me/+Mcc3bplklBA3MTI0
👉 ይፋዊ ዌብሳይታችን፦ https://prexams.vercel.app/
PreXam — ለፈተናህ ሁሌም ዝግጁ ሁን! 🔥
| 2 | ✔️🔢🔢🔢9️⃣✔️
ለመላው የቻናላችን ቤተሰቦች
እንኳን ለ2019 ዓ.ም አዲስ አመት በሰላም አደረሳችሁ።
አዲሱ አመት
🌻 የሰላም፣ የፍቅርና የስኬት ያድርግልን።
🌻 ሁላችንም የምንናፍቀውን የሀገራችንን ሰላም ይመልስልን።
🌻እግዚአብሔር የልባችሁን መልካም ምኞት ይፈጽምላችሁ
🌻በሁሉም መንገዳችሁ ይምራችሁ እና እጁ ከእናንተ ጋር ይሁን
ጌታ ይባርካችሁ፣ ይጠብቃችሁ፣ ሰላሙንም ይስጣችሁ🤍
🌼🌼 መልካም አዲስ አመት 🌼🌼
@Markengeta | 172 |
| 3 | ▓▓▓▓▓▓▓▓▓▓▓▓▓▓▓▓ ፻% (100%) | 102 |
| 4 | Important Information for University Students‼️
I can confirm that the Ministry of Education is currently registering thousands of continuing students—who were previously enrolled in universities within the Tigray region—who wish to transfer to other universities due to the current situation in the region.
🔴 The Ministry of Education will make temporary transfer placements before classes begin next week.
🔴 Students wishing to take advantage of this opportunity must register and bring the necessary documents (academic records).
🔴 Registration Location: Addis Ababa – Arat Kilo.
⏰ Time is limited, so please register as soon as possible; kindly share this information with friends and interested students.
Although the Ministry of Education had previously sent a formal request for universities in the Tigray region to be exempted from military service requirements, these universities are currently issuing calls for continuing students to return
@haramaya_info | 119 |
| 5 | Le Habte dimts inihun | 186 |
| 6 | #ለወንድማችን_ድምፅ_እንስጠው
በሐረማያ ዩኒቨርሲቲ ቢዝነስና ኢኮኖሚክስ ኮሌጅ መምህር የሆነው ሀብታሙ ለገሰ ያለውን እውቀት በተለያዩ የሚዲያ አማራጮች በተከታታይነት በማቅረብ ከ2ኛ ደረጃ እስከ ድህረ ምረቃ ድረስ ላሉ ተማሪዎች የኢኮኖሚክስ ትምህርት ሌክቸሮችንና ኢኮኖሚያዊ ጉዳዮችን ማብራሪያ በቪዲዮ እየሰራ በዚህ ሊንክ (https://youtube.com/@economicsbyhabtamu?si=Zc3j93sEaChfRlgv
) እና በመደበኛ ነባር የሚዲያ ዘርፎች በማቅረብ እገዛ እየደረገ ነው።
ይህም ተማሪዎችን ለማገዝ የሚያደርገውን አስተዋኦ እና ያለውን ዕውቀት ለብዙዎች ለማካፈል የሚያደርገውን ጥረት በመመልከት በ"የቅን ልቦች" የሽልማት ውድድር በኢኮኖሚክስና ፋይናንስ ዘርፍ ዕጩ ሆኖ ቀርቧልና በተግባር የሚያደርገውን መልካምነት በመደገፍ ድምፅ እንስጠው።
መልካምነት እናበረታታ!
በቀጣዩ ሊንክ ተጠቅመን ለወንድማችን ድምፅ እንስጠው!
https://yekinlibochaward.org/nominees/habtamu-legese | 171 |
| 7 | 🚀 እንኳን ደስ አላችሁ—ፈተናውን አልፋችኋል! ቀጣዩ ዕቅዳችሁስ ምንድን ነው?
