ch
Feedback
AlltechUp.com

AlltechUp.com

前往频道在 Telegram

etechup.com የቴክኖሎጂ አለምን ያዳርሳል! 🚀 የቅርብ ጊዜ ፈጠራዎች፣ ጥልቅ ትንታኔዎች፣ ዜናዎች፣ ወርክሾፖች እና ምርጥ የዘርፉ ምርቶችን ይከታተሉን💻📱 ከAI እስከ ፋይናንስ ቴክኖሎጂ፣ ከAi እስከ ጌሚንግ እና የቴክኖሎጂ አጠቃቀም መመሪያዎች—ሁሉንም አካትተናል። 💡

显示更多
3 406
订阅者
-324 小时
-207
-10330
帖子存档
የዛሬን የ5,000,000 እለታዊ ሽልማት ቀድሞ #Comment ላይ ያጋራን @Yn210 የሁላችንም ምስጋና ይድረሰው ሌሎቻችሁም ሦስቱንም ባታገኙ እንኳን አንድም ሆነ ሁለት ቀድማችሁ ያገኛችሁትን ብታጋሩ
የዛሬን የ5,000,000 እለታዊ ሽልማት ቀድሞ #Comment ላይ ያጋራን @Yn210 የሁላችንም ምስጋና ይድረሰው ሌሎቻችሁም ሦስቱንም ባታገኙ እንኳን አንድም ሆነ ሁለት ቀድማችሁ ያገኛችሁትን ብታጋሩን ምስጋናችን የላቀ ነው። በቱጨማሪም ከቻናሉ ጋር ተያያዥነት ያለው ጠቃሚ ጽሁፍ ስታገኙ Comment መስለው ላይ ብታጋሩት መልካም ነው::

#Alert_ተጠንቀቁ የእኛ አገር ሌቦችና አጭበርባሪዎች ደግሞ ፈጽሞ ሀዘኔታና ርህራሄ የላቸውም:: ተጠንቀቁ:: አሁን ማህበራዊ ሚዲያ ላይ የሚዘዋወረው ስፖንሰር የተደረገ ማስታወቂያ "#notcoin መ
#Alert_ተጠንቀቁ የእኛ አገር ሌቦችና አጭበርባሪዎች ደግሞ ፈጽሞ ሀዘኔታና ርህራሄ የላቸውም:: ተጠንቀቁ:: አሁን ማህበራዊ ሚዲያ ላይ የሚዘዋወረው ስፖንሰር የተደረገ ማስታወቂያ "#notcoin መሸጥ ለምትፈልጉ 1coin በ 1 ብር ዋጋ እንገዛለንእንገዛለን፤ 08071 ይደውሉልን" ይላል። አጭበርባሪው ሰው ደውዬለት ያለምንም ስጋት "ዮናስ" እንደሚባል ነግሮኛል። አይን አውጣ ሌባ ነው። የሰዎችን ግንዛቤ ማነስና መቸገር ተጠቅሞ በአቋራጭ ለሚክበር የሚደረግ ግልጽ ማጭበርበር ነው። አስቡ እስቲ . . . ትናንት የሁሉም ክሪፕቶከረንሲዎች ዋጋ ድንገት በመውረዱ #Notcoinም ዛሬ ወደ $0.018 USD አካባቢ ደርሷል:: 2,000 Notcoin ቢኖራችሁ አሁን ባለው ዋጋ ሲሰላ $36 USD (2,000×0.018= $36) ይኖራችኋል:: ይህ ገንዘብ በP2P ባለው ዝቅተኛ ዋጋ 115 ብትሸጡት 4,140 ብር ይሆናል:: ይህ ሰው የሚገዛው ግን 2000 ብር ወይም ከግማሽ በታች በሆነ ዋጋ ነው:: ከእንዲህ አይነት አጭበርባሪዎች ተጠንቀቁ:: በተለይም የእኔ #followers በሚቀጥሉት 6 ቀናት #ከStake ስታወጡት በቀጥታ ወደዋሌታችሁ ውሰዱት:: #Tonspace ላይ ያስቀመጣችሁ ምንም ስጋት የለባችሁም እዛው ይቀመጥላችሁ:: ዋጋ እስኪጨምር ማስቀመጥ ካልፈለጋችሁ በውስጥ እየተነጋገርን የተሻለ ዋጋ የምታገኙበትን ድጋፍ አደርግላችኋለሁ::

