"ዳዕዋ ሰለፍያ ጎሮ አ/አ" الدعوة السلفية في غورو عاصمة أدس"ዳዕዋ ሰለፍያ በጎሮ አ/አ" الدعوة السلفية في غورو في عاصمة أدس
前往频道在 Telegram
↩ القناة الرسمية للدعوة السلفية في الحبشة تعتني بنشر الخطب والمحاضرات والفتاوى والفوائد العلمية ↪️ ይህ በሐበሻ የሱና ዱዓቶች የሚዘጋጁ ተከታታይ ትምህርቶች ሙሓደራዎችና አጫጭርና ጠቃሚ ፅሁፎች የሚቀርቡበት የጎሮ ሰለፍዮች ኦፊሻል ቻናል ነው።
显示更多3 496
订阅者
-524 小时
+77 天
+3230 天
正在加载数据
吸引订阅者
十月 '2610月 '26
十月 '26
+103
在23个频道中
九月 '26
+163
在79个频道中
Get PRO
八月 '26
+117
在44个频道中
Get PRO
七月 '26
+45
在14个频道中
Get PRO
六月 '26
+63
在14个频道中
Get PRO
五月 '26
+84
在38个频道中
Get PRO
四月 '26
+124
在40个频道中
Get PRO
三月 '26
+72
在36个频道中
Get PRO
二月 '26
+58
在25个频道中
Get PRO
一月 '26
+144
在37个频道中
Get PRO
十二月 '25
+393
在98个频道中
Get PRO
十一月 '25
+180
在30个频道中
Get PRO
十月 '25
+111
在30个频道中
Get PRO
九月 '25
+234
在35个频道中
Get PRO
八月 '25
+151
在20个频道中
Get PRO
七月 '25
+481
在15个频道中
Get PRO
六月 '25
+82
在31个频道中
Get PRO
五月 '25
+158
在26个频道中
Get PRO
四月 '25
+94
在26个频道中
Get PRO
三月 '25
+230
在35个频道中
Get PRO
二月 '25
+122
在18个频道中
Get PRO
一月 '25
+229
在32个频道中
Get PRO
十二月 '24
+302
在46个频道中
Get PRO
十一月 '24
+244
在46个频道中
Get PRO
十月 '24
+313
在45个频道中
Get PRO
九月 '24
+1 779
在53个频道中
Get PRO
八月 '240
在60个频道中
Get PRO
七月 '240
在41个频道中
Get PRO
六月 '240
在28个频道中
Get PRO
五月 '240
在22个频道中
Get PRO
四月 '240
在0个频道中
Get PRO
三月 '240
在0个频道中
Get PRO
二月 '240
在0个频道中
Get PRO
一月 '24
+1
在0个频道中
| 日期 | 订阅者增长 | 提及 | 频道 | |
| 23 十月 | +5 | |||
| 22 十月 | +3 | |||
| 21 十月 | +9 | |||
| 20 十月 | +4 | |||
| 19 十月 | +2 | |||
| 18 十月 | +4 | |||
| 17 十月 | 0 | |||
| 16 十月 | +12 | |||
| 15 十月 | 0 | |||
| 14 十月 | +1 | |||
| 13 十月 | 0 | |||
| 12 十月 | +1 | |||
| 11 十月 | +3 | |||
| 10 十月 | +11 | |||
| 09 十月 | +3 | |||
| 08 十月 | +6 | |||
| 07 十月 | +11 | |||
| 06 十月 | +2 | |||
| 05 十月 | +5 | |||
| 04 十月 | +2 | |||
| 03 十月 | +10 | |||
| 02 十月 | +4 | |||
| 01 十月 | +5 |
频道帖子
Repost from 🇸🇦"" ከጦሳ ማዶ ደሴ "" أبو الناموس الأثري 🇸🇦
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
ዉድ ሰለፍዮች በአለም ዳርቻ ያላችሁ የአላህ እዝነቱና ጥበቃዉ አይለያችሁ እያልን
በመቀጠል ጥብቅ ማሳሰቢያ እናቀርብላችኋለን
ጉዳዩም
ይህ ከላይ የምትመለከቱት ሊንክ የሰለፍዮች አይደለም
እናም የቴሌ ግራም ድርጅቱ በየ ቻናሉ እንዲለቅለት
ለካንፓኒዉ ክፍያ በመክፈል የተሰራጨ ነዉ።
በመሆኑም ማንኛዉም ሰለፍይ አካል መረዳት
ያለበት ነገር ቢኖር፦
የጦሳ አድሚኖች ወይም ዉዱ ሸይኻችን የለቀቀለት /ያስተዋወቅንለት / መስሎአችሁ
ወደ ቻናሉ ገብታችሁ የተበላሸ ዓቂዳ ላይ
እንዳትወድቁ ጥብቅ ማስጠንቂያ ለማስተላለፍ
እንወዳለን።
