ch
Feedback
ወፌ ቆመች/WEFE KOMECH/ TUTORIAL

ወፌ ቆመች/WEFE KOMECH/ TUTORIAL

前往频道在 Telegram

This is tutorial and knowledge providing channel with broad goal and accessibility! በወፌ ቆመች መማር ቀላል ይሆናል🥰

显示更多
432
订阅者
无数据24 小时
无数据7
无数据30
帖子存档
Unit 1 Grade 9 English .pptx4.30 KB

unit 1 grade 9 maths.pptx4.96 MB

Grade 12 comparison between old and new biology curriculum 1. Unit One- Application of Biology 👉ይሄ ምእራፍ በቀድሞው curriculum ያልነበረ አዲስ chapter ነው 2. Unit Two- Micro-organisms 👉ይሄ ምእራፍ ደሞ በቀደመው curriculum እዚሁ grade 12 unit 1 ላይ የነበረ chapter ነው 3. Unit Three- Energy Transformation 👉ይሄ ምእራፍ በቀድሞው curriculum grade 11 unit 5 ጋር ተመሳሳይነት ያለው ነው 4. Unit Four- Evolution 👉ይሄ ምእራፍ በቀድሞው እዚሁ grade 12 unit 4 ላይ የነበረ ነው 5. Unit Five- Human Body Systems 👉ይሄ ምእራፍ በቀድሞው curriculum grade 10 unit 3 ጋር ተቀራራቢ ይዘት ያለው ነው 6. Unit Six- Climate Change 👉ይሄ አዲስ የሆነ እና በቀድሞው curriculum ያልነበረ ነው 👉በአጠቃላይ በአዲሱ curriculum ከ grade 12 የተቀነሱት Unit 2- Ecology Unit 3- Genetics Unit 5- Behaviour ናቸው::

Grade 11 comparison between old and new biology curriculum 1. Unit One- Biology and Technology 👉ይሄ ምእራፍ በቀደመው curriculum grade 10 biotechnology በሚል ርእስ የነበረ ምእራፍ ሲሆን አሁን ከgrade 10 ላይ በመቀነስ በአዲስ መልኩ በgrade 11 chapter 1 ላይ ተካቶ ይገኛል 2. Unit Two- Charactrestics of Animals 👉ይሄ ምእራፍ በቀደመው curriculum ያልነበረ አዲስ chapter ነው 3. Unit Three- Enzymes 👉ይሄ ምእራፍ በቀድሞውም curriculum በተመሳሳይ መልኩ grade 11 unit 3 ላይ የሚገኝ ምእራፍ ነው 4. Unit Four- Genetics 👉ይሄ ምእራፍ በቀመደው curriculum grade 10 chapter 2 ሀረድትይ ጋር ቅርበት ያለው በአንፃሩ ደሞ ከቀደሞው grade 12 chapter 3 ላይ በመቀነስ በአዲሱ curriculum grade 11 ላይ ተካቷል 5. Unit Five- Human Musculoskeletal System 👉ይሄ ምእራፍ ከቀድሞው curriculum grade 10 unit 3 እና grade 10 unit 3 ላይ የተወሰዱ ሃሳቦችን የያዘ chapter ነው 6. Unit Six- Population and Natural Resources 👉ይሄ ምእራፍ ከቀድሞው curriculum grade 10 unit 5 ጋር ተመሳሳይ ይዘት አለው 👉በአጠቃላይ በአዲሱ curriculum ከ grade 11 የተቀነሱት Unit 2- Biochemical Molecules Unit 4- Cell Biology Unut 5- Energy Transformation ናቸው::

