ch
Feedback
ETHIO FOREX TRADING ethioforex trading forex signals forex trading signals signals gold signals

ETHIO FOREX TRADING ethioforex trading forex signals forex trading signals signals gold signals

关闭频道

📈 Telegram 频道 ETHIO FOREX TRADING ethioforex trading forex signals forex trading signals signals gold signals 的分析概览

频道 ETHIO FOREX TRADING ethioforex trading forex signals forex trading signals signals gold signals 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 51 947 名订阅者,在 电影 类别中位列第 5 302,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 612 位。

📊 受众指标与增长动态

自 невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 51 947 名订阅者。

根据 18 六月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -1 665,过去 24 小时变化为 0,整体触达仍然可观。

  • 认证状态: 未认证
  • 互动率 (ER): 平均受众互动率为 0%。内容发布后 24 小时内通常能获得 N/A% 的反应,占订阅者总量。
  • 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 0 次浏览,首日通常累积 0 次浏览。
  • 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 0。

📝 描述与内容策略

尚未提供频道描述。

凭借高频更新(最新数据采集于 19 六月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 电影 类别中的关键影响点。

51 947
订阅者
无数据24 小时
-3067 天
-1 66530 天
帖子存档
እነዚህ መጻፍቶች ለchart ያላችሁን እውቀትና ማርኬቱን እንዴት አናላይስ ማድረግ እንዳለባችሁ ይገልፁላችኋል ትኩረት ሰታችሁ አንብቡት።  የምንለቅላችሁ መፃፍትም ሆነ አንዳንድ ትሬዶች በደንብ ጊዜ ሰታችሁ ተከታተሉ ምናልባት የአቅም ዉስንነት ላለባችሁ የሆነ ያህል SUPPORT  ካደረጋችሁ በሚለዉ ነዉ። በደንብ ተተቀሙ  በforex trading ዉጤታማ መሆን ከፈለጋችሁ የተለያዩ መፃፍቶችን,  ማንበብና ቪዲዮዎችን አየተመለከታችሁ እራሳችሁን ከማርኬቱ ጋር ማላመድ ነዉ ያንን ካደረጋችሁ እመኑኝ በጥቂት  ወራት የገንዘብ ነፃነታችሁን ታዉጃላችሁ።

ሰላም እንዴት ዋላችሁ የአትህኦፎረሽ family ቃል በገባሁላችሁ መሰረት ዛሬ ከብዙ ልጆች ጋር አብረን ትሬድ ያደረግን ሲሆን ዉጤቱም እንደምትመለከቱት beprofit ዘግተናል ሌሎቻችሁም እየተማራችሁ
+8
ሰላም እንዴት ዋላችሁ የአትህኦፎረሽ family ቃል በገባሁላችሁ መሰረት ዛሬ ከብዙ ልጆች ጋር አብረን ትሬድ ያደረግን ሲሆን ዉጤቱም እንደምትመለከቱት beprofit ዘግተናል ሌሎቻችሁም እየተማራችሁ ከኛ ጋር ትሬድ ማድረግ ምትፈልጉ ከሆነ በዉስጥ አናግሩኝ::: ሌላው ደግሞ ሙሉ ትርምህርትና የትሬዲንግ ሲግናል የምለቀቅበትን ሁለተኛው ቻናላችንን ለብዙ ሰዎች እንድድረስ ሼር በማድረግ ተባበሩን::

ቀር ሁለት ፓርቶችን ለማግኘት ከስር ባለው ሊንክ ይቃቀሉ ከኛ ጋር ያለምንም ክፍያ ትሬድ ማድረግ ምትፈልጉና ተምራችሁ ራሳችሁን መለዎጥ ምትፈልጉ ነፃ course ቻናል ተቀላቀሉ 👇👇👇😍😍 https://t.me/+VTc43lVP9B1lNDI0 https://t.me/+VTc43lVP9B1lNDI0 https://t.me/+VTc43lVP9B1lNDI0 ቻንናሉን ሼር በማድረግ ተባበሩን ::