#Alert Scam_Not ፈጽሞ Click አታድርጉ👌
+1
#Alert Scam_Not ፈጽሞ Click አታድርጉ👌

በርካቶች USD ያለባቸውን ዋሌቶች በማያያዝ፣ የBot እና የድረገጾች ማስፈንጠሪያ (link) በማያያዝ የተለያዩ ጥያቄዎችን ታቀርባላችሁ። ነገር ግን እነዚህ አያይዛችሁ የምትልኳቸው ወይም Comment
+1
በርካቶች USD ያለባቸውን ዋሌቶች በማያያዝ፣ የBot እና የድረገጾች ማስፈንጠሪያ (link) በማያያዝ የተለያዩ ጥያቄዎችን ታቀርባላችሁ። ነገር ግን እነዚህ አያይዛችሁ የምትልኳቸው ወይም Comment መስጫው ላይ የምታስቀምጧቸው አጭበርባሪዎች (Scammers) የመሆን እድላቸው ከፍተኛ ነው። አንድ ጊዜ #Click ማድረግ ዋጋ ሊያስከፍላችሁ ይችላል። በተለይም በአሁኑ ጊዜ አጭበርባሪዎች (Scammers) በዋሌታችሁ #link መላክን ጨምሮ የተለያዩ ዘዴዎችን በመጠቀም #Notcoin በመዝረፍ ላይ ይገኛሉ። ስለሆነም የማታውቁትን መልእክት፣ Bot, Link, Attachment ከመንካት፣ ለእኔ ከመላክና Comment ላይ ከማስቀመጥ እንድትቆጠቡ አደራ እላለሁ። የሚልክ ካለ ወዲያውኑ ለመቦለክ እገደዳለሁ።

የእለቱ 5,000,000 እለታዊ ሽልማት❤
የእለቱ 5,000,000 እለታዊ ሽልማት❤

#የBinance ዋና ሥራ አስፈጻሚ የነበረ ሰው ፕሮጀክት የሆነው #Blum 9m ያህል የቴሌግራም Subscribers አግኝቷል:: ይህም በቴሌግራም ታሪክ 4ኛው የምንጊዜም ከፍተኛ ተከታይ ያለው Chan
#የBinance ዋና ሥራ አስፈጻሚ የነበረ ሰው ፕሮጀክት የሆነው #Blum 9m ያህል የቴሌግራም Subscribers አግኝቷል:: ይህም በቴሌግራም ታሪክ 4ኛው የምንጊዜም ከፍተኛ ተከታይ ያለው Channel ያደርገዋል:: ብዙ ጊዜ ስለዚህ Coin game የማልጽፈው ለብዙ ሰው ክፍት ስላልሆነ ነው:: የሚሰጠውም በጣም ትንሽ ሲሆን ከየትኞቹም #የጌም #ኮይኖች በላይ ዋጋ እንደሚኖረው ብዙዎች እየተናገሩለት ነው:: ስለሆነም #Blum የመቀላቀል እድል ያገኛችሁ ሁሉ ትኩረት ስጡት:: የቻላችሁትን ያህል ሰብስቡ:: በተጨማሪም ቴሌግራም ላይ 1ኛ እና 2ኛ በመሆን ታሪክ በመስራት ላይ የሚገኙትን ጌሞች ካልጀመራችሁ ትንሽ ጊዜ አላችሁ - ጀምሩ - የምትችሉትን ሰብስቡ:: 📢 #Hamster_Kombat 👇 https://t.me/hamster_Kombat_bot/start?startapp=kentId5881095412 📣Tapswap 👇 https://t.me/tapswap_bot?start=r_1462220394 🎁 +2.5k gift

💎💎

የዛሬ 5,000,000 እለታዊ ሽልማት 🙆😍
የዛሬ 5,000,000 እለታዊ ሽልማት 🙆😍

Repost from tapswap community
We're back online! Please pay attention: since we have completely updated our infrastructure, there may still be some issues today that we will quickly fix.

Repost from tapswap community
Maintenance has started🔧. We will inform you as soon as we are live again.

Repost from tapswap community
Important information: Maintenance begins tomorrow, June 7th, at 7 a.m. UTC. The app 🤖 will be unavailable for a minimum of
Important information: Maintenance begins tomorrow, June 7th, at 7 a.m. UTC. The app 🤖 will be unavailable for a minimum of three hours. Take advantage of this time for your enjoyment 📚🏊‍♀️🤾‍♀️. Technical issues will be resolved after this maintenance. Additionally, to compensate for this offline time, we will add extra daily boosts 🔥 for you.