Grade 10 comparison between old and new biology curriculum 1. Unit One- Sub-fields of Biology 👉ይሄ ምእራፍ በቀደመው curriculum grade 9 unit 1 ስር የተካተተ ሃሳብ ነበረ::አሁን ላይ ግን grade 10 ላይ ራሱን ችሎ እንደ አንድ ምእራፍ ተካትቷል 2. Unit Two- Plants 👉ይሄ ምእራፍ በቀድሞው curriculum እዚሁ grade 10 unit 4 food making and growth in plants ከሚለው ምእራፍ ጋር ተመሳሳይነት አለው 3. Unit Three- Biochemical Molecules 👉ይሄ ምእራፍ በቀደመው curriculum grade 11 unit 2 ጋር ተመሳሳይ ይዘት አለው 4. Unit Four- Cell Reproduction 👉ይሄ ምእራፍ በአይነቱ ለየት ያለ በቀደመው curriculum ላይ ያልነበረ አዲስ ሃሳብ ነው 5. Unit Five- Human Biology 👉ይሄ ምእራፍ በቀደመው curriculum እዛው grade 10 unit 3 ላይ የነበረ ምእራፍ ነው 6. Unit Six- Ecological Interaction 👉ይሄ አዲስ የሆነ ምእራፍ ቢሆንም በቀድሞው curriculum grade 9 chapter 6 Environment እና grade 12 chapter 2 Ecology ጋር የሚቀራረብ ሃሳብን በውስጡ ይዟል 👉በአጠቃላይ በአዲሱ curriculum ከ grade 10 የተቀነሱት Unit 1- Biotechnology Unit 2- Heredity Unit 5- Conservation and Natural Resources የሚሉት ምእራፎች ናቸው

Grade 9 comparison between old and new biology curriculum 1. Unit One- Introduction of Biology 👉ይሄ ምእራፍ በቀደመው curriculum grade 9 chapter 1 Biology and Technology በሚል ርእስ ስር የነበረ እና ከዛ ጋር የሚያያዝ ነው 2. Unit Two- Characterstics and Classification 👉ይሄ ምእራፍ በቀደመው curriculum እዛው grade 9 chapter 5 ly ከነበረው ጋር ተመሳሳይ ይዘት አለው 3. Unit Three- Cells 👉ይሄ ምእራፍ በቀደመው curriculum እዛው grade 9 chapter 2 ላይ የነበረ ምእራፍ ነው 4. Unit Four- Reproduction 👉ይሄ ምእራፍ በቀደመው curriculum ያልነበረ እና አዲስ ምእራፍ ነው 5. Unit Five- Human Health, Nutrition and Disease 👉ይሄ ምእራፍ ደሞ በቀደመው curriculum እዛው grade 9 unit 3 ላይ የነበረ ሲሆን አሁን ላይ የተወሰኑ ሃሳቦችን በመጨመር በአዲስ መልክ unit 5 ውስጥ ተካቷል 6. Unit Six- Ecology 👉ይሄ ምእራፍ ከቀድሞው grade 9 chapter unit 6 Environment ከሚለው ምእራፍ ጋር የሚቀራረብ ሃሳብ የያዘ ሲሆን በተጨማሪም ከቀድሞው grade 12 unit 4 Ecology ከሚለው ምእራፍም ጋር ይመሳሰላል 👉 በአጠቃላይ በአዲሱ curriculum ከgrade 9 የተቀነሰው Unit 4- Micro-organisms and Disease የሚለው ነው

ውድ የቻናላችን ቤተሰቦች በቅርቡ የተለያዩ ትምህርታዊ ይዘት ያላቸው ነገሮች ሰፋ ባለ መልኩ ይዘን ስለምንመጣ እስከዛው ድረስ ይሄን ቻናል ለጉአደኞቻቹ ሼር በማድረግ ወደ ቻናሉ add በማድረግ ለሌሎች ተደራሽ እንዲሆን የበኩልዎን እንዲወጡ በአክብሮት እንጠይቃለን::