🎓🎉የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ፈተናውን በስኬት ላለፋችሁ ተማሪዎች በሙሉ እንኳን ደስ አላችሁ! ነገር ግን ፈተናውን ማለፍ የመጀመሪያው እርምጃ ብቻ ነው። አዲስ የትምህርት ሥርዓት፣ የካምፓስ ሕይወት፣ ከፍተኛ ውድድርና የጊዜ አጠቃቀም ቀጣዮቹ ፈተናዎቻችሁ ናቸው።
PreXam ለዩኒቨርሲቲ ሕይወት ቀድማችሁ እንድትዘጋጁ፣ እውቀታችሁን እንድትመዝኑና ውጤታችሁን እንድታሳድጉ ከጎናችሁ ነው።
🔥 በPreXam ምን ታገኛላችሁ?
🧑🏫 ምክርና መመሪያ (Mentorship)
ከፍተኛ GPA ካስመዘገቡ እና የካምፓስ ሕይወትን በስኬት ካለፉ ተማሪዎች የጥናት፣ የጊዜ አጠቃቀምና የራስ አያያዝ ምክር።
📝 ልዩ የሙከራ ፈተናዎች (Special Exams)
በcommon ኮርሶች ላይ ያተኮሩ፣ ለዩኒቨርሲቲ ፈተናዎች በብቃት እንድትዘጋጁ የሚረዷችሁ ፈተናዎች።
🤖 የቴሌግራም Quiz Bot(@prexambot)
በየምዕራፉ እውቀታችሁን ፈትሹ፣ ተለማመዱ፣ የፈተና ዝግጁነታችሁንም አረጋግጡ።
🏫 የዩኒቨርሲቲ ሕይወት መመሪያ
ከቤተሰብ ርቆ መኖርን፣ አዲስ ባህልን፣ የካምፓስ ነፃነትንና የአቻ ግፊትን በጥበብ መቋቋም ተማሩ።
⚠️ ተግዳሮቶችን የማሸነፊያ ስልቶች
የትምህርት መደራረብን፣ የፈተና ጭንቀትንና የጊዜ እጥረትን ለመቆጣጠር ተግባራዊ ዘዴዎችን ያግኙ።
🎯 የህልማችሁን የትምህርት ክፍል ለመቀላቀል ዝግጅት
በመጀመሪያው ዓመት ጠንካራ ውጤት በማስመዝገብ Medicine፣ Software Engineering፣ Law፣ Computing እና ሌሎች ተፈላጊ ክፍሎችን ለመቀላቀል የሚረዳ ስትራቴጂ።
🎯 PreXam — የእናንተ ዝግጅት። የእናንተ ማኅበረሰብ። የእናንተ ነገ።
📲 አሁኑኑ የPreXam ማኅበረሰብን ይቀላቀሉ፦
👉 https://t.me/+Mcc3bplklBA3MTI0
👉 https://t.me/+Mcc3bplklBA3MTI0
#PreXam #PreXamBot #Freshman #UniversityExams #CommonCourses #UniversityLife #EthiopianStudents #Mentorship #CampusChallenges #StudentSuccess #Ethiopia | 285 |
| 8 | Get $175 in free AI API credits from AgentRouter
Supported models:
> OpenAI GPT 5.6 SOL
> Claude Opus 4.8
> Claude Opus 5
link
https://agentrouter.org/register?aff=8d6L
> sign up With a GitHub account (least 1 year old)
> Generate your API key
> Check your balance in Wallet
Credit and non withdraw money it used developers and builder.