👆👆👆የዛሬው የ5,000,000 እለታዊ ሽልማት ነው:: ያጋራን #Milky ነው - እናመሰግናለን:: ሌሎቻችሁም በሙሉ ወይም በከፊል ተሎ ስታገኙ #Comment ላይ ብታስቀምጡ ምስጋናው ከቻናሉ ተከ
👆👆👆የዛሬው የ5,000,000 እለታዊ ሽልማት ነው:: ያጋራን #Milky ነው - እናመሰግናለን:: ሌሎቻችሁም በሙሉ ወይም በከፊል ተሎ ስታገኙ #Comment ላይ ብታስቀምጡ ምስጋናው ከቻናሉ ተከታዮች ሁሉ ይሆናል::

#Hamster_Kombat ብዙዎች ቀኑን ሙሉ የ1,000,000 ሽልማት ሲሉ ነው የዋሉት:: ነገር ግን አንድም ለማስረዳት ሲሞክር አላየሁም:: በኋላ ለራሴ ገባኝና ወሰድኩ:: ለእናንተም ለማስረዳት ስፈ
#Hamster_Kombat ብዙዎች ቀኑን ሙሉ የ1,000,000 ሽልማት ሲሉ ነው የዋሉት:: ነገር ግን አንድም ለማስረዳት ሲሞክር አላየሁም:: በኋላ ለራሴ ገባኝና ወሰድኩ:: ለእናንተም ለማስረዳት ስፈልግ ግን ቀላል አልሆነም:: ከዝም ይሻላል ብዬ . . . 👇👇 መጀመሪያ ከላይ በስተግራ Earn per tap የሚለው ላይ ሦስት ጊዜ ጠቅ ስታደርጉ መሃል ላይ ያለችሁ Tap የምናደርጋት ምስል (ሸለመጥማጥ) ቀላ ትላለች:: በመቀጠል እላይዋ ላይ ከታች ባለው መግለጫ መሰረት ጫን እና ጠቅ በማድረግ #BTC የሚል ቃል ሲመጣ #የ1,000,000 ሽልማት ይሰጠናል:: #መግለጫ
B ( _... / ጫን ብላችሁ ትለቁትና ሦስት ጊዜ ጠቅ ጠቅ ጠቅ ማድረግ) T ( _ ትንሽ ጫን ብላችሁ መልቀቅ) C. ( _._. / ጫን ለቀቅ ጠቅ X2)
ለሁሉም ሰው ግልጽ ባይሆንም በተለይም የMorse Code Chart ግንዛቤ ያላችሁ ልታገኙት እንደምትችሉ ተስፋ አደርጋለሁ::

የአንዳአንድ ሰው ድንቁርና ደግሞ በቃላት መግለፅ ከሚቻለው በላይ ነው:: ጥቂት አለመሆናቸው ደግሞ ያስደነግጣል:: #የTapswap ከBinance account ጋር መያያዝና የ$600 USD Voucher ሽልማትን በተመለከተ የጻፍኩትን ተከትሎ ኮሜንት ላይ "በፊት Solana ብሎ ሽወደን:: አሁን ደግሞ Binance ቢል አናምንም:: Binance ማረጋገጫ ሊሰጠን ይገባል" የመሳሰሉ አስተያየቶችን ሰጥተዋል:: ሲጀምር Tapswap #ከBinance ጋር ልሰራ ነው: ተዋውለናል . . . አላለም:: እኔም ብሏል አላልኩም:: ከላይ ከጠቀስኩት ጋር አያይዤ #Binance ላይ List መደረጉ የማይቀር ይመስላል" ነው ምልክት:: የግል አስተያየት ለመሆኑ ግልጽ ነው:: እናም አንዳአንድ ከብቶች ልታሰምሩበት የሚገባው ሁሉም ነገር አሁንም ወደፊትም #Probably_nothing ነው:: ማንም ለማንም የሚሰጠው ዋስትናም ማረጋገጫም አይኖርም:: ለደንታችሁ እንጂ ለማንም ውለታ አይደለም #Tap የምታደርጉት:: ከፈለጋችሁም ተዉት:: ጥንቅር 😬

Repost from tapswap community
Hey TapSwappers, We know many of you have noticed that TapSwap is often overloaded. We are working hard to upgrade our infrastructure to address this issue. Over the next few days, the app may still have some access issues. During the migration, new registrations and some other features will be disabled for a few hours. We will inform you when the maintenance is scheduled. The good news is, after the maintenance, you will no longer see any overloading screens, and you will have access to the app whenever you want, for as long as you want. Thank you for your patience and understanding!

