ch
Feedback
AlltechUp.com

AlltechUp.com

前往频道在 Telegram

etechup.com የቴክኖሎጂ አለምን ያዳርሳል! 🚀 የቅርብ ጊዜ ፈጠራዎች፣ ጥልቅ ትንታኔዎች፣ ዜናዎች፣ ወርክሾፖች እና ምርጥ የዘርፉ ምርቶችን ይከታተሉን💻📱 ከAI እስከ ፋይናንስ ቴክኖሎጂ፣ ከAi እስከ ጌሚንግ እና የቴክኖሎጂ አጠቃቀም መመሪያዎች—ሁሉንም አካትተናል። 💡

显示更多
3 406
订阅者
-324 小时
-207
-10330
帖子存档
እንደምን አደራችሁ❓ አሁን online ስገባ በርከት ያሉ ጥያቄዎችን አገኘሁኝ:: "ገንዘባችንን ወደ ዋሌት ካስገባን በኋላ እንዴትና የት ነው የምንሸጠው❓ (ወደ ገንዘብ የምንቀይረው❓)" የሚል:: ዌል እንግዲህ . . . ምላሹን Step_by_step ዛሬ አጋራችኋለሁ - ጠብቁ:: እስከዛው https://t.me/amole_hub/267?single አንብቡ:: #Battery ሙሉ:: በተጨማሪም ዛሬ #የNotcoin ዋጋ ስለቀነሰ ቢያንስ $0.02 እስኪደርስ ብትጠብቁ ጥሩ ዋጋ ያወጣላችኋል:: ታገሱ❗

#Alert የከበብኳቸው ዓይነት ሌሎች links፣ Coin፣ USDT, DUSD, NFT . . . ወይም ሌሎች የስጦታና የሽልማት መልዕክቶች ዋሌታችሁ ላይ ሲመጡላችሁ በምንም ዓይነት #Click እንዳታደር
#Alert
የከበብኳቸው ዓይነት ሌሎች links፣ Coin፣ USDT, DUSD, NFT . . . ወይም ሌሎች የስጦታና የሽልማት መልዕክቶች ዋሌታችሁ ላይ ሲመጡላችሁ በምንም ዓይነት #Click እንዳታደርጉ። Scam Messages ናቸው። ከነካችሁ በቀካሉ ባዶ እጃችሁን ሊያስቀሯችሁ ይችላሉ። ነገር ግን Click እስካላደረጋችሁ ድረስ ምንም ጉዳት አያመጡባችሁም።

#Hamster_Kombat የዛሬ 5,000,000 #Combo ሽልማት🤗
#Hamster_Kombat የዛሬ 5,000,000 #Combo ሽልማት🤗

