ch
Feedback
ጄጄ ሰለፊይ App Developer

ጄጄ ሰለፊይ App Developer

前往频道在 Telegram

https://play.google.com/store/apps/details?id=com.abdulrezak.tuhfetulatfal ለገዋደኛዎተ ለውድ ቤተሰቦቻችን(ለሰለፊዮች) የሚጠቅሙ በሱና መሻይኮች እና ኡስታዞች የተቀሩ የኪታቦችን የድምፅ ስብስብ በአፕሊኬሽን አዘጋጅተን የምንለቅበት ቻናል ነው። በመሆኑም ለጓደኛዎ እና ለወዳጅ ዘመድዎ መረጀውን በማጋራት ተጠቃሚ ያድርጉዋቸው።

显示更多
6 340
订阅者
+1524 小时
+3707 天
+77830 天
帖子存档
አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱህ ውድ ሰለፊዮች በሰሞኑ  የቴሌግራም የቻናሌ ሊንክ በተለያዩ የሱና ኡስታዞች እና መሻይኮች ቻናል በማስታወቂያ መልክ እየገባ ነበር፤ ይህን የደረኩት በሸሪዓ ይፈቀዳል የሚል ከሱና ወንድማችን ሰምቼ ስለነበራ ነው። አጠቃላይ ይፈቀዳል ወይስ አይፈቀድም የሚለውን የዓሊምች ጉዳይ ነው። ምንም እንኳ ይፈቀዳል ቢባል የዓሊሞችን የቴሌግራም ቻናል ያለነሱ እውቅ እና ፍቃድ ማስታወቂያ ማስፖሰት ዓሊሞችን መዳፈር ሁኖ ስለተየኝ መላው ሰለፊዩን መህበረ ሰብ ይቅርታ መጠየቅ እወዳለሁ በዋናነት በቴሌግራም ቻናለቸው ለይ የኔ ማስታወቂያ ሲለጠፍባቸው የነበሩ የቻናል በልተቤቶችን ይቅርታ ማለት እወዳለሁ ወንድማችሁ ጄጄ ነኝ! https://t.me/jj_app_developer https://t.me/jj_app_developer

አዲስ አፕ ተለቀቀ! ↩️اسـم الكتـاب፡- ➘➷➴ سلم الوصول إلى علم الأصل ((ሱለሙል ዉሱል ኢሊ ዒልሚል ኡሱል)) ✨ አፕልኬሽኑ ያካተተው:- 🔹 ከ imo ግሩፕ የተያያዘ 🔹 ከ
አዲስ አፕ ተለቀቀ! ↩️اسـم الكتـاب፡- ➘➷➴ سلم الوصول إلى علم الأصل ((ሱለሙል ዉሱል ኢሊ ዒልሚል ኡሱል)) ✨ አፕልኬሽኑ ያካተተው:- 🔹 ከ imo ግሩፕ የተያያዘ 🔹 ከ ቴሌግራም ቻናል የተያያዘ 🔹 የኪታቡ PDF 🔹 የኪታቡ ማብራሪያ በድምፅ 🔹 የድምፅ መቆጣጠሪያ 🔹 የብርሃን (Light) መቆጣጠሪያ 🔹 ማስታወሻ መያዣ 🔹 Repeat (Replay) ባህሪ 🎙 ትምህርቱ የተሰጠው፦ በኡስታዝ አቡ ዘከሪየህ አላህ ይጠብቀው 📲 አሁኑኑ አፑን ያውርዱ እና ለሌሎችም ያጋሩ። 🛠 የአፕ ማሰሪያ አገልግሎት ለማግኘት 👉 @JJ_selfy_app_developer 📢 ከ100 በላይ እስላማዊ አፕልኬሽኖችን ለማግኘት ቻናላችንን ይቀላቀሉ። https://t.me/jj_app_developer https://t.me/jj_app_developer https://t.me/jj_app_developer

አዲስ አፕ ተለቀቀ! ↩️اسـم الكتـاب፡- ➘➷➴ خذ عقيدتك ((ኹዝ ዐቂደተክ)) ✨ አፕልኬሽኑ ያካተተው:- 🔹 የኪታቡ PDF 🔹 የኪታቡ ማብራሪያ በድምፅ 🔹 የድምፅ መቆጣጠሪያ 🔹 የብ
አዲስ አፕ ተለቀቀ! ↩️اسـم الكتـاب፡- ➘➷➴ خذ عقيدتك ((ኹዝ ዐቂደተክ)) ✨ አፕልኬሽኑ ያካተተው:- 🔹 የኪታቡ PDF 🔹 የኪታቡ ማብራሪያ በድምፅ 🔹 የድምፅ መቆጣጠሪያ 🔹 የብርሃን (Light) መቆጣጠሪያ 🔹 ማስታወሻ መያዣ 🔹 Repeat (Replay) ባህሪ 🎙 ትምህርቱ የተሰጠው፦ በወንድም ኢብኑ ሀሰን አላህ ይጠብቀው 📲 አሁኑኑ አፑን ያውርዱ እና ለሌሎችም ያጋሩ። 🛠 የአፕ ማሰሪያ አገልግሎት ለማግኘት 👉 @JJ_selfy_app_developer 📢 ከ100 በላይ እስላማዊ አፕልኬሽኖችን ለማግኘት ቻናላችንን ይቀላቀሉ። https://t.me/jj_app_developer https://t.me/jj_app_developer https://t.me/jj_app_developer

🌿📚 ጥያቄ 📚🌿 ❓ ከታች ካሉት የሐዲስ መዛግብት ኪታቦች ውስጥ ሰሒሕ የሆኑ ሐዲሶችን በተሻለ ሁኔታ የሰበሰበው የትኛው ነው? 🌸 ትክክለኛውን መልስ በመንካት ወደ ሰለፊዮች ቻናል ይቀላቀሉ! 🌸

አንደኛው ዙር ተዘግቶዋ አፕሊኬሽን አሰራር መሰልጠን የምትፈልጉ በሁለተኛ ዙር እንገናኝ

አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱህ የአፕ አሰራር ስልጠናውን ለመውሰድ የተመዘገባችሁ ተማሪዎች የ1ኛ ዙር ነገ(እሮብ) መታ በይፋ ይጀምራል ኢንሻአላህ 2 ተማሪ ስለሚቀረን የፈጠነ መመዝገብ ትችላለችሁ

ከታች ከተዘረዘሩት ወንጀሎች ውስጥ የትኛውን ወንጀል ነው አላህ በቁርአኑ ውስጥ እንደማይምረው የነገረን። ትክክለኛውን መልስ በመንካት የሚመጣላቹን የሰለፊዮች ቻናሉ ይቀላቀሉ።
ከታች ከተዘረዘሩት ወንጀሎች ውስጥ የትኛውን ወንጀል ነው አላህ በቁርአኑ ውስጥ እንደማይምረው የነገረን። ትክክለኛውን መልስ በመንካት የሚመጣላቹን የሰለፊዮች ቻናሉ ይቀላቀሉ።

3 ተማሪ ብቻ ነው የሚቀረን ይህን እድል ተጠቀሙበት አንድ ሰው ዩንቨርስቲ ገብቶ አምስት አመት የሚመራውን በአንድ ወር ብቻ ሙሉ ኮርስ The price is almost free

አፕሊኬሽን እንዴት እንደሚሰራ መማር ይፈልጋሉ እንግድየውስ ጄጄ አፕ መፍትሄውን ይዞላቹ ተከስቶዋል ከርሶ የሚጠበቀው እስማርት ሰልክ, no Computer ቦታ ሰይሞላቦት መመዝገብ 0962623262 call us አፕ አሰራርን ከዜሮ ጀምሮ እናስተምራለን የምናስተምርበት ሰኣት ማታ ከ3:00 ጀምሮ (Online) የምንቀበለው ተማሪ በጣም ውስን ስለሆነ ሰይሞላቦት አሁኑኑ ይመዝገቡ @JJ_selfy_app_developer ኘኘኘኘ

ቴሌግራም Ads system በጣም በቅናሽ ክፍያ ኮርሱን እየሰጠን እንገኛለን የአገልግሎቱ ተጠቃሚ ለመሆን ቶሎ ይመዝገቡ ለ5 ሰዎች ብቻ! @JJ_selfy_app_developer

Telegram ads system 5 ቀን ባልሞላ ጊዜ በተግባር ከኛ ጋር ይማሩ! የግድ አመታት መቆየት አስፈላጊ አደለም ጊዜ ከማባከን ውጭ! PC ግዴታ አያስፈልግም በስማርት ስልካችሁ መማርና ወደ ተግ
Telegram ads system 5 ቀን ባልሞላ ጊዜ በተግባር ከኛ ጋር ይማሩ! የግድ አመታት መቆየት አስፈላጊ አደለም ጊዜ ከማባከን ውጭ! PC ግዴታ አያስፈልግም በስማርት ስልካችሁ መማርና ወደ ተግባር መቀየር ትችላላችሁ! ፍጥነት ውስን ቦታ ነው ያለን በዚህ ተመዝገቡ! @JJ_selfy_app_developer

🌸 ጥያቄ 🌸 📖 ወደ አድ ሕዝቦች ተውሒድን እንዲሰብክ የተላከው ነብይ ማነው? ━━━━━━━━━━━━━━━━━━ ✅ ትክክለኛውን መልስ በመጫን 📲 ወደ ሰለፊዮች ቻናል ይቀላቀሉ!

ለጓደኞቻቹ ሼር አርጉለቸው አለህ ይውደደችሁ

💡⚡የምናቀርባቸውየኤሌክትሪክ ዕቃዎች ⚡💡 ለቤትዎ፣ ለቢሮዎ እና ለስራዎ የሚያስፈልግዎትን የኤሌክትሪክ ዕቃዎች በአንድ ቦታ! 🔸 ሁሉም አይነት አምፖሎች 🔸 ተለጣፊ እና ተንጠልጣይ መብራቶች 🔸 የአምፖል መቀፊያዎች 🔸 የተለያዩ ማከፋፈያዎች 🔸 ሶኬቶች እና ማብሪያ/ማጥፊያዎች 🔸 የኤሌክትሪክ ገመዶች 🔸 የስቶቭ እና የምጣድ ሽቦዎች 🔸 የኮሊደር መብራቶች 🔸 ብሬከሮች እና ሌሎችም ✨ ጥራት ያለው ዕቃ • ተመጣጣኝ ዋጋ • አስተማማኝ አገልግሎት ✨ 📍 አድራሻ: መርካቶ — ሲኒማ ራስ (ሶሳ መርካቶ 63B) 📞 ስልክ: 0962623262 📱ቴሌግራም: @abduelectrics 📢 ለበለጠ መረጃ፣ አዳዲስ እቃዎችን ለማየትና የምናቀርባቸውን እቃዎች በወቅቱ ለማግኘት የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ! https://t.me/jjelectrics https://t.me/jjelectrics ዛሬውኑ ይምጡ! የሚፈልጉትን የኤሌክትሪክ ዕቃ ከእኛ ያግኙ!