ትሬዲንግ ሳይኮሎጂ ለአሸናፊዎች (1).pdf5.12 KB

Emotion ማስተር ማድረግ በ ትሬዲንግ ዉስጥ ያለው ሚና ምንድነው? ሁላችንም በተለያየ ምክንያት ስሜታችንን Trigger ለሚያደርጉ ነገሮች ልንጋለጥ እንችላለን፤ ከነዛም ነገሮች በዋነኝነት በከባዱ
Emotion ማስተር ማድረግ በ ትሬዲንግ ዉስጥ ያለው ሚና ምንድነው? ሁላችንም በተለያየ ምክንያት ስሜታችንን Trigger ለሚያደርጉ ነገሮች ልንጋለጥ እንችላለን፤ ከነዛም ነገሮች በዋነኝነት በከባዱ ያገኘነውን ገንዘብ የምናጣ ከመሰለን በከፍተኛ ሁኔታ ስሜታዊ እንሆናለን። በተለምዶ Emotion ውስጥ ስንሆን Decision making/ውሳኔ የመወሰን አቅማችን ይዳከማል ልክ በጫካ ውስጥ ሊያጠቃን እንደተዘጋጀ አውሬ እራሳችንን ከሱ ለማትረፍ በእውር ድንብር ለማምለጥ እንደምንሞክረው ነገር ግ ን ትንሽ ቆም ብለን ከዛ ነገር survive ልናደርግበት የምንችልበትን መንገዶች ልናስብ አይቻለንም ምክኛቱም በዛ ሰአት የሚሰራው የአእምሮ ክፍላችን ስራው survive ስለማድረግ እንጂ ውሳኔ ንለመወሰን አይደለም። በትሬዲንግም ተመሳሳይ ነው ማርኬቱን እንደ አንድ በጫካ ዉስጥ እንዳለ አውሬ ቁጠሩት ገንዘባችሁን አንድ ትልቅ ማርኬት ሊያሳጣችሁ እንደሆነ ስታስገቡ ተረጋግቶ በማሰብ እና ሪስካችሁን ስለመቀነስ ሳይሆን በእውር ድንብር ገንዘባችሁን ለማዳን ትሯሯጣላቹ። ያው መጨረሻ ላይ ከናንተ አቅም በላይ በመሆኑ ገንዘባቹን ታጣላቹ። ለዛ ነው በ ዴሞ አንደኛ ሆናቹ በሪል አካውንት ሁሌ ተሸናፊ ምትሆኑት ችግሩ ከምታውቁት እውቀት ሳይሆን ከእናንተ ነው። በዚህም ምክንያት ነው ሁሌ እራሳቹ ላይ ስሩ የሚባለው። መልካም ቀን ተመኘውላችሁ።💪

ሰላም እንደምን ቆያችሁ የethio forex tranding camp ቤተሰቦች በግል ጉዳይ ምንክንያት ለብዙ ጊዜያት እንደጠፋሁ አዉቃለው ብዙዎቻችሁ በዉስጥ ሲጠይቁኝ ለነበራችሁ በጣም ትልቅ ምስጋና አለ
ሰላም እንደምን ቆያችሁ የethio forex tranding camp ቤተሰቦች በግል ጉዳይ ምንክንያት ለብዙ ጊዜያት እንደጠፋሁ አዉቃለው ብዙዎቻችሁ በዉስጥ ሲጠይቁኝ ለነበራችሁ በጣም ትልቅ ምስጋና አለኝ 🙏:: በመቀጠል ትርምርቱንም ካቆምንበት የምንቀጥል ሲሆን ሌላው ደግሞ የምትፈልጉና ፍላጎት ብቻ ካላችሁ ከ50$ ጀምሮ እንቨስት አርጋችሁ በ 24 ሰዓት ዉስጥ ከኔ ትርፉ ገቢ የምናደርግላችሁ ይሆናል:: ይሄን ለማድረግም ዉሳኔ ላይ የደረስኩበት ምክኒያት አብዛኞቻችሁ ትንሽ ያለችንን capital ማሳደግ አቅቶን አካዉንታችን blow እየሆነ ዎይም ኪሳራ ዉስጥ እየገባን ነዉ የምል ጥያቄዎች ስለቀረቡ ሁላችሁንም ለማገዝ ታስቦ የዎሰንኩት ዉሳኔ ነዉ ስለዚህ ከዛሬ ጀምሮ ምንም ኪሳራ ሳይኖርባችሁ even if ኪሳራ ቢመጣ or የገባሁንትን ትሬድ loss ብናደርግ ሙሉ ኪሳራውን እኔ ምሸፍን ይሆናል:: መልካም ጊዜ ሁሌም እንደምለዉ መድማትም ካለባችሁ ደምታችሁ ማልቀስም ካለባችሁ አልቅሳችሁ ትሬድ ላይ ሙጭጭ በሉበት ሁሌም ራሳችሁን ለመለዎጥ ከስህተታችሁ ለመማር ጥረት አድርጉ እመኑኝ አንድ ቀን ያሰባቹበት ትደርሳላችሁ :: መልካም ጊዜ