ነገረ #Profit_per_hour (#እየሄድን . . . )📌🚶🏃 ~~ አብዛኞቹ #በዩትዩብ እና በቲክቶክ መረጃ የሚያቀርቡ #ኦገኖቻችን በድንጋጤ ጆሮን #ጭው ያደርጋሉ:: በፖለቲካም ሆነ በቴክኖሎጂ፣ በክሪፕቶም ሆነ #በTap_Tap . . . የሚያቀርቧቸው መረጃዎች ከአንዱ ሌላው የአሁኑ ይባስ የሚያስብሉ ናቸው። የእነሱ ግብ ብዙ ሰብስክራይበርና ተመልካች አግኝተው ከዩቱዩብና ከቲክቶክ የሚያገኙት ገንዘብ ብቻና ብቻ ነው:: ሌላው ጉዳያቸው አይደለም:: የሆነው ሆነው በእነዚህ መንገዶች በምታገኟቸው የተሳሳቱ መረጃዎች ምንም ዓይነት ውሳኔ ላይ አትድረሱ:: በራሳችሁ መንገድ ተጨማሪ መረጃዎችን ሰብስቡ፤ አገናዝቡ። ተንትኑ፤ አጣሩ፤ ቅንጣት የሚያጠራጥር ነገር ካለው አጣሩ፤ ደጋግማችሁ አጣሩ. . . :: ሰሞኑን በመሰለኝ ከሚናፈሱት ወሬዎች መካከል #Hamster_Kombatን የሚመለከተው ይገኝበታል። በተለይም ገንዘብ የሚሆነው "#Profit_per_hour ወይስ #Tap የተደረገው #Coin_Balance❓" የሚለው ጥያቄ ብዙዎች በእርግጠኝነት ድምዳሜ ላይ የሚደርሱበት ርቀት አስደንጋጭ ነው። ስለሆነም የተወሰነ ግልጽነት ለመፍጠር ያህል ማወቅ ያለባችሁን እውነታዎች ላቅርብ። ከመጻፌ በፊትም #በHamstar_Kombat ማህበራዊ ድረገጾች የተጋሩ ጽሁፎች፣ የተሰጡ አስተያየቶች (Comments)፤ በተለያዩ ብሎጎች የተጋሩ የባለሙያዎች ትንተናዎችና ሌሎች ተያያዥ መረጃዎችን ለማየት ሞክሬያለሁ። የራሴ ግንዛቤና ተሞክሮም አካትቻለሁ። በዚህም መሰረት:- 👉 #የHamster_Kombat ክሪፕቶ Balance የሚሆነው #በProfit_per_hour ላይ ወይም በተሰበሰበው Coin Balance እስከአሁን ያለው መረጃ የተድበሰበሰ ነው። በግልጽ የታወቀ የለም። እኛ ኢትዮጵያውያን ብቻ ሳንሆን በመላው ዓለም የሚገኙ #Tap የሚያደርጉ ሰዎች በአብዛኛው ተመሳሳይ ጥያቄ አላቸው:: #Hamster_Kombat ትናንት በትዊተር ያጋራው አጭር ጽሁፍም ግልጽ መልስ የሚሰጥ ሳይሆን የሚያደናግር ነው:: ሊታወቅ የሚገባው ግን ይህ እየሆነ ያለው #ሆን_ተብሎ መሆኑን ነው:: ምክንያቱም #Hamster_Kombat ልክ እንደ ቢትኮይን #Mine የሚደረግ እንጂ የሚመረት ባለመሆኑ የፕሮጀክቱ ባለቤቶች ድርሻ #Profit_per_houራችንን ስናሳድግ ከእኛ የሚቀነሰው ነው:: ከሁላችንም የሚቀነሰው ተሰብስቦ የእነሱ ድርሻ ይሆናል:: ስለዚህ #ድርሻቸውን ከፍ ለማድረግ የሁላችንም ግራ መጋባት ይፈልጉታል:: ግራ መጋባት ብቻ ሳይሆን #Profit_per_houራችንን ለማሳደግ #Coin_Balanሳችንን ስናራቁት የእነሱን ጥቅም ከማሳደግ አንጻር ይጠቀሙበታል::
🙏 ምን እንወስን❓
ማንም ሰው የማንም ተፅእኖ፣ ግፊትና የተሳሳተ መረዳት ሰለባ መሆን የለበትም። ማንም ስለወሰነ መወሰን የለበትም። ተረጋግቶ - ተጨማሪ መረጃ ከብዙ ምንጮች አክሎ - አመዛዝኖ መወሰን አለበት። (የእኔ እምነት ይሄ ነው) 🤔 ሆኖም ግን እኔ የራሴን ውሳኔ ለማሳለፍ ከግንዛቤ ያስገባኋቸውን ጉዳዮች ላጋራችሁ። 👌www.gate.io/en/pre-market/HMSTR ላይ የተጋራው ይፋዊ መረጃ እንደሚጠቁመው (ScreenShot ከላይ ተያይዟል) #የHamster Coin አጠቃላይ ብዛት 10 ቢሊዮን ነው - የሚሆነው። (ከNotcoin በ10 እጥፍ አካባቢ ያንሳል) 👉 የተሰበሰበው ደግሞ በብዙ #መቶ_ትሪሊዮኖች የሚቆጠር ነው። ስለዚህ ፍትሃዊ/እኩልነትን በሚያረጋግጥ መንገድ ከሰበሰብነው #Coin ላይ አምስት ወይም ስድስት ዲጂቶችን ሊቀንሱ ይችላሉ። ለምሳሌ :- 500,000,000 የሰበሰበ የመጨረሻዎቹ አምስት ዜሮዎች ሲቀነሱ 5,000 ሊኖረው ይችላል። ነገር ግን ያው ዓለም #የእከክልኝ_ልከክልህ መድረክ ስለሆነች ይህ ሰው 1,000,000 #profit_per_hour ካለው እንዳለ ወይም አንድ ዜሮ ቀንሰው #በairdrop መልክ ሊሰጡት ይችላሉ:: ይህም ከCoin Balance ይልቅ Profit_per_hour የተሻለ አስገኘለት ማለት ነው:: ምክንያታዊ እንደሆነ ይሰማኛል:: ስለሆነም የእናንተ ውሳኔ ምንም ሆነ ምን የእኔ አስተያየት #በCoin_Balance እና #በProfit_per_hour መካከል #ሚዛን ጠብቃችሁ እንድትሄዱ ነው:: ለምሳሌ #በProfit_per_hour 1m አካባቢ የደረሳችሁ ከዚህ በኋላ #የ5ሚሊዮን ሽልማት ለመውሰድ ወይም በትንሽ ወጭ ብዙ profit የሚያስገኝ ካልሆነ በስተቀር #Coin_Balanሳችሁን ብታሳድጉ መልካም ይመስለኛል:: በተጨማሪም ማወቅ ያለባችሁ:- 👉 እስከ አሁን ባለው የተጨበጠ መረጃ #Hamster_Kombat የሰበሰቡ የሚሸጡበት፣ ወደዋሌት ወይም ለሌሎች የሚያስተላልፉበት ምንም መንገድ የለም። እንገዛለን፣ ሸጠናል፣ በዚህና በዚያ እንዲህ አድርጉ የሚሉት ቀጣፊ ሸቃዮች ናቸው:: pre market የሚሸጥ ካለም የራሳቸው የባለፕሮጀክቶቹ ነው:: (ለሁሉም ክፍት ሲደረግ አሳውቃችዋለሁ::) የማይታለፈው ያልጀመራችሁ እንድትጀምሩ ነው:: ከታች ባሉት #links አንድ አንድ ሰው ጀምሩ 👇👇👇 https://t.me/hamster_komBat_bot/start?startapp=kentId5835552716 https://t.me/hamSter_kombat_bot/start?startapp=kentId5614427854

