4 598
订阅者
-424 小时
-397 天
-12630 天
帖子存档
4 597
Repost from World Bookstore
አሁን ያለህበትን ቦታ ካልወደድከው! 😎 ተንቀሳቀስ 🐦🔥🛡️ አንተ ዛፍ አይደለህም 🌳
"ጂም ሮን" 💪
@World_bookstore
4 597
Repost from World Bookstore
Here it is 🍁🙌
FIRST_DEEP WORK
@World_bookstore
የማንበቢያ ጊዜ _ከዛሬ እስከ እሁድ ሰኞ ቀጣዩ መፅሐፍ ይለቀቃል 🙌✅👊🤘
4 597
🏆 Telegram is launching a $200,000 contest for content creators.
🎬 Create a video about digital freedom using ideas and footage from this speech — plus any content or ideas of your own.
📈 Pass 10,000+ organic views for a chance to win a share of the prize fund.
📣 Full details in the @contest channel.
4 597
#🕹ሰበር መረጃ❗️❗️
ሶማሊላንድ ከባድ ፈተና ገጠማት ❗️❗️
14 አገሮች ሶማሊላንድ በኢየሩሳሌም የዲፕሎማሲ ተልዕኮ ለመክፈት የወሰደችውን እርምጃ በጋራ አውግዘዋል።
ጥምረቱ የሶማሊያን የግዛት አንድነት ድጋፉን አረጋግጧል እና የሶማሊላንድን የነፃነት ምኞት ውድቅ አድርጓል።
ሶማሊላንድ እ.ኤ.አ. በ1991 ከሶማሊያ ነፃነቷን ካወጀችበት ጊዜ ጀምሮ እራሷን የምታስተዳድር ክልል ሆና ስትሰራ ቆይታለች ነገር ግን በዓለም አቀፍ ደረጃ እውቅና አላገኘችም።
ሶማሊላንድ ዓለም አቀፍ እውቅና ለማግኘት የምታደርገውን ጥረት እያጠናከረች ስትሄድ ይህ ተቃውሞ እየጨመረ የመጣውን የዲፕሎማሲ ተቃውሞ ያሳያል።
Via: Ahomiza
4 597
Repost from N/a
#🕹ሰበር መረጃ❗️❗️
ሶማሊላንድ ከባድ ፈተና ገጠማት ❗️❗️
14 አገሮች ሶማሊላንድ በኢየሩሳሌም የዲፕሎማሲ ተልዕኮ ለመክፈት የወሰደችውን እርምጃ በጋራ አውግዘዋል።
ጥምረቱ የሶማሊያን የግዛት አንድነት ድጋፉን አረጋግጧል እና የሶማሊላንድን የነፃነት ምኞት ውድቅ አድርጓል።
ሶማሊላንድ እ.ኤ.አ. በ1991 ከሶማሊያ ነፃነቷን ካወጀችበት ጊዜ ጀምሮ እራሷን የምታስተዳድር ክልል ሆና ስትሰራ ቆይታለች ነገር ግን በዓለም አቀፍ ደረጃ እውቅና አላገኘችም።
ሶማሊላንድ ዓለም አቀፍ እውቅና ለማግኘት የምታደርገውን ጥረት እያጠናከረች ስትሄድ ይህ ተቃውሞ እየጨመረ የመጣውን የዲፕሎማሲ ተቃውሞ ያሳያል።
Via: Ahomiza
4 597
Dear Binancian,
As part of ongoing regulatory developments in Ethiopia, we will be discontinuing support for Ethiopian Birr (ETB) on our P2P Trading platform, effective May 15, 2026. All P2P advertisements involving ETB will also be removed on this date.. Furthermore, no new ETB P2P advertisements can be posted and any ongoing appeals or disputes involving ETB trades will continue to be handled until fully resolved.
Binance continues to engage constructively with regulators and stakeholders, supporting Ethiopia’s evolving digital asset ecosystem in line with the country’s 2030 vision for financial innovation and inclusion.