https://t.me/+9qX11QsL6IQ1NGQ0
https://t.me/+9qX11QsL6IQ1NGQ0 | 195 |
| 9 | 🇪🇹 የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተናን ከወሰዱት ተማሪዎች 50% እና ከዛ በላይ ያስመዘገቡት 12.8 በመቶ ያህሉ ናቸው - ትምህርት ሚኒስቴር
የዘንድሮውን ፈተና ከወሰዱት 550,210 ተማሪዎች ውስጥ 70,544ቱ ግማሽና ከዛ በላይ ውጤት ማስመዝገባቸውን የትምህርት ሚኒስትሩ ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ ዛሬ በሰጡት መግለጫ አስታውቀዋል።
የሚኒስተሩ ቁልፍ መግለጫዎች፦
🔶 በተፈጥሮ ሳይንስ 591.6 ፤ በማኅበራዊ ሳይንስ 576.25 ከፍተኛ ውጤቶች ሆነው ተመዝግበዋል።
🔶 563,960 ተማሪዎች ተመዝግበው 550,210 ተማሪዎች ፈተናውን ወስደዋል።
🔶 88 ትምህርት ቤቶች ሙሉ ተማሪዎቻቸውን አሳልፈዋል።
🔶 ፈተናው በኮምፒውተርና በወረቀት ታግዞ ተሰጥቷል።
🔶 የተማሪዎች ውጤት ሰኞ አመሻሽ አልያም ማክሰኞ ይፋ ይደረጋል።
✅ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ | 👉 X | 225 |
| 10 | Have a beautiful and blessed Jummah my peeps ❤️
@ahlumina | 198 |
| 11 | 没有文字... | 259 |
| 12 | https://forms.gle/qNcaL3oX9Gs4oSpCA | 236 |
| 13 | በኤአይ (AI) የተነደፉ አዳዲስ ቫይረሶች ተፈጠሩ
የአሜሪካ ተመራማሪዎች አርቴፊሻል ኢንተለጀንስ (ኤአይ) በመጠቀም በላብራቶሪ ውስጥ ሊባዙ የሚችሉ አዳዲስ ቫይረሶችን በተሳካ ሁኔታ መንደፋቸውን አስታወቁ። የስታንፎርድ ዩኒቨርሲቲ ተመራማሪዎች "ኢቮ 1" እና "ኢቮ 2" የተባሉ የኤአይ ሞዴሎችን በመጠቀም ከባክቴሪያ እና ከሌሎች ሕያዋን ፍጥረታት ዘረ-መል ላይ በማሰልጠን 16 አዳዲስ ቫይረሶችን ሰርተዋል። እነዚህ ቫይረሶች በሰዎች ላይ ምንም ዓይነት አደጋ የማያደርሱ እና የተወሰኑ ጎጂ ባክቴሪያዎችን ብቻ አጥቅተው መግደል የሚችሉ መሆናቸው ተገልጿል።
ይህ ግኝት ለሕክምናው ዓለም ትልቅ እድገት ቢሆንም፣ ባለሙያዎች ግን ቴክኖሎጂው ከቁጥጥር ውጭ ሊወጣና ከፍተኛ የደህንነት ስጋት ሊፈጥር እንደሚችል አስጠንቅቀዋል። በታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ ባዮሎጂ በኮምፒውተር መታገዝ መጀመሩ ትልቅ ስኬት ቢሆንም፣ ወደፊት ሕያው ፍጥረታትንም በኤአይ ለመፍጠር የሚያስችል አደገኛ በር ሊከፍት እንደሚችል ተነግሯል። | 273 |
| 14 | ⭐️ Gemini 3.7 Flash is here!
Google’s new AI model is built for better reasoning, coding, and AI agents, while giving developers more control over speed and cost.
What’s new?
🧠 Better reasoning
💻 Better coding
🤖 Smarter AI agents
⚡️ Faster & more efficient
💰 Lower cost
It can work with text, images, audio, and video, with up to a 1M token context window. 🤯
AI is moving fast!
#Gemini #AI #GoogleDeepMind #ArtificialIntelligence #Tech | 238 |
| 15 | just saw the full story of this girl and wanted to share it here… it’s genuinely heartbreaking. if you can help out in any way, please do 🙏
@selfmadecoder | 205 |
| 16 | ለእህታችን ቻሌንጅ!