ነገረ #Profit_per_hour (#እየሄድን . . . )📌🚶🏃 ~~
ነገረ #Profit_per_hour (#እየሄድን . . . )📌🚶🏃 ~~

#ከBlum ውጭ ምንም አይነት ሌላ #link ማጋራት አይቻልም። አልሰማ ያሉ - ተደልተው እየተባረሩ ነው።😏

#Tonkeeper ላይ ያለምንም #Ton ወይም #USDT #Notcoinን ወደሌሎች ገንዘቦች እንዴት መቀየር ወይም ወደሌሎች ዋሌቶች መላክ እንደሚቻል https://t.me/amole_hub/267?singl
+1
#Tonkeeper ላይ ያለምንም #Ton ወይም #USDT #Notcoinን ወደሌሎች ገንዘቦች እንዴት መቀየር ወይም ወደሌሎች ዋሌቶች መላክ እንደሚቻል https://t.me/amole_hub/267?single ላይ አጋርቻለሁ::👌👌 ይሁንና ብዙዎች #Battery ላይ #የNotcoin አማራጭ እንደማይመጣብላችሁ ገልጻዥኋል:: ስለሆነም ችግሩ የተፈጠረው ዋሌቱ ውስጥ #Notcoin ሳይኖራችሁ Battery ለመሙላት መሞከራችሁ ነው። ብር ሳይዙ እቃ ይገዛል እንዴ❓ እ*ብድ ሁላ❗👌👌👌 #Ton ወይም #USDT ሳይኖራችሁ #Notcoiናችሁን Swap ማድረግ ወይም ወደ Binance እና ሌሎች መሸጫዎች ለመላክ ከፈለጋችሁ https://t.me/amole_hub/267?single ላይ ያጋራሁትን አንብቡ።