comparison of chemistry from grade 9 upto grade 12 1) about grade 9 new curriculum chemistry book በአዲሱ curriculum chapter 1 (chemistry and it's importance) በቀድሞዉ curriculum ያልነበረ እና አዲስ የተጨመረ መሆን chapter 2 (measurements and scientific methides) ደግሞ ከበፊቱ የ11 ክፋል chapter 1 የተወሰደ ነው ። የተቀሩት chapters ,chapter3(structure of atm),chapter 4(periodic classification of elements ),chapter5(chemical bonding )ደግሞ በቀድሞዉ curriculum ላይ chapter 1,chapter 2 እና chapter 3 ላይ respectively የሚገኙ ናቸዉ ። 2) about grade 10 new curriculum text book chapter 1(chemical reaction and stoichiometry) ከቀድሞዉ የ9ኛ ክፍል chapter 4 ሲወሰድ chapter2(solution) ደግሞ ከ12ኛ ክፍል chapter1, chapter 3(important inorganic compund) ከ10ኛ ክፍል chapter2, chapter 4(energy change and electrochemistry )ከ9ኛ ክፍል chapter 3, chapter5(metals and non metals ) አዲስ chapter ነዉ, chapter 6(hydrocarbons and Thiers natural sources)ከ 10ኛ ክፍል chapter 1ሲወሰድ ስለ alchol የሚነግረን ክፍል በአዲሱ ወደ 11ኛ ክፍል chapter 6 ዉሰጥ ተካቱዋል። 3) about grade 11 new curriculum text book Chapter 1(atomic structure and periodic properties of the elements ) ከ11ኛ ክፍል chapter2 2, chapter2(chemica bonding)ከ12ኛ ክፍል chapter 3, chapter 3(physical state of matter) ከ9ኛ ክፍል chapter 5, chapter 4(chemical kinetic )ከ11ኛ ክፍል chapter 4 ሲወሰድ theories of reaction rate nd rate equation or rate law የሚሉትን ንዑስ ክፍል አያካትትም። chapter 6(some important oxygen containing organic compunds)ከ11ኛ ክፍል chapter 6 ተወስዱአል። 4) about grade 12 new curriculum text book Chapter 1(Acid base equilibrium ) ከ12ኛ ክፍል chapter 2, chapter2(electrochemistry )ከ12 ክፍል chapter 4, chapter 3(industrial chemistry) አዲስ chapter ነዉ ። chapter 4(polymers ) ከ12ኛ ክፍል chapter 6 የተወሰደ ሲሆን classification of polymers የሚል ንዑስ ክፍል ሲይዝ synthetic polymers and natural polymers የሚሉትን በበፌቱ መጽሐፍ ላይ የሚገኙ ንዑስ ክፍሎች አያካትትም ። chapter 5(introduction to environmental chemistry) ከ10ኛ ክፍል chapter 4 ሲወሰድ በተጨማሪ global warming and climate change እና green chemistry and cleaner production የሚሉትን ንዑስ ክፍሎችን ተጨምሮበታል።

Grade 12 mathematics comparison between old and new curriculum 1. Unit one (new) series and sequence 👉በይዘት ረገድ የተጋነነ ልዩነት አይስተዋልም 2. Unit two (new) Introduction to calculus 👉በቀደመው curriculum በ unit 2,3,4,5 የተዳሰሱትን ርዕሶች በወል የያዘ ምዕራፍ ነው 3.unit three (new) statistics 👉ይሄ ምዕራፍ በቀደመው curriculum unit 8 grade 12 ላይ ከነበረው ጋር ተመሳሳይ ይዘት አለው 4.unit four (new) Introduction to linear programming 👉ይሄ ምዕራፍ በቀደመው curriculum unit 10 grade 11 ላይ ከነበረው ጋር ተመሳሳይ ይዘት አለው ...በፊት ለ ማህበረሰብ ሳይንስ ተማሪዎች ብቻ የሚሰጥ ነበር 5.unit five(new) mathematical application in business 👉ይሄ ምዕራፍ በቀደመው curriculum unit 11 grade 11 እና unit 9 grade 12 ላይ የነበሩትን አርዕስት አጠቃሎ ይይዛል ...በፊት ለ ማህበረሰብ ሳይንስ ተማሪዎች ብቻ የሚሰጥ ነበር #በአዲሱ የትምህርት ስረዓት ያልተካተቱ ሆኖም በቀደመው መፅሀፍት የነበሩ ምዕራፎች  እንደሚከተለው ይሆናሉ 👉three dimensional geometry 👉mathematical proof

