ch
Feedback
Unity Digital Agency

Unity Digital Agency

前往频道在 Telegram

የተለያዩ የማህበራዊ ሚድያዎችን መግዛትም ሆነ መሸጭ ስትፈልጉ Unity Digital Agency ምርጫዎ ያድርጉ።

显示更多
188
订阅者
无数据24 小时
-27
-530

数据加载中...

相似频道
无数据
有任何问题?请刷新页面或联系我们的客服
标签云
无数据
有任何问题?请刷新页面或联系我们的客服
进出提及
---
---
---
---
---
---
吸引订阅者
七月 '26
七月 '260
在0个频道中
六月 '26
+2
在0个频道中
Get PRO
五月 '26
+2
在0个频道中
Get PRO
四月 '26
+23
在0个频道中
Get PRO
三月 '260
在0个频道中
Get PRO
二月 '260
在0个频道中
Get PRO
一月 '260
在0个频道中
Get PRO
十二月 '25
+11
在0个频道中
Get PRO
十一月 '250
在0个频道中
Get PRO
十月 '250
在0个频道中
Get PRO
九月 '250
在0个频道中
Get PRO
八月 '25
+3
在0个频道中
Get PRO
七月 '25
+220
在0个频道中
日期
订阅者增长
提及
频道
13 七月0
12 七月0
11 七月0
10 七月0
09 七月0
08 七月0
07 七月0
06 七月0
05 七月0
04 七月0
03 七月0
02 七月0
01 七月0
频道帖子
2
ከቴሌ መበደር ቀረ።ነፃ የኢንተርኔት ዳታ የምናገኝበት ምርጥ አፕልኬሽን ከ playstore።  | Free Intern... https://youtube.com/watch?v=uJQgykZWXIs&feature=shared
132
3
https://youtu.be/8scugbyXNnU?si=JS7SrG6Aq6V1F9Tv
71
4
https://youtu.be/JMoySgekl-4
64
5
https://youtu.be/-wMkxlvYMaA?si=P7KCZ7TaoUkPMg8M
55
6
“አርሰናል በመጨረሻ ሻምፒዮን ሆኗል! ❤️🤍 ይህ ድል የትዕግስት፣ የእምነት እና የአንድነት ውጤት ነው። ለሁሉም የአርሰናል ደጋፊዎች እንኳን ደስ አላችሁ! 🏆”
“አርሰናል በመጨረሻ ሻምፒዮን ሆኗል! ❤️🤍 ይህ ድል የትዕግስት፣ የእምነት እና የአንድነት ውጤት ነው። ለሁሉም የአርሰናል ደጋፊዎች እንኳን ደስ አላችሁ! 🏆”
95
7
https://youtu.be/AQ9otFmX9HQ
55
8
https://youtu.be/u_kQWdl9tlI
69
9
https://youtu.be/xKwMdDLqoFw?si=fg44ga-4S7ZJ8Y3C
243
10
https://youtu.be/wiRc6JnkC94
75
11
