ch
Feedback
ስለ Arsenal

ስለ Arsenal

前往频道在 Telegram

ይህ ስለ አርሰናል በኢትዮጲያ ቴሌግራም ቻናል ነው ስለ አርሰናል አዳዲስ እና ትኩስ መረጃዎች 🔈 ስለ አርሰናል ከእሁድ እስከ እሁድ  ✔️ ስለ አርሰናል ዝውውሮች ✔️ ትንታኔዎች ✔️ ዜናዎች ✔ሀይላይቶች እና ፈጣን መረጃዎችን ያገኛሉ 📭 𝙁𝙤𝙧 𝙖𝙙𝙫𝙚𝙧𝙩 : @AbduArsenal

显示更多

📈 Telegram 频道 ስለ Arsenal 的分析概览

频道 ስለ Arsenal (@selearsenall) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 83 121 名订阅者,在 体育 类别中位列第 665,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 367

📊 受众指标与增长动态

невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 83 121 名订阅者。

根据 11 七月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -1 103,过去 24 小时变化为 -131,整体触达仍然可观。

  • 认证状态: 未认证
  • 互动率 (ER): 平均受众互动率为 0.88%。内容发布后 24 小时内通常能获得 0.81% 的反应,占订阅者总量。
  • 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 735 次浏览,首日通常累积 676 次浏览。
  • 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 11

📝 描述与内容策略

作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
ይህ ስለ አርሰናል በኢትዮጲያ ቴሌግራም ቻናል ነው ስለ አርሰናል አዳዲስ እና ትኩስ መረጃዎች 🔈 ስለ አርሰናል ከእሁድ እስከ እሁድ  ✔️ ስለ አርሰናል ዝውውሮች ✔️ ትንታኔዎች ✔️ ዜናዎች ✔ሀይላይቶች እና ፈጣን መረጃዎችን ያገኛሉ 📭 𝙁𝙤𝙧 𝙖𝙙𝙫𝙚𝙧𝙩 : @AbduArsenal

凭借高频更新(最新数据采集于 12 七月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 体育 类别中的关键影响点。

83 121
订阅者
-13124 小时
+2787
-1 10330
帖子存档
ቤሽክታሽ ለአርሰናል 20ሚ€ ይከፍላል! _FABRIZIO ROMANO
ቤሽክታሽ ለአርሰናል 20ሚ€ ይከፍላል!      _FABRIZIO ROMANO

ትሮሳርድ ወደ ቤሺክታሽ HERE WE GO SOON [Fabrizio Romano] @SELEARSENALL
ትሮሳርድ ወደ  ቤሺክታሽ HERE WE GO SOON [Fabrizio Romano] @SELEARSENALL

በመጨረሻም ትሮሳርድ እና ቤክሽታስ በግል ጉዳዮች ከስምምነት ደርሰዋል ።

ራይስ በምግብ መመረዝ ህመም ሳምንቱ ሙሉ ሲሰቃይ ነበረ፤ ቢሆንም ግን ለአርጀንቲናው ጨዋታ ብቁ ይሆናል ። [AFCAMDEN]
ራይስ በምግብ መመረዝ ህመም ሳምንቱ ሙሉ ሲሰቃይ ነበረ፤ ቢሆንም ግን ለአርጀንቲናው ጨዋታ ብቁ ይሆናል ። [AFCAMDEN]

🚨🚨አርሰናል ሁሊያን አልቫሬዝን የቅድመ ውድድር ዘመን ልምምድ ከመጀመሩ በፊት ለማስፈረም እየሞከረ ነው። [Miguel Delaney] @SELEARSENALL
🚨🚨አርሰናል ሁሊያን አልቫሬዝን የቅድመ ውድድር ዘመን ልምምድ ከመጀመሩ በፊት ለማስፈረም እየሞከረ ነው። [Miguel Delaney] @SELEARSENALL

🚨🚨አርሰናል የሁሊያን አልቫሬዝን የቅድመ ውድድር ዘመን ልምምድ ከመጀመሩ በፊት ለማስፈረም እየሞከረ ነው። [Miguel Delaney] @SELEARSENALL
🚨🚨አርሰናል የሁሊያን አልቫሬዝን የቅድመ ውድድር ዘመን ልምምድ ከመጀመሩ በፊት ለማስፈረም እየሞከረ ነው። [Miguel Delaney] @SELEARSENALL

🚨 ጁሊያን አልቫሬዝ በዚህ ክረምት ወደ አርሰናል ለመዘዋወር ክፍት መሆኑ ተዘግቧል። ተጫዋቹ አዲስ ፈተና ለመውሰድ ፍላጎት እንዳለው ሲነገር፣ አርሰናል እንቅስቃሴ ካደረገ ስምምነቱ ሊቀጥል ይችላል።
🚨 ጁሊያን አልቫሬዝ በዚህ ክረምት ወደ አርሰናል ለመዘዋወር ክፍት መሆኑ ተዘግቧል። ተጫዋቹ አዲስ ፈተና ለመውሰድ ፍላጎት እንዳለው ሲነገር፣ አርሰናል እንቅስቃሴ ካደረገ ስምምነቱ ሊቀጥል ይችላል። [Miguel Delaney] 🗞️ @SELEARSENALL