https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse
https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse
| 2 | أحبك الله الذي أحببتني في
كما في الحديث القدسي الذي رواه مسلم من حديث أبو هريرة لتكريم الذين تحابّوا في الله لا لأجل الدنيا فيقول "أين المتحابون بجلالي؟ اليوم أظلهم في ظلي يوم لا ظل إلا ظلي"
يقول الله سبحانه في الحديث القدسي وجبت محبتي للمتحابين في والمتجالسين في والمتزاورين في والمتباذلين في
يا أخي الغالي أبو ماحي عبدالكريم جزاك الله خيرا وبارك الله فيك
أخوك أبو حفص أحمد | 640 |
| 3 | ጀግኖቼ ጠንክሩ
-------------------------------
ከፈተናው እሳት አልፋችሁ በእውነት
በፅናት ቆማችሁ ለተውሒድ ጥሪነት
የጎሮ ወንድሞች የሱናው ቆራጥ
በሐቅን መንገድ ያሳያችሁ ለውጥ
--------------------------------
ለምልሙ ጀግኖቼ ጠንክሩና በርቱ
የነቢያት ጥሪ አይጠፋም መብራቱ
መከራው ፈተናው ቢሆንም ተራራ
የፅናት ሰው ናችሁ ሱናችሁ ያበራ
እውቀት -ሥነ-ምግባር ሁሉን አጊጣችሁ
የሠለፍያን ዳዕዋ በትግል ተክላችሁ
ፍሬያችሁ አፍርቶ ይሄው አየናችሁ
ጠንክሮ ጀግኖቼ ብዙ ህልም አላችሁ
ሂዝብያን አሳዷት ትውጣ ከቤታችሁ
---------------------------------
አሏት ጀግና ልጆች ጎሮ ያፈራችው
ዘርና መልክ ሳይሉ ተውሂድ የገባቸው
ወደ ኋላ አያቁም ብሄር አይወስዳቸው
የብሄርን አጥር የዘርን ግድግዳ
አፍርሰው በመጣል ቢሆኑም እንግዳ
ጓደኝነት ሳይሆን አብሮነት ለስሙ
ለተውሂድ ለሱና በቅን የተመሙ
አሉን ምርጥ ጀግኖች በፅናት የቆሙ
---------------------------------
አቡ ኢህሳን ኢብሮ የፅናት ተምሳሌት
አቡ ሃፍሷ አህመድ የሱናው ሰገነት
ጀባሩ ያፅናችሁ ጠንክሩ እንደ ብረት
የሰለፎችን ፋና መረጡ ከሁሉም
ለሐቅን ጥሪ እንጂ በዘር አይመሩም
አል-ወላእ ወል-በራእን በተግባር አሳይተው
ከሰለፊዮች ጋር ባንድነት ተሰልፈው
ለالله ብለው ወደው ለالله ብለው ጠልተው
በፅናት መንገድ ላይ ወደ ፊት ተጋፍጠው
ፍሬያቸው አፍርቶ ይሄው አየናቸው
በዲንህ መንገድ ላይ ያ الله አፅናቸው
ነገም በጀነትህ አብረህ ሰብስባቸው
-------------------------------
ለ الله ብየ ውድድድድ አደርጋችኋለሁ !!
------------------------------
ገጣሚ ባልሆንም በውስጤ ያለውን ደስታ ላካፍላችሁ ብየ ነው !!
-------------------------------
#ወንድማችሁ አቡ ማሂ #አብደልከሪም { ደሴ }
✍️ 👉 https://t.me/Abumahiasselefi/11605 | 136 |
| 4 | ደርሱ የሚሰጥበት ቦታ ፡ አድስ አበባ ቦሌ ጀርባ በኑር መስጅድ እና መድረሳ
📚ኹዝ አቂደተከ ምነል ኪታቢ ወሱነህ
(خذ عقيدتك من الكتاب وسنة)
✍️የኪታቡ አዘጋጅ ስም :ሸይኽ ሙሃመድ ጀሚል ዘይኑ
ክፍል፦08
🎤 አቡ ሀፍሷ አህመድ
👈🎤 أبو حفص أحمد -
✅ርዝመት:26:11
⏰ፕሮግራም፦ከሰኞ እስከ ሀሙስ 5:00----5:40
📲 አጠቃላይ ፕሮግራሞቻችን በሶሻል
ሚዲያ ለመከታተል :
---------👇-------👇---------
https://t.me/Daewa_selfya_be_Goro
https://t.me/Daewa_selfya_be_Goro
https://t.me/Daewa_selfya_be_Goro | 249 |
| 5 | 👌ሚስትህን ከፈቀድክላት ደመወዟ የራሷ 👌
🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻
አዳምጧትማ ክክክክክ
👌ሴት ልጅ የሴት ህፃናት የምታስተምር ከሆነ ኢኽቲላጥ ከሌለ ከወንዶች የማትገናኝ ከሆነ ልታስተምር ይፈቀድላታል ።
ተመልከቱ የመስፈርቱን ጥበት ...