የሀዋሳ ሀይቅ ትዝታዬ በሀይቁ የተቀጣው የልጅነት ፍቅር የሰው ልጅ በቅዠትና በእውነት መካከል የሚመላለስባት፣ የደስታ ጥጉን የምታሳይ፣ ኋላ ላይ ዞሮ ሲያያት ደግሞ በናፍቆት የምታስለቅስ አንዲት ውብ ዓለም አለችው። እሷም… የልጅነት ዘመን ናት! የልጅነት አእምሮ ድንበር የለውም፤ ፍርሃት አያውቅም፤ የነገ ጭንቀት አይገዛውም። ዛሬን መኖር፣ ዛሬን መሳቅና ዛሬን መጫወት ብቻ ነው ህጉ። እስኪ ዛሬ ወደ ኋላ ልመልሳችሁ። እኔና የሰፈሬ ጓደኞቼ ሁል ጊዜ ቅዳሜ ቅዳሜ ከምሳ በፊት "የመገረፍ" ቋሚ ቀጠሮ ነበረን። አዎ… አልተሳሳታችሁም፣ ግርፋት! ለቤተሰቦቻችን የሁልጊዜ ተግባር፣ ለእኛ ደግሞ የለመድነው የቅዳሜ ስርአታችን ነበር። እንዴት ሆኖ? ትሉኝ ይሆናል… ታሪኩ እንዲህ ነው። ከሰኞ እስከ አርብ ህይወታችን በትምህርት ቤት አጥር ውስጥ የተገደበ ነበር። የደወል ድምፅ፣ የደብተር ገጾችና የደከሙ የእርሳስ ጫፎች። ነገር ግን ከትምህርት ቤት መልስ፣ የሰፈራችን ሜዳ የእኛ የነፃነት አደባባይ ትሆን ነበር። ዩኒፎርማችንን ወርውረን፣ መክሰስ የሚባለውን ነገር በአፋችን ጠቅጥቀን ወደ ሜዳው እንገሰግሳለን። እዚያ ሜዳ ላይ… አለም ማለቂያ የሌላት ትመስለናለች። የኳስ ጨዋታችን ትዝታና ሳቁ እጅግ ብዙ ነው። ነገር ግን በወቅቱ ያበሳጨኝ፣ ዛሬ ላይ ግን ሳስበው በሳቅ የሚያፈርሰኝ አንድ ህግ ነበረን። የጨዋታችን ፍፃሜ የሚወሰነው በዳኛ ወይም በሰዓት ሳይሆን፣ በኳሷ ባለቤት ልጅ ስሜት ነበር! እርሱ "ደከመኝ፣ ልግባ" ካለ ወይም ተኳርፎ ኳሱን ካቀፈ ጨዋታው በዚያው ያበቃል። "የኳስ ባለቤት ካልተጫወተ ሜዳው ይበተናል" እንዲሉ! ነገር ግን... ቅዳሜ ሲመጣ ታሪኩ ይለወጣል። ቅዳሜ የእኛ የነፃነት ቀን ናት። ትምህርት የለም፤ ጥዋት ከቁርስ በኋላ የምንገናኝበት ሰዓት ነው። ገና ከጠዋቱ መሬቱ ሳይሞቅ እንገናኛለን። ከዚያማ… ሰውነታችን አፈር እስኪመስል፣ ልብሳችን በላብና በጭቃ እስኪጠረቅ፣ ጠረናችን እስኪቀየር ድረስ እንሮጣለን። ኳሷን ሳይሆን አቧራውን የምናሳድደው ነው የሚመስለው። አፈር እየበላን፣ አፈር እየለበስን… ጨዋታው ልክ አራት ሰዓት ሲል ያበቃል። ከዚህ በኋላ ነው እንግዲህ… ቅዳሜ በመጣ ቁጥር ከምሳ በፊት ለግርፋት የሚጋብዘንን ያንን ታላቅ ወንጀል የምንፈፅመው! ሁላችንም በኩራት ያንን የአቧራ ካፖርት እንደለበስን ወደ ሀይቁ እንገሰግሳለን። ሀይቁ ጋ ስንደርስ ልብሳችንን አውልቀን፣ ፍርሃትን አውርደን፣ በዚያ በቀዝቃዛው ውሃ ውስጥ እንተረማመሳለን። እንዋኛለን፣ እንታጠባለን፤ እስኪበቃንና አካላችን እስኪዝል ድረስ ውሃውን እንቀዝፋለን። ቤተሰቦቻችን ሀይቅ እንድንሄድ በፍጹም አይፈቅዱም ነበር። "ውሃ ይወስዳችኋል! ክፉ ነገር ያጋጥማችኋል!" የሚል የሁልጊዜ ስጋትና ማስጠንቀቂያ ነበራቸው። የወላጅ አንጀት አያርፍም አይደል? ነገር ግን ከሀይቁ ስንወጣ፣ ወንጀላችንን መደበቅ የማይችል አንድ ተፈጥሯዊ የምስክር ወረቀት በሰውነታችን ላይ ይታተማል። ከሀይቁ ወጥተን ፀሀዩ ሲመታን… ሰውነታችን ድርቅ ይላል። ነጭ ይሆንና ቡላ እንመስላለን። "አመድ የወረሰው" የሚባለው አይነት! ምንም ብናደርግ፣ ቅባት ካልተቀባን በስተቀር ያንን ንጣትንና የሀይቁን ምስክርነት ልንደብቀው አንችልም። ሰዓቱ ወደ ስድስት ሰዓት ሲቃረብ፣ ልባችን እየራደች ወደየቤታችን እናመራለን። ከዚህ በኋላ ነው እንግዲህ… እውነተኛው የቅዳሜ ፍርድ ቤት የሚከፈተው። ቤት ስንገባ ዱላው ዝግጁ ሆኖ ይጠብቀናል። ስቃዩን ልነግራችሁ አልችልም! የኳሱ ድካም፣ የሆድ ረሃብ፣ የፀሀዩ ንቅሳት… በዚያ ላይ ደግሞ የቅዳሜው የግርፋት ውርጅብኝ! "ለማይሰማ ጆሮ፣ ባዶ ዱላ" ይባል የለ? እየጮህን፣ እየለመንን… የቅዳሜ ግብራችንን እንቀበላለን። ነገር ግን ያ ግርፋት በቁጣ ብቻ የተሞላ አልነበረም፤ ከጀርባው ፍቅርና ስጋት ነበረበት። ከተገረፍን በኋላ ሰውነታችንን እንታጠባለን፤ እናቶቻችን ቆዳችን እንዳይሰነጠቅ ቅባት ይቀቡናል፤ ከዚያም ያንን ናፍቆት የሆነውን የቅዳሜ ምሳችንን በጉልበት እንበላለን። ሆዳችን ሲሞላ፣ አይናችን በረሃብና በድካም ይከብዳል፤ ወዲያውኑ እንቅልፍ ውስጥ እንሰምጣለን። የሚያገርመው ነገር… በሁሉም ጓደኞቼ ቤት የሚደገመው ድራማ ይሄው ተመሣሣይ መሆኑ ነው። እንግዲህ አመሻሽ አከባቢ ሲሆን… ሌላኛው ውብ ትዕይንት ይጀምራል። ሁላችንም ከተገረፍንበት፣ ከታጠብንበትና ከበላንበት ቤት ወጥተን ሰፈር ውስጥ እንገናኛለን። ሰብሰብ ብለን ቁጭ እንላለን። ሰውነታችን በቅባት አብሪቶ፣ የግርፋቱ ህመም ገና ሳይጠፋ… ቤት ውስጥ ስለደረሰብን ዱላ ማውራት እንጀምራለን። "እኔማ በጭራሽ ነው የተገረፍኩት…" "እኔስ እናቴ በእንጨት ነው የመታችኝ…" እያልን እርስ በርስ እንሳሳቃለን፣ እንበሻሸቃለን። የደረሰብንን መከራ ወደ ታላቅ ደስታና ሳቅ እንቀይረዋለን። በቃ… መሽቶ ጨለማው ሰፈሩን ሲያቅፈው ቅዳሜ በዚህ መልኩ ያልቃል። ነገ… ሌላ ቀን ነው፤ እሁድ ይመጣል…… የልጅነት ዱላ ዛሬ ላይ ጠባሳ የለውም፤ ትዝታው ግን በልባችን ውስጥ የማይጠፋ የደስታ ቀለም ጥሎ አልፏል። ያንን ንጹህ ዘመን፣ ያንን የሳቅና የዱላ ማስታወሻ ሁሌም ሳስበው በናፍቆት እሞላለሁ።
50
12
没有文字...
40
13
https://youtu.be/zhR42_z7vP0
38
14
https://youtu.be/KBlJQVmKZeA
110
15
https://youtu.be/TVK_abpetMA
144
16
https://youtu.be/xkzdMdd_p6M
20
17
https://youtu.be/xkzdMdd_p6M
276
18
https://youtu.be/dj0AiCUpWz0
43
19
ዛሬ ምሽት 1:00 ላይ በዩቱብ ቻናላችን ይጠብቁን።
ዛሬ ምሽት 1:00 ላይ በዩቱብ ቻናላችን ይጠብቁን።
273
20
https://youtu.be/fC8tNthd9YI?si=wkYXU7s2CKk74aTj
47