10 ብር ለአንድ ሰው ትንሽ ቢመስልም ስንበዛ ግን ከኛ የወጣው 10 ብር ለሌላ ሰው ህይወቱን ማትረፍ ሊሆን ይችላል
ከ10 ብር ጀምረን መላክ የምንችለውን እንላክላት... ለእህታችን እንድረስ❤️
CBE - 1000487578828
TeleBirr - 0911179293
Awash Bank - 013471629151800
ሁሉም አካውንት ስም - Rahel Aregay
ከላካችሁ በኃላ ኮመንት ላይ ከScreenshot ጀምሮ እስከ ቴክስት መላክ ትችላላችሁ! | 171 |
| 17 | ❗️AI agent just hacked a gym booking system
Australia just recorded what may be its first known autonomous AI agent-driven hack. An OpenClaw agent powered by Anthropic’s Claude was asked to book its user a gym class.
While navigating the booking system, it discovered something interesting: the gym’s API allowed it to cancel other people’s reservations without asking for permission.
The user was already 4th on a waitlist and asked the agent if it could move him up. The agent found a shortcut. It cancelled the person sitting in 1st place. Just like that, the user moved from 4th to 3rd.
No hacker in a hoodie. No sophisticated cyberattack. Just an AI agent looking at its goal and thinking: “Well… this works.”
And now comes the really awkward part. Australian law doesn’t have a clear answer for who is responsible when an autonomous AI agent does something like this.
The user? The developer? Anthropic? The gym? Everyone may have a seat at the legal hot seat.
Source.
@aipost 🏴 | 235 |
| 18 | Get $175 in free AI API credits from AgentRouter
Supported models:
> OpenAI GPT 5.6 SOL
> Claude Opus 4.8
> Claude Opus 5
link
https://agentrouter.org/register?aff=8d6L
> sign up With a GitHub account (least 1 year old)
> Generate your API key
> Check your balance in Wallet
Credit and non withdraw money it used developers and builder.
https://t.me/+9qX11QsL6IQ1NGQ0
https://t.me/+9qX11QsL6IQ1NGQ0 | 164 |
| 19 | Choosing a university department is one of the biggest decisions you'll make. Unfortunately, many students choose a field based on pressure, trends, or what others expect—not on what truly fits them.
Ethio Path Finder is designed to help freshman students discover career paths that align with their interests, strengths, and passions before making life-changing decisions.
✨ Why use it?
✅ Explore careers that match your personality.
✅ Discover opportunities you may have overlooked.
✅ Make more informed academic and career decisions.
✅ Gain confidence in your future path.
😂 Reality check:
"Maybe your current career isn't your passion... it's just the path everyone expected you to follow. 😅"
🎯 Anyways... find your path.
🔗 Try it here:
https://ethio-path-finder.vercel.app
https://ethio-path-finder.vercel.app
💬 To my fellow developers: I'd really appreciate your feedback on the platform—what works well, what could be improved, and any ideas for making it even better.
📢 Share it with your freshman friends. It might help someone discover the path they're truly meant to follow.
@chalstack_tech | 126 |
| 20 | Introducing EthioDeploy
Deploying applications shouldn't require hours of server setup, DevOps knowledge, or an international credit card. We built this to make hosting simple for developers, startups, and businesses.
Connect your GitHub repository, push your code, and your application is online in seconds.
Here's what you get with EthioDeploy:
1. Automatic stack detection
Works out of the box with Next.js, React, Node.js, Python, and other popular frameworks.
2. Preview deployments
Every branch and pull request gets its own live preview URL so you can review changes before they go live.
3. Managed PostgreSQL and Redis
Create production-ready databases for your projects in just a few clicks.
4. Custom domains
Connect your own domain with free SSL certificates.
5. Built-in analytics
Track traffic and monitor your applications from a single dashboard.
6. Built for Ethiopia
Get started for free and pay in Birr. No international card required.
Check it out at ethiodeploy.com | 297 |