👌 ትዳር ኑሯት ልጅ እያላት ከሆነ ለልጆቿ ቅድሚያ ትስጥ ። ባሏ ፈቅዶ ከሆነ ከደመዎዟ ወዳ ካልሰጠችው አያገባውም ።
👌እሷ ልስታስተምር ስትወጣ እሱ ህፃናቶቹን ቤት እየጠበቀ ከሆነ የፈጣሪን ስርዓተ ህግ ጥሰዋል ። ባል የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ሲሆን ሚስት ደግሞ የአገረሰ ውስጥ ጉዳይ ሚኒስቴር ናት ። እሷ ከወጣት የአገር ውስጥ ጉዳይ ሚኒስቲሪቱ ያለ ስራዋ ከአገር ውጭ እየሰራች ነው ። የአገር ውጭ ሚኒስቲሩም አገር ውስጥ እየሰራ ነው ። ይሔ የስራ ጣልቃ ገብነት መደብን መሳት ይባላል ። ያለሙያው ያለ ምድቡ የሚሰራ ስራውን በትክክል ሊወጣ አይችልም ....!
ተቀላቅሎ መማር የለም ።
ተቀላቅሎ ማስተማርም የለም ።
👌https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse/18356
👌https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse/18356 | 76 |
| 6 | አ.አበባ ጎሮ የሰለፍዮች መስጂድ የውስጥ ገፅታዋ ይህን ይመስላል ።
ገና ረመضን ሳይደርስ የቁርዓኑ ብዛት እና የጀማዓው ብዛት አልተመጣጠነም
🔹አይይ ኑር መስጂድ የኔ አበባ
ካንቺ መራቅ አልችልም ውስጤ እያባባ
🔹አይዞሽ ኑር መስጂድ አትጠራጠሪ
ውስጥሽ ቡዙ እያፈራ ነው የሱና ተጣሪ
🔹ደሞ ተዘጋጂ በዙ እንግዳ ኣለሽ
ማስተናገድሽ አይቀርም በሱናው አብበሽ
የሀፈሷ አባት
https://t.me/Daewa_selfya_be_Goro | 1 385 |
| 7 | 🌴🌴🌴
• بين السنة ولا تجادل •
قال الإمام مالك رحمه الله :
إذا أتاك مجادل فبين له السنة ولا تجادله، لأنك إذا بينت له السنة جعلت الحجة عليه بين يديك ، فإن جادل فإنه يجادل الله لا يجادلك أنت ، فبين السنة ولا تجادل بها لأن الواجب على من تبينت له السنة أن يقبل بدون جدال
📚 تفسير الشيخ ابن عثيمين (الجزء ٤) | 428 |
| 8 | ደርሱ የሚሰጥበት ቦታ ፡ አድስ አበባ ቦሌ ጀርባ በኑር መስጅድ እና መድረሳ
📚ኹዝ አቂደተከ ምነል ኪታቢ ወሱነህ
(خذ عقيدتك من الكتاب وسنة)
✍️የኪታቡ አዘጋጅ ስም :ሸይኽ ሙሃመድ ጀሚል ዘይኑ
ክፍል፦07
🎤 አቡ ሀፍሷ አህመድ
👈🎤 أبو حفص أحمد -
✅ርዝመት:32:16
⏰ፕሮግራም፦ከሰኞ እስከ ሀሙስ 5:00----5:40
📲 አጠቃላይ ፕሮግራሞቻችን በሶሻል
ሚዲያ ለመከታተል :
---------👇-------👇---------
https://t.me/Daewa_selfya_be_Goro
https://t.me/Daewa_selfya_be_Goro
https://t.me/Daewa_selfya_be_Goro | 349 |
| 9 | 🔺የእሁድ ማታ ጥያቄና መልስ
5⃣9⃣🔺
🔴👉እህቴ ፖፖ የሚባለ አፕልኬሸ በሚድና አጂነብይጋ ትሰራለች እደት ይታያል❓