#Tonspaceን #ከTonkeeper ጋር ማገናኘት (#Step_by_Step) 👇👇👇👇👇👇 👉 #Tonspace ዋሌታችሁን ክፈቱ 👉 በስተቀኝ #የSetting ዋሌት ላይ #Click አድርጉ -
+5
#Tonspaceን #ከTonkeeper ጋር ማገናኘት (#Step_by_Step) 👇👇👇👇👇👇 👉 #Tonspace ዋሌታችሁን ክፈቱ 👉 በስተቀኝ #የSetting ዋሌት ላይ #Click አድርጉ - ከመጡት አማራጮች #Setting ላይ Click አድርጉ (ScreenShot 1 ተመልከቱ) 👉 ከመጡት አማራጮች Tonspace የሚለውን ተጫኑ (ScreenShot 2 ተመልከቱ) 👉 Tap to view phrase የሚለውን ተጫኑ (ScreenShot 3 ተመልከቱ) 👉 24 ቃላት (phrase) ታገኛላችሁ:: ScreenShot አድርጋችሁ ያዙ (ScreenShot 4ን ተመልከቱ) ሰው የማያገኝበት ቦታም አስቀምጡ:: የዋሌታችሁ password ከጠፋባችሁ ወይም ከዋሌታችሁ #logout ካላችሁ ዋሌታችሁን መልሳችሁ ማግኘት የምትችሉት በእነዚህ #ቃላት ነው:: ለሌላ ሰው ከሰጣችሁም በቀላሉ ወደዋሌታችሁ መግባት ይችላል ማለት ነው:: #ScreenShot ያደረጋችሁትን ክፍት አድርጉና #Tonkeeper ዋሌታችሁን ክፈቱ። 👉 በዋሌታችሁ ከላይ #wallet የምትለዋን Click አድርጉ:: ከከፈታችኋቸው ዋሌቶች በታች #Add_wallet ላይ ንኩ:: 👉 Existing wallet የሚለው ላይ Click አድርጉ (ScreenShot 7 ተመልከቱ) 👉 በመቀጠል 24 ቃላት የሚጻፍበት ገጽ ይመጣል (ScreenShot 8 ተመልከቱ) #Tonspace ላይ ScreenShot ያደረጋችኋቸውን 24 ቃላት በትክክል ሙሉ:: አንዱን ፊደል ወይም ተራ ቁጥር ካሳሳታችሁ አይቀጥልም:: ትክክል ከሆነ Next ስትሉት password ይጠይቃችኋል:: የTonkeeper password ዳችሁን አስገቡ:: ሂደቱ ያልቃል:: Tonspace ዋሌታችሁ የነበረው #የNotcoin balance #Tonkeeper ይመጣል ማለት ነው:: ቀጥሎ የሚሆነው ተግባር በፈለጋችሁት ባንክ ወደሚገኝ አካውንት ገንዘባችሁን ማስተላለፍና ኪሳችሁ ከታችሁ መጠቀም ነው:: ይሄን ሂደቱ #Step_by_Step አጋራችኋለሁ በትእግስት ጠብቁ:: (የሚመጥናችሁ ጥያቄ ብቻ ጻፉ:: ትርኪምርኪውን ተዉት::)