#Update_Tapswap የባይናንስ አካውንት ለሌላችሁ (ከሁለት በላይ በሆነ አካውንት ለምትሰበስቡ) ከላይ ያጋራኋችሁ #የBinance Task የ$600 USD ቮቸሩን አታገኙም እንጂ 3,000,000 #Taps መውሰድ ትችላላችሁ:: (ምናልባት ክፍተት ካለው ሊዘጉት ስለሚችሉ አፍጥኑት) እርግጥነው ለመሻማት ከፍተኛ መጨናነቅ ተፈጥሮ ለመክፈት ፈተና ሆኗል:: 👊

#የምስራች🙋 የምስራች ለብዙዎች እንደመንገር የሚያስደስት የለም። ልቤ በደስታና በእርካታ እየተፍነከነከ ነው የምነገራችሁ። ብዙ ሲታማና ስሙ ሲጠፋ የነበረው #Tapswap አሁን #Binance list
+3
#የምስራች🙋 የምስራች ለብዙዎች እንደመንገር የሚያስደስት የለም። ልቤ በደስታና በእርካታ እየተፍነከነከ ነው የምነገራችሁ። ብዙ ሲታማና ስሙ ሲጠፋ የነበረው #Tapswap አሁን #Binance list እንደሚደረግ እርግጥ ይመስላል። ለማንኛውም የምስራቹን እንካችሁ . . . #Tapswap #Bot ላይ ግቡ:: #Task Click አድርጉ:: #የBinance Task ታገኛላችሁ:: #የBinance አካውንት ያላችሁ ከላይ ያሉት ሁለቱን ዝም ብላችሁ #go በሉና ተመለሱ:: #Emailም ስልክ ቁጥርም ማስገባት አይጠበቅባችሁም:: ከዛ ወደ Binance አካውንታችሁ ሂዱና ከላይ በስተግራ ያለችውን የባይናንስ ሎጎ #Click አድርጉ:: በመቀጠል ከምትጠቀሙበት የአካውንት ስም በላይ ያሉትን ቁጥሮች (Binance id) በትክክል ጽፋችሁ ወደ Tapswap bot በመመለስ Inter your Binance id የሚለው ላይ ጻፏቸው:: Submit በሉት:: (ሁሉንም በScreenshot አያይዤያለሁ):: 3,000,000 Tap coin ወዲያው ታገኛላችሁ:: በእጣ ይሁን የተገለጸ ባይኖርም የባይናንስ ዋሌታችሁ ላይ የ $600 USD Binance #Voucher ይገባላችኋል:: በጥቁር ገበያ የ69K ብር ስጦታ ማለት ነው:: Binance #Voucher በውጭ ለሚገኙ ጓደኞቻችን ልከን የፈለግነውን እቃ ገዝተው የሚልኩበት #Gift ነው:: ተረጋግታችሁ በጥንቃቄ ውሰዱ:: የBinance አካውንት የሌላችሁ National I'd Passport በመጠቀም ክፈቱና ከላይ እንደገለጽኩት አድርጉ:: ስትዘናጉ የነበራችሁ Tap ማድረጋችሁን አፍጥኑት:: ያልጀመራችሁ የመጨረሻ እድላችሁን ለመሞከር ከታች ባለው link ጀምሩና ቢያንስ #የBinance ሽልማትን ውሰዱ:: https://t.me/tapswap_mirror_1_bot?start=r_5881095412 🎁 +2.5k Shares as a first-time gift

የእለቱ 5,000,000 ሽልማት
የእለቱ 5,000,000 ሽልማት

የዛሬ 5,000,000 እለታዊ ሽልማት - ተቋደሱ😁🤗
የዛሬ 5,000,000 እለታዊ ሽልማት - ተቋደሱ😁🤗

ያልጀመረ አንድ ሰው ብቻ በዚህ 👇 ይጀምር https://t.me/hamster_Kombat_bot/start?startapp=kentId5957934124 #ሽልማት 25 K ፕሪሚየም link