⭕️👉 ተማሪያለን አንድት እህ ለትዳር ጠየቀችኝ ከዛም በወቅቱ የአቅም ማነስ ምክንያት መራራቅ አለብን ብለን ስካሁን ቆየን እሷ አረብ አገር ነበረች እኔም አሁን ለመሔድ ስዘጋጂ ኒካህ ታላደረግን አለች እኔደሞ ትንሽ ልሰራ አልኳት ምትመክረኛለህ❓
🔴👉አንድሰው ነበር ላግባሽ አለኝ ሚስት አለው ሚስትህስ ሰለው አልተስማማንም በድብቅ ኒካህ እናድርግና ከዛ እፈታታለሁ አለኝ እሽ አልኩ ሚስቱግን ጓደኛየ ናት ምንም ሳይረዳኝ ቆይቼ አሁን እህ ስለው አይ አልቻልኩም ብሎ ፈታኝ በጓደኛየላይ ይህን ማድረጌ ወንጀል ይሆናልን❓
🔴👉እኔ የ4ኛ አመት የህክምና ተማሪነኝ እህቲላጥ አይቻልም የሚል ፈትዋ እሰማለሁ ግን ተምሬ ሙስሊሞችን መጥቀም የተሻለነው ወይስ❓
🔴👉 ጀምዕዮችጋር መቅራት እደትነው❓
🔴👉 ያለሁበት አካባቢ የአህባሽ መስጂድ ብቻነው ያለው እዛ መስገዴ እደት ይታያል❓
ሌላም ብዙ ጥያቄወችን ይዟል በውስጡ
👉በተወዳጁ ሸይኻችን አቡ ኒብራስ ሙስጦፋ አብዲላህ
📱ቁጥር 5⃣9⃣
➤-------------➤
https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse
➤------------------➤
https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse | 75 |
| 10 | 2026-10-20_20'32'43'.mp3 | 262 |
| 11 | ደርሱ የሚሰጥበት ቦታ ፡ አድስ አበባ ቦሌ ጀርባ በኑር መስጅድ እና መድረሳ
📚ኹዝ አቂደተከ ምነል ኪታቢ ወሱነህ
(خذ عقيدتك من الكتاب وسنة)
✍️የኪታቡ አዘጋጅ ስም :ሸይኽ ሙሃመድ ጀሚል ዘይኑ
ክፍል፦06
🎤 አቡ ሀፍሷ አህመድ
👈🎤 أبو حفص أحمد -
✅ርዝመት:27:56
⏰ፕሮግራም፦ከሰኞ እስከ ሀሙስ 5:00----5:40
📲 አጠቃላይ ፕሮግራሞቻችን በሶሻል
ሚዲያ ለመከታተል :
---------👇-------👇---------
https://t.me/Daewa_selfya_be_Goro
https://t.me/Daewa_selfya_be_Goro
https://t.me/Daewa_selfya_be_Goro | 315 |
| 12 | ደርሱ የሚሰጥበት ቦታ ፡ አድስ አበባ ቦሌ ጀርባ በኑር መስጅድ እና መድረሳ
📚ኹዝ አቂደተከ ምነል ኪታቢ ወሱነህ
(خذ عقيدتك من الكتاب وسنة)
✍️የኪታቡ አዘጋጅ ስም :ሸይኽ ሙሃመድ ጀሚል ዘይኑ
ክፍል፦05
🎤 አቡ ሀፍሷ አህመድ
👈🎤 أبو حفص أحمد -
✅ርዝመት:27:39
⏰ፕሮግራም፦ከሰኞ እስከ ሀሙስ 5:00----5:40
📲 አጠቃላይ ፕሮግራሞቻችን በሶሻል
ሚዲያ ለመከታተል :
---------👇-------👇---------
https://t.me/Daewa_selfya_be_Goro
https://t.me/Daewa_selfya_be_Goro
https://t.me/Daewa_selfya_be_Goro | 345 |
| 13 | 2026-10-19_20'51'38'.mp3 | 311 |
| 14 | ኡስታዝ አቡ ሹረይህ ገብቷል | 377 |
| 15 | ኡስታዝ አቡ ሹረይህ ገብቷል | 1 |