ሰላም እንደምን ቆያችሁ የ ኢትዮ forex t
ሰላም እንደምን ቆያችሁ የ ኢትዮ forex t

Advanced SMC — pt.1 @Falcon_Books.pdf7.58 MB

🤝Overall, trading rules are essential for developing a structured, disciplined, and effective trading strategy, which can en
🤝Overall, trading rules are essential for developing a structured, disciplined, and effective trading strategy, which can enhance the chances of long-term success in the forex market. Trading Rule✍️ ❶ የ ትሬዲንግ ህግ ገንዘብ ለመስራት ብቻ ሳይሆን ቡዙ ገንዘብ እንዳናጣ የሚከላከልልን የ መመሪያ ደንብ ጭምር ነው፤ ስለሆነም ያለምንም የትሬድ እቅድ እና መመሪያ ትሬድ የምናደርግ ከሆነ በጊዜ ሂደት አካውንታችንን የምናጣ ይሆናል። በጊዜ ሂደት በ እውቀት እና በ Psychology እየዳበርን አካውንታችንን ለማሳደግ ካሰብን የግድ የምንመራበት የ Trading Rule ሊኖረን ይገባል። መልካም ቀን ተመኘሁላችሁ!

እነዚህ መጻፍቶች ለchart ያላችሁን እውቀትና ማርኬቱን እንዴት አናላይስ ማድረግ እንዳለባችሁ ይገልፁላችኋል ትኩረት ሰታችሁ አንብቡት።  የምንለቅላችሁ መፃፍትም ሆነ አንዳንድ ትሬዶች በደንብ ጊዜ ሰታችሁ ተከታተሉ ምናልባት የአቅም ዉስንነት ላለባችሁ የሆነ ያህል SUPPORT  ካደረጋችሁ በሚለዉ ነዉ። በደንብ ተተቀሙ  በforex trading ዉጤታማ መሆን ከፈለጋችሁ የተለያዩ መፃፍቶችን,  ማንበብና ቪዲዮዎችን አየተመለከታችሁ እራሳችሁን ከማርኬቱ ጋር ማላመድ ነዉ ያንን ካደረጋችሁ እመኑኝ በጥቂት  ወራት የገንዘብ ነፃነታችሁን ታዉጃላችሁ። ከኛ ጋር ያለምንም ክፍያ ትሬድ ማድረግ ምትፈልጉና ተምራችሁ ራሳችሁን መለዎጥ ምትፈልጉ ነፃ course ቻናል ተቀላቀሉ 👇👇👇😍😍 https://t.me/+VTc43lVP9B1lNDI0 https://t.me/+VTc43lVP9B1lNDI0 https://t.me/+VTc43lVP9B1lNDI0 ቻንናሉን ሼር በማድረግ ተባበሩን ::

FOREX_TRADING_COURSE_በአማርኛZERO_TO_HERO_1_1_1.pdf4.30 MB

እነዚህ መጻፍቶች ለchart ያላችሁን እውቀትና ማርኬቱን እንዴት አናላይስ ማድረግ እንዳለባችሁ ይገልፁላችኋል ትኩረት ሰታችሁ አንብቡት። የምንለቅላችሁ መፃፍትም ሆነ አንዳንድ ትሬዶች በደንብ ጊዜ ሰታ
እነዚህ መጻፍቶች ለchart ያላችሁን እውቀትና ማርኬቱን እንዴት አናላይስ ማድረግ እንዳለባችሁ ይገልፁላችኋል ትኩረት ሰታችሁ አንብቡት።  የምንለቅላችሁ መፃፍትም ሆነ አንዳንድ ትሬዶች በደንብ ጊዜ ሰታችሁ ተከታተሉ ምናልባት የአቅም ዉስንነት ላለባችሁ የሆነ ያህል SUPPORT  ካደረጋችሁ በሚለዉ ነዉ። በደንብ ተተቀሙ  በforex trading ዉጤታማ መሆን ከፈለጋችሁ የተለያዩ መፃፍቶችን,  ማንበብና ቪዲዮዎችን አየተመለከታችሁ እራሳችሁን ከማርኬቱ ጋር ማላመድ ነዉ ያንን ካደረጋችሁ እመኑኝ በጥቂት  ወራት የገንዘብ ነፃነታችሁን ታዉጃላችሁ። ቻንናሉን ሼር በማድረግ ተባበሩን ::