የእለቱ የ5,000,000 Combo ሽልማት👌
የእለቱ የ5,000,000 Combo ሽልማት👌

#Tonkeeper ላይ ያለምንም #Ton ወይም #USDT #Notcoinን ወደሌሎች ገንዘቦች እንዴት መቀየር እንችላለን❓ (#Step_by_Step) 👉 #Tonkeeper ዋሌታችሁን ክፈቱ 👉 ከላይ በስ
+3
#Tonkeeper ላይ ያለምንም #Ton ወይም #USDT #Notcoinን ወደሌሎች ገንዘቦች እንዴት መቀየር እንችላለን❓ (#Step_by_Step) 👉 #Tonkeeper ዋሌታችሁን ክፈቱ 👉 ከላይ በስተቀኝ #የSetting button ላይ ክሊክ አድርጉ (ScreenShot - 1 ተመልከቱ) 👉 #Battery የሚለው ላይ Click አድርጉ (ScreenShot - 2 ተመልከቱ) 👉 ከመጡት አማራጮች #Recharge_with_Not የሚለው ላይ Click አድርጉ (ScreenShot - 3 ተመልከቱ) 👉 👉 ከመጡት አማራጮች #Others የሚለው ላይ Click አድርጉ (ScreenShot - 3 A ተመልከቱ) በመቀጠል 0 የተጻፈበት ላይ 300 Not ጽፋችሁ (ScreenShot - 3 B ተመልከቱ) #Continue ብላችሁ ሂደቱን ጨርሱ:: (#ማስታወሻ - 250 እና 150 Not የሚሉት አማራጮች ለጊዜው አይሰሩም፤ ዝቅተኛው 300Not ነው) 👌 #Walleታችሁ 173 Battery ይሞላና እስኪያልቅ ድረስ ብዙ ጊዜ Send ወይም Swap ማድረግ ይችላል:: ❤❤በመቀጠል ደግሞ #Notcoinናችሁን #Tonspace ላይ ያስቀመጣችሁ ከላይ የተጠቀሰውን ዘዴ ለመጠቀም በቅድሚያ እንዴት አድርጋችሁ #Tonspceን #ከTonwallet ጋር እንደምታገናኙት #Step_by_step አጋራችኋለሁ:: 👏👐 Update
#Tonkeeper ላይ Setting ውስጥ ስትገቡ #Not አማራጭ ያልመጣላችሁ #Update አድርጉት🙏🙌

#Kucoin ላይ ትናንት ምሸት ለመጀመር ቀጠሮ ተይዞለት የነበረው #የHamster ቅድመ ግብይት (Pre_Market) በሦስት ቀናት ተራዝሞ የፊታችን #ሀሙስ በኢትዮጵያ አቆጣጠር ከቀኑ 9:00 ላይ ለ
#Kucoin ላይ ትናንት ምሸት ለመጀመር ቀጠሮ ተይዞለት የነበረው #የHamster ቅድመ ግብይት (Pre_Market) በሦስት ቀናት ተራዝሞ የፊታችን #ሀሙስ በኢትዮጵያ አቆጣጠር ከቀኑ 9:00 ላይ ለመጀመር ቀጠሮ ተይዟል::

#Attention የቴሌግራም ዋሌት #Varified ማድረግ በጣም አስቸጋሪ እየሆነ ነው:: #Notcoin ወይም #USDT ሲላክ #ይይዙትና #verify አድርጉ ይላሉ:: #passport ወይም #National I'd ስታስገቡ ገንዘቡን ይለቁና አካውንቱን ያግዳሉ:: እኔም አጋጥሞኛል:: ስለዚህ #Notcoinን ወደ ገንዘብ (የኢትዮጵያ ብር) ለመቀየር የተሻለው መንገድ #የBinance p2p ነው:: ስለዚህ #passport ወይም #National I'd ያላችሁና #የBinance አካውንት ያልከፈታችሁ ከታች ባለው link ክፈቱ:: 👇 https://www.binance.info/en/activity/referral-entry/CPA/together-v3?ref=CPA_CPAODLGS8DS ከደቂቃዎች በኋላ #Notcoin ያለምንም #Ton ወይም #USDT #ከTonkeeper ወደ #Binance የምትወስዱበትን መንገድ #በScreenshot አስደግፌ (Step by Step) በዚሁ የቴሌግራም ዋሌት ላይ አጋራችኋለሁ::