Grade 11 mathematics comparison between old and new curriculum 1. Unit one (new) Further on Relation and function 👉በይዘት ረገድ የተጋነነ ልዩነት አይስተዋልም 2. Unit two (new) Rational expression and rational function 👉በይዘት ረገድ የተጋነነ ልዩነት አይስተዋልም 3.unit three (new) Matrices 👉ይሄ ምዕራፍ በቀደመው curriculum unit 6 grade 11 ላይ ከነበረው ጋር ተመሳሳይ ይዘት አለው ሆኖም ሁለተኛው determinant የተሰኘው ርዕስ እራሱን ችሎ በምዕራፍ 4 አዲሱ curriculum ላይ እናገኘዋለን 4.unit four (new) determinants and their properties 👉ይሄ ምዕራፍ በቀደመው curriculum unit 6 grade 11 ላይ ከነበረው ጋር ተመሳሳይ ይዘት አለው ሆኖም ሁለተኛው matrices የተሰኘው ርዕስ እራሱን ችሎ በምዕራፍ 3 አዲሱ curriculum ላይ እናገኘዋለን 5.unit five(new) Vectors 👉ይሄ ምዕራፍ በቀደመው curriculum unit 8 grade 11 ላይ ከነበረው ጋር ተመሳሳይ ይዘት አለው ሆኖም ሁለተኛው transformation of the plane የተሰኘው ርዕስ እራሱን ችሎ በምዕራፍ 6 አዲሱ curriculum ላይ እናገኘዋለን 6. Unit six (new) transformation of the plane 👉ይሄ ምዕራፍ በቀደመው curriculum unit 8 grade 11 ላይ ከነበረው ጋር ተመሳሳይ ይዘት አለው ሆኖም ሁለተኛው vectors የተሰኘው ርዕስ እራሱን ችሎ በምዕራፍ 5 አዲሱ curriculum ላይ እናገኘዋለን 7. Unit seven (new) Statistics 👉ይሄ ምዕራፍ በቀደመው curriculum unit 5 grade 11 ላይ ከነበረው ጋር ተመሳሳይ ይዘት አለው ሆኖም ሁለተኛው probability የተሰኘው ርዕስ እራሱን ችሎ በምዕራፍ 8 አዲሱ curriculum ላይ እናገኘዋለን 8. Unit eight (new) Probability 👉ይሄ ምዕራፍ በቀደመው curriculum unit 5 grade 11 ላይ ከነበረው ጋር ተመሳሳይ ይዘት አለው ሆኖም ሁለተኛው statistics የተሰኘው ርዕስ እራሱን ችሎ በምዕራፍ 7 አዲሱ curriculum ላይ እናገኘዋለን #በአዲሱ የትምህርት ስረዓት ያልተካተቱ ሆኖም በቀደመው መፅሀፍት የነበሩ ምዕራፎች እንደሚከተለው ይሆናሉ 👉coordinate geometry 👉mathematical reasoning 👉complex number 👉trigonometric function