Arsen & fabri 🔴⚪️
Arsen & fabri 🔴⚪️

ኦዴጋርድ Vs እንግሊዝ ያስመዘገባቸው ቁጥሮች📊 -120 ደቂቃ ተጫወተ - 107 ጊዜ ኳስ ነካ -2/2 ተጫዋች አታሎ ማለፍ ቻለ -15 ጊዜ ወደ ተቃራኒ የግብ ክልል ኳስ አደረስ -1 አሲስት -2 ቁል
ኦዴጋርድ  Vs እንግሊዝ ያስመዘገባቸው ቁጥሮች📊 -120 ደቂቃ ተጫወተ - 107 ጊዜ ኳስ ነካ -2/2  ተጫዋች አታሎ ማለፍ ቻለ -15 ጊዜ ወደ ተቃራኒ የግብ ክልል ኳስ አደረስ -1 አሲስት -2 ቁልፍ ኳሶች አቀበለ -1 ኢላማውን የጠበቀ ሙከራ አደረገ

ቶማስ ቱሄል ከትናንቱ ጨዋታ በኅላ ስለ ራይስ፦ ራይስ ያለፉት ሦስት ቀናት በህመም ምክንያት አብዛኛው ሰአት በአልጋ ላይ ነው ያሳለፈው 🤒 የሚገርመው ነገር አሰልጣኝ ቱሄል ይህ እያወቀ በትናንቱ ጨዋ
ቶማስ ቱሄል ከትናንቱ ጨዋታ በኅላ ስለ ራይስ፦ ራይስ ያለፉት ሦስት ቀናት በህመም ምክንያት አብዛኛው ሰአት በአልጋ ላይ ነው ያሳለፈው 🤒 የሚገርመው ነገር አሰልጣኝ ቱሄል ይህ እያወቀ በትናንቱ ጨዋታ ላይ በቋሚነት አስጀምሮታል😳

የግላዊ እይታ እስካሁን ባለው የአርሰናል የዝውውር እንቅስቃሴ ላይ እኔ በግሌ ደስታ አይደለሁም ፤ ለምን ከተባለ የክለባች የቅድመ ውድድር በቀጣዩ ሰኞ ይጀመራል ፤ በተጨማሪም ለክለባች ሸክም የሆኑ እ
የግላዊ እይታ እስካሁን ባለው የአርሰናል የዝውውር እንቅስቃሴ ላይ እኔ በግሌ ደስታ አይደለሁም ፤ ለምን ከተባለ የክለባች የቅድመ ውድድር በቀጣዩ ሰኞ ይጀመራል ፤ በተጨማሪም ለክለባች ሸክም የሆኑ እንደ ጄሱስ ፣ኖርጋርድ፣ንዋኔሪ ፣ማርትኔሊ ፣ ፋቢዮ ቪዬራ የእነዚ ተጫዋቾ ጉዳይ እልባት አላገኘም ። ስለዚህ ቤርታ ነቃ ማለት መጀመር አለበት ሊጉ ሊጀመር 1 ወር ገደማ ነው የሚቀረው በዛ ላይ አርሰናል የኮሚንቲ ሺልድ ፍፃሜ ጨዋታ አለበት። ስለዚህ ቤርታ ሽያጮች ላይ ግዚዎች ላይ ከዚ የበለጠ መቀላጠፍ አለበት። ዋንጫ እንደበላ ቡድን ቆራጥ መሆን አለብን።

💪
💪

አሁን ልተኛ ነው ብል ማን ያምናል 🥺 ነጋብኝ 😑
አሁን ልተኛ ነው ብል ማን ያምናል 🥺 ነጋብኝ 😑

🏆 የ2026 ዓለም ዋንጫ የሩብ ፍፃሜ ጨዋታ ! ⏰ 120' ተጠናቀቀ 🇦🇷 አርጀንቲና 3-1 ስዊዘርላንድ 🇨🇭 ⚽️ ማክ አሊስተር 10' ⚽️ ንዶዬ 67' ⚽️ አልቫሬዝ 112' 🟥 ኤምቦሎ 72'
🏆 የ2026 ዓለም ዋንጫ የሩብ ፍፃሜ ጨዋታ !                 ⏰ 120' ተጠናቀቀ       🇦🇷 አርጀንቲና 3-1 ስዊዘርላንድ 🇨🇭 ⚽️ ማክ አሊስተር 10' ⚽️ ንዶዬ 67' ⚽️ አልቫሬዝ 112'      🟥 ኤምቦሎ 72' ⚽️ ማርቲኔዝ 120+1' congra argintinians 👏☑️

አሰላለፍ ላላቹ ይሄው የአርጀንቲና አሰላለፍ
አሰላለፍ ላላቹ ይሄው የአርጀንቲና አሰላለፍ

የንጉስ Messi ቤተሰብ አላቹ 🤩
የንጉስ Messi ቤተሰብ አላቹ 🤩

ልጆቻችን ወደ ግማሽ ፍፃሜው አልፈዋል 👏☑️
ልጆቻችን ወደ ግማሽ ፍፃሜው አልፈዋል 👏☑️

የ 2026 ተጠባቂ የአለም ዋንጫ የጥሎ ማለፍ ጨዋታ:- ተጠናቀቀ ኖርዌይ 1-2 እንግሊዝ
የ 2026 ተጠባቂ የአለም ዋንጫ የጥሎ ማለፍ ጨዋታ:-                   ተጠናቀቀ          ኖርዌይ 1-2 እንግሊዝ            

ዳን በርን ገቦቷል ለመከላከል ይመስላል

ቤሊንግሀም ተቀይሮ ወቷል