#Updates #Hamster_Combat ቅድመ ግብይት (Pre Market) የሚጀመረው #በVaucher ሳይሆን በነጠላ ቁጥር ነው:: #በKucoin የተጋራው መረጃ እንደሚያመለክተው የሚጀመረው ዛሬ ምሽ
+1
#Updates #Hamster_Combat ቅድመ ግብይት (Pre Market) የሚጀመረው #በVaucher ሳይሆን በነጠላ ቁጥር ነው:: #በKucoin የተጋራው መረጃ እንደሚያመለክተው የሚጀመረው ዛሬ ምሽት በኢትዮጵያ ሰዓት አቆጣጠር 1:00 ላይ ነው:: የአንድ #Hamster መሸጫ መነሻ ዋጋው 0.001 USD እንደሆነ ተጠቅሷል። ነገር ግን ዋጋውን የሚወስኑ በርካታ ጉዳዮች መኖራቸው እንደተጠበቀ ሆኖ ከተሰራጨው ብዛት አንጻር በግሌ በዚህ ዋጋ ይሸጣል የሚል እምነት የለኝም። የሆነው ሆኖ የመጨረሻ ወርዶ 0.00001 USD ቢሆን እንኳን የብዙ ሰው ህይወት እንደሚቀየር ከግምት በላይ እርግጠኛ መሆን ይቻላል። (በዚህ አጋጣሚ ሲሳለቁና ሲያሸሙጡ ጊዜያቸውን አባክነው ግብይት በተጀመረ ቁጥር #በቁጭት ለሚቃጠሉ ወገኖቻችን ፈውሱን ያውርድላቸው) #pre_market (ቅድመ ግብይት) የሚጀመርበት #Kucoin ልክ #እንደBinance በዓለም የታወቀ #የዲጂታል_ፋይናንስ ገበያ ሲሆን እስከ አሁን ባለው ገና #ከHamster #Bot ጋር አልተያያዘም። ይህም ማለት ግብይቱ ሲጀመር መጀመሪያ ሽያጭ የሚያካሂደው ድርጅቱ ይሆናል። ከቀናት በኋላ ደግሞ ለሁላችንም ክፍት ይሆናል። ስለሆነም #Hamster የሰበሰባችሁ #የKucoin አካውንት #በEmail መክፈት ይጠበቅባችኋል:: #አካውንት መክፈት ብቻ ሳይሆን #Varified ማድረግም ግዴታ ነው:: ስለሆነም:- 👉 መጀመሪያ ከታች ባለው ሊንክ ወደ Google play በመሄድ Appውን ስልካችሁ ላይ ጫኑ:: 👇👇👇👇 https://www.kucoin.com/r/rf/QBAEQPBV 👉 ከጫናችሁ በኋላ በEmail አካውንት ክፈቱ 👉 #በPassport ወይም #በNational id #Verify አድርጉት 👉 #ከHamster_Bot ጋር እስኪገናኝ በትእግስት ጠብቁ ያልጀመራችሁ ካላችሁ ዛሬ ጀምሩና ትንሽም ቢሆን ተቋደሱ 👇👇👇 https://t.me/hamster_koMbat_bot/start?startapp=kentId5881095412 https://www.kucoin.com/r/rf/QBAEQPBV

☝ 1,000,000 Hamster 👆
☝ 1,000,000 Hamster 👆

የዛሬ 5,000,000 Combo ሽልማት 👌😍
የዛሬ 5,000,000 Combo ሽልማት 👌😍

#Hamster_kombat የምስራች❗ ~~~ አንድ አንድ ማሰብ የተሳናቸው በተለይም #በTikTok የሚዘላብዱ Coin ለመሰብሰብ ሲሉ ብቻ #ለHamster_Combat የተጋነነ ዋጋ አውጥተው #Kucoin
+1
#Hamster_kombat የምስራች❗ ~~~ አንድ አንድ ማሰብ የተሳናቸው በተለይም #በTikTok የሚዘላብዱ Coin ለመሰብሰብ ሲሉ ብቻ #ለHamster_Combat የተጋነነ ዋጋ አውጥተው #Kucoin ላይ እየተሸጠ እንደሆነ ወሬ እየተረተሩ ነው። ነገር ግን እስከአሁን ባለው ሽያጭ አልተጀመረም፤ ዋጋውም አይታወቅም። ነገር ግን እውነታው ዛሬ June 17/2024 ሰዓት 10:00 UTC ላይ #pre_market (ቅድመ ግብይት) ለመጀመር መርሃ ግብር የወጣለት መሆኑ ነው። #Kucoin ልክ #እንደBinance በዓለም የታወቀ #የዲጂታል_ፋይናንስ ገበያ ሲሆን እስከ አሁን ባለው ገና #ከHamster #Bot ጋር አልተያያዘም። ይህም ማለት ግብይቱ ሲጀመር መጀመሪያ ሽያጭ የሚያካሂደው ድርጅቱ ይሆናል። ከቀናት በኋላ ደግሞ ለሁላችንም ክፍት ይሆናል። ስለሆነም #Hamster የሰበሰባችሁ #የKucoin አካውንት #በEmail መክፈት ይጠበቅባችኋል:: #አካውንት መክፈት ብቻ ሳይሆን #Varified ማድረግም ግዴታ ነው:: ስለሆነም:- 👉 መጀመሪያ ከታች ባለው ሊንክ ወደ Google play በመሄድ Appውን ስልካችሁ ላይ ጫኑ:: https://www.kucoin.com/r/rf/QBAEQPBV 👉 ከጫናችሁ በኋላ በEmail አካውንት ክፈቱ 👉 #በPassport ወይም #በNational id #Verify አድርጉት 👉 #ከHamster_Bot ጋር እስኪገናኝ በትእግስት ጠብቁ ያልጀመራችሁ ካላችሁ ዛሬ ጀምሩና ትንሽም ቢሆን ተቋደሱ 👇👇👇 https://t.me/hamster_koMbat_bot/start?startapp=kentId5881095412