Grade 10 mathematics comparison between old and new curriculum 1. Unit one (new) Relation and function 👉ይሄ ምዕራፍ በቀደመው curriculum unit 4 grade 9 ላይ ከነበረው ጋር ተመሳሳይ ይዘት አለው 2. Unit two (new) Polynomial function 👉ይሄ ምዕራፍ በቀደመው curriculum unit 1 grade 10 ላይ ከነበረው ጋር ተመሳሳይ ይዘት አለው 3.unit three (new) Exponential and logarithmic function 👉ይሄ ምዕራፍ በቀደመው curriculum unit 2 grade 10 ላይ ከነበረው ጋር ተመሳሳይ ይዘት አለው 4.unit four (new) Trigonometric function 👉ይሄ ምዕራፍ በቀደመው curriculum unit 5 grade 10 ላይ ከነበረው ጋር ተመሳሳይ ይዘት አለው 5.unit five(new) Circles 👉ይሄ ምዕራፍ በቀደመው curriculum unit 5 grade 9 ላይ 5.4 ስር ከነበረው ይዘት ጋር ይመሳሰላል በተጨማሪም grade 10 unit 6 , 6.1 ይይዘው የነበረውን ያጠቃልላል ከ grade 11 unit 3 conic section circle equation በዚህ ርዕሰ ስር ሆኗል 6. Unit six (new) solid figures 👉ይሄ ምዕራፍ በቀደመው curriculum unit 7 grade 10 ላይ ከነበረው ጋር ተመሳሳይ ይዘት አለው 7. Unit seven (new) Coordinate geometry 👉ይሄ ምዕራፍ በቀደመው curriculum unit 4 grade 10 ላይ ከነበረው ጋር ተመሳሳይ ይዘት አለው

Grade 9 maths comparison between old and new curriculum 1. Unit one (new) Further on set 👉ይሄ ምዕራፍ በቀደመው curriculum unit 3 grade 9 ላይ ከነበረው ጋር ተመሳሳይ ይዘት አለው 2. Unit two (new) Number system 👉ይሄ ምዕራፍ በቀደመው curriculum unit 1 grade 9 ላይ ከነበረው ጋር ተመሳሳይ ይዘት አለው 3.unit three solving equations 👉ይሄ ምዕራፍ በቀደመው curriculum unit 2 grade 9 ላይ ከነበረው ጋር ተመሳሳይ ይዘት አለው 4.unit four (new) Solving inequalities 👉ይሄ ምዕራፍ በቀደመው curriculum unit 3 grade 10 ላይ ከነበረው ጋር ተመሳሳይ ይዘት አለው 5.unit five(new) Introduction to trigonometry 👉ይሄ ምዕራፍ በቀደመው curriculum unit 4 grade 9 ላይ ከነበረው ጋር ተመሳሳይ ይዘት አለው 6. Unit six (new) Regular polygon 👉ይሄ ምዕራፍ በቀደመው curriculum unit 5 grade 9 ላይ ከነበረው 5.1 regular polygon ጋር ተመሳሳይ ይዘት አለው 7. Unit seven (new) Congrency and similarity 👉ይሄ ምዕራፍ በቀደመው curriculum unit 5  grade 9 ላይ ከነበረው 5.2 ርዕስ ጋር ተመሳሳይ ይዘት አለው 8.Unit eight (new) Vectors in two dimensions 👉ይሄ ምዕራፍ በቀደመው curriculum unit 7 grade 9 ላይ ከነበረው ጋር ተመሳሳይ ይዘት አለው 9.unit nine(new) Statistics 👉ይሄ ምዕራፍ በቀደመው curriculum unit 6 grade 9 ላይ ከነበረው ጋር ተቀራራቢ ይዘት አለው

ውድ የቻናላችን ቤተሰቦች በቅርቡ ከ Grade 9-12 በድሮው እና በአዲሱ curriculum መካከል ያለውን አንድነት,ልዩነት,የተጨመሩ እና የተቀነሱ ምእራፎችን ጠቅለል አድርገን በፅሁፍ የምናቀርብላችሁ ይሆናል:: በቅርቡ ይጠብቁን!!! Stay Tuned!!! #ወፌ ቆመች TUTORIAL #በወፌ ቆመች መማር ቀላል ይሆናል!!!

+4
G12-Biology-STB-2023-web.pdf172.16 MB

👇Grade 12 New Curriculum Textbooks👇

+4
G11-English-STB-2023-web.pdf139.44 MB

👇Grade 11 New Curriculum Textbooks👇

+4
G10-Mathematics-STB-2023-web.pdf19.08 MB

👇Grade 10 New Curriculum Textbooks👇

+4
G9-English-STB-2023-web.pdf78.75 MB