| 16 | 👆ተጀመረ | 349 |
| 17 | 🟣ጥር ር ር ር ግ ብለህ ዉጣ ከመመሳሰሉ🟣
ሱና የሸተተህ ሆነህ የትም ቦታ
ተውሒድን ማስተማር ያለውን እርካታ
ሽርክና ቢዲዓን ለይተህ እስክትመታ
ተውሒድና ሱና ሊሆንህ ደስታ
በል አይንህን ግለጥ ተነስ በጡዋት ማታ
በል "አዑዙ-ቢالله" ተነስ ከመኝታ
ስንፍናን አስወግድ ተነስ እንደገና፡
ለሰዎች አስተዋውቅ የሐቁን ጎዳና፡
ጣለው ብርድ ልብሱን ዳግም ተንጠራራ፡
ወኔህን ቀስቅሰው በውስጥህ ይጎምራ ::
ይህ ነው አደራዬ ሱና ለገባው ሰው፡
Super market አቋም እስፕሪስ አካሄድ ላልተጠናወተው::
የሱናህን ገመድ አጥብቀህ ያዝና ፡
ማንም ምንም ቢልህ ተራመድ በፅናት ሁሉንም ተውና::
ይወቁት ልክህን ጠላቶችህ ሁሉ፡
ቀና በል ጠንክር በል ይብቃ መታለሉ፡
ሰው ለመሆን በርታ ጥር ር ር ር ግ ብለህ ውጣ ከመመሳሰሉ:::
✍
أبو شريخ محمد الجامي
ከሸገር ሚዛን ሱሉልታ ሰማይ ስር
🔻👇👇👇👇👇👇👇🔻
🟣🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🟣
https://t.me/AbuShurey24 | 433 |
| 18 | 🔹ቀኑ እሁድ ነው እሁድ ነው
በጠዋት ተነስና መንገዱን ጀምረው
ኣሉ ወንድሞች ሁሌም ምንወዳቸው
ዬትናቸው ካልከኝ ልንገርህ ልብህን ሰብስበው
ሱሉልታ ሚዛን ከእንጦጦ ጀርባ ናቸው
🔹አይ እቺ እሁድ ታናፋቂ ሰለፍዮችን ሰብሳቢ
እሁድ ጎሮን አለምባንክን ሚዛንን ሰብሳቢ
እሁድ ባለ ዉለታችን የሰለፍዮች ተንከባካቢ
🔹እዛ ጋር ያለሀው ባለ ብርድ ልብሱ
ተነስ ብርዱ አልቆ እንዳትታፈን በጭሱ
ተነስ ተዘያየር ታፍኖ ሞተዋል ብዙዎች በጭሱ
🔹ገጣሚው ሲጠፋ ውስጤ ሲጓጓ
እህው ጀመርኩት ልቤ እያለ . ጓጓ
✍አቡ ሀፍሷ
https://t.me/abuhfsa_ahmed | 296 |
| 19 | የጥሪ ካርድ ነው ሁላችንም ሸር እናድርግ አንድም ሠው እንዳይቀር በየሶሻል ሚድያው በትኑት ላይ fb imo tg storyም ላይ ስቀሉት
مَن دَلَّ على خيرٍ ، فلَهُ مِثلُ أجْرِ فاعِلِهِ
https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse | 156 |
| 20 | 🟣 በሸገር ከተማ ሚዛን (ከእንጦጦ ፓርክ ጀርባ) ] ⤵️
↪️ ልዩ
↪️ የሙሐደራ
↪️ ፕሮግራም
↪️ ጥሪ‼️
⭕️👉 ነገ ዕሁድ ከዙሁር ሰላት በኋላ
🕌 በሚዛን - እንጦጦ ፓርክ ጀርባ 🕌
👌 ፕሮግራሙ የሚጀመረው ከዙሁር ሶላት በኃላ ነው
🤝 ሁሉም ሰው ተገኝቶ እንዲሳተፍ ከወዲሁ ጥሪያችንን እናስተላልፋለን‼️
እ
ን
ዳ
ት
ቀ
ሩ!!!
👌 አይደለም መቅረት ማርፈድ ያስቆጫል
👌ጥርት ያሉ የሰለፍይ ወንድሞችን ማየት እንዴት ደስ ይላል
🤝 የተነፋፈቁ ልቦች የሚገናኙበት ልዩ ፕሮግራም
🔴👉 ሙሃደራው የሚጀመረው ከዙሁር ሰላት በኃላ ነው 👈🔴
👇👇👇
👉https://t.me/Daewa_selfya_sulultaa
ለቀጥታ ስርጭት 👇👇👇👇👇👇
https://t.me/Daewa_selfya_sulultaa | 326 |