Telegram Premium ያላችሁ ከታች ያለውን link ተጭናችሁ #Boost በማድረግ ተደራሽ የማድረግ ጥረታችንን እንድታግዙ በአክብሮት እጠይቃለሁ። ❤❤❤👇👇 https://t.me/boost/amole_hub

አሸናፊዎች ካርዳቸውን ሞልተዋል፤ ይሄ ጅምር ነው። ማህበረሰባችን እያደገ ሲሄድ ሽልማቱም እያደገ ይሄዳል - አንዱን ሌላውን ለመርዳት (ጥያቄውን ለመመለስ) የምታደርጉት ተሳትፎ ትልቅ ቦታ የሚሰጠው ነ
+1
አሸናፊዎች ካርዳቸውን ሞልተዋል፤ ይሄ ጅምር ነው። ማህበረሰባችን እያደገ ሲሄድ ሽልማቱም እያደገ ይሄዳል - አንዱን ሌላውን ለመርዳት (ጥያቄውን ለመመለስ) የምታደርጉት ተሳትፎ ትልቅ ቦታ የሚሰጠው ነው። ቀጥሉበት🙋🙏🙌❤

በ3⃣ኛ ዙር አሸናፊዎች ተለይተዋል:: ለውድድር በተቀመጠው ሰዓት 2:30 - 2:50 ውስጥ ቀድመው ትክክለኛ መልሱን ያገኙት እነዚህ ናቸው:: የ100 ብር ቁጥሩ 20 ሲሆን ከካርዱ በተጨማሪ #Tapsw
+1
በ3⃣ኛ ዙር አሸናፊዎች ተለይተዋል:: ለውድድር በተቀመጠው ሰዓት 2:30 - 2:50 ውስጥ ቀድመው ትክክለኛ መልሱን ያገኙት እነዚህ ናቸው:: የ100 ብር ቁጥሩ 20 ሲሆን ከካርዱ በተጨማሪ #Tapswap, #Hamster እና #yescoin Tap የሚያደርግ ከሆነ በፌስቡክ አስተውውቅለታለሁ:: የ50 ካርድ አሸናፊ ቁጥር መጨረሻው 22 ነው:: ለሁለቱም በቴሌግራም አካውንታቸው አሁን ይላክላችኋል:: ካርዶቹን እንደሞሉ Comment መስጫው ላይ አጋራችኋለሁ😍👋🙏 የመጨረሻዎቹን የካርዱ ሁለት ቁጥሮች ፃፉ። ከሁለት ቁጥሮች ውጭ መፃፍ ከውድድር ውጭ ያደርጋል። ቀድሞ የመቶ ብር ካርዱን ያሸነፈ አስተዋውቅለታለሁ:: የ50 ብር ያሸነፈ ካርዱን ብቻ ያሸንፋል::

በጣም የሚገርምም የሚያሳዝንም ነው:: ሰው እንዴት ትእዛዙን ሳያነብ መልስ ይሰጣል? ጥቂት ቢሆን ጥሩ ነበር:: 102 ሰው ሙሉ ❓🤔 ScreenShot ይዣለሁ:: ከውድድር ውጭ ናችሁ::