All user funds remain secure, and accounts are fully accessible.
We will continue to keep users updated through our official channels.
We appreciate your understanding and patience,
The Binance Team
@mulatinfo
@mega_crypto_hunters
4 597
Repost from World Bookstore
📚ርዕስ:- ዩቱብ ሚስጢሮች
🎴ዓ.ም:- 2017/2025
🎴ፀሀፊ:- አቤል ብርሃኑ የወይኗ ልጅ
🎴ዘውግ:- ስለ ዩቲዩቭ ቪዲዩ አሰራር
🎴የገፅ ብዛት :- 158
@World_bookstore
4 597
Repost from N/a
የተወደዳችሁ ቤተሰቦች '' Tesfahun Alene'' የሚለውን የዜና ቻናሌን ቴሌግራም እስካሁን ማወቅ ባልቻኩት ምክኒያት አግዶብኛል በዛም የተነሳ ለባለፋት ወራት ፖስት ማድረግ አልቻልኩም ። የቴሌግራም የእርዳታ ቡድኑንም በ email ስለሁኔታው በዝርዝር አናግሬ ነበር፤ ነገር ግን ምንም የሰጡኝ ምላሽ የለም ። በመጨረሻም እንዳረጋገጥኩት ከሆነ ቻናሉ ለመጨረሻ ጊዜ ታግዷል በጣም አሳዛኙ ነገር ደግሞ ያንኑ Tesfahun Alene የሚለውን username መጠቀም አልችልም። በዚህም የተነሳ መረጃዎችን ለእናንተ ለማድረስ ይህንን ቻናል ከፍቻለሁ ሁላችሁም ቻናሉን join 🈴 በማድረግ share እያደረጋችሁ ለሁሉም አዳርሱ።
ከዚህ በኋላ በዚህ ቻናል አብረን እንቀጥላለን 🙏🙏🍁🍁
የእናንተው የልብ ወዳጅ🙏🙏
@ahomiza
4 597
https://t.me/ToFarms_Bot/app?startapp=ii_938891278
TO DO NOW!⭐️ Start your online work journey and earn extra income.
4 597
#ይነበብ‼️
#የቴሌግራም ግሩፕ ያላችሁ‼️
🤝✅
ከፈረንጆቹ 2024 (በኢት.አቆጣጠር ከ2016 ዓ.ም ) እና ከዛ በፊት የተከፈተ telegram group ካላችሁ በሚከተለው የዋጋ ዝርዝር መሰረት እገዛችኋለሁ 🔥💵✅
👇👇👇👇
2017〰〰 1500 ብር 🔥 📛 🚀
2018〰〰 1400 ብር.
2019〰〰1300 ብር
2020〰️〰️ 1200 ብር
2021〰️〰️ 1100 ብር
2022〰️〰️ 1000 ብር
2023 = == =800 ብር
2024 ___የመጀመሪያ 4 ወራት (ጥር ,የካቲት,መጋቢት,ሚያዚያ ) 500 ብር እና እንደ ሜሴጁ ብዛት ዋጋው ይወሰናል‼️
CBE,
telebirr
ቅድመ ሁኔታዎች
✅️owner መሆናችሁን አረጋግጡ
✅️ ሜሴጅ እንዳታጠፉ ሜሴጅ ካጠፋችሁ ግሩፑ ዋጋ አይኖረውም
✅️የሜምበር ብዛት ቢበዛ ቢያንስ ለውጥ አያመጣም
✅ Two step verification on ማድረግ አለባችሁ አሊያ ownership ማስተላለፍ አትችሉም
N.B ✍️✍️ግሩፕ እንዳላችሁ ለማወቅ ይህንን Bot ተጠቀሙ
👇👇
@WhatIOwnBot
👆👆
በነዚህ በቀጥታ አናግሩኝ 👇👇👇
DM @blessmeMom
Call 09 67 14 88 63
09 77 51 24 21
@World_bookstore
