M TECH
前往频道在 Telegram
𝕄 𝕥𝕖𝕔𝕙 CHANNEL 👇 💢App preview 💢App recommendation 💢Tech News 💢Premium apps 💢Useful bot, website, telegram channel recommendations CREATOR @mubas20
显示更多📈 Telegram 频道 M TECH 的分析概览
频道 M TECH (@m_techd) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 28 233 名订阅者,在 技术与应用 类别中位列第 4 848,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 1 209 位。
📊 受众指标与增长动态
自 невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 28 233 名订阅者。
根据 20 六月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 11,过去 24 小时变化为 14,整体触达仍然可观。
- 认证状态: 未认证
- 互动率 (ER): 平均受众互动率为 0.02%。内容发布后 24 小时内通常能获得 0.08% 的反应,占订阅者总量。
- 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 7 次浏览,首日通常累积 23 次浏览。
- 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 1。
📝 描述与内容策略
作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
“𝕄 𝕥𝕖𝕔𝕙 CHANNEL 👇
💢App preview
💢App recommendation
💢Tech News
💢Premium apps
💢Useful bot, website, telegram channel
recommendations
CREATOR @mubas20”
凭借高频更新(最新数据采集于 21 六月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 技术与应用 类别中的关键影响点。
28 233
订阅者
+1424 小时
无数据7 天
+1130 天
帖子存档
28 233
🔥 Channel Diraamaa bashanansiisaa kana ittiin laaltan namoonni barbaadaa turtan gara gadiitii👇 argachuu dandeessu!
https://t.me/addlist/BZRRPWUdBRo1YTg0
https://t.me/addlist/BZRRPWUdBRo1YTg0
https://t.me/addlist/BZRRPWUdBRo1YTg0
https://t.me/addlist/BZRRPWUdBRo1YTg0
28 233
Repost from N/a
የ online ስራ ፈላጊዎች ይሄ ስራ ለናንተ ነው ✔️✔️✔️
በቀን እስከ 30,000 ብር በonline ብቻ መስራት ይችላሉ 🤩🤩‼️
ለመጀመር ከስር START የሚለውን ተጫኑ ‼️‼️‼️
ገንዘብ ለማግኘት ✔️
28 233
Channel Diraamaa bashanansiisaa kana ittiin laaltan namoonni barbaadaa turtan gara gadiitii👇 argachuu dandeessu!
https://t.me/addlist/BZRRPWUdBRo1YTg0
https://t.me/addlist/BZRRPWUdBRo1YTg0
https://t.me/addlist/BZRRPWUdBRo1YTg0
https://t.me/addlist/BZRRPWUdBRo1YTg0
28 233
Channel Diraamaa bashanansiisaa kana ittiin laaltan namoonni barbaadaa turtan gara gadiitii👇 argachuu dandeessu!
https://t.me/addlist/BZRRPWUdBRo1YTg0
https://t.me/addlist/BZRRPWUdBRo1YTg0
https://t.me/addlist/BZRRPWUdBRo1YTg0
https://t.me/addlist/BZRRPWUdBRo1YTg0
28 233
እርግጠኛ ነኝ YACINE TV አልሰራ ብሎታል 🤔 ታዲያ በትንሽ ኮኔክሽን የሚሰራውን አዲሱን እና UPDATE የሆነውን YACINE TV 3 ለማግኘት ይህንን ቻናል ይቀላቀሉ 👇
28 233
◇አክሽን ◇የጦርነት ◇የጫካ ◇የወንጀል እንዲሁም የፍቅር ፊልም ሚመችክ ከሆነ አሁኑኑ JOIN በለው ይሄ ቻናል ምርጥ ምርጥ ፊልሞችን በጥራትና በፍጥነት ያሳያል። 𝐉𝐨𝐢𝐧👇👇
28 233
Repost from የግርምት አለም
✅በ ቴሌግራም በ ቀን ከ 300 እስከ 10,000 ብር መስራት ይቻላል
ሊንኩን ብቻ በ መንካት ስራዉን ጀምሩ
👉 https://t.me/addlist/lx7s97reZ7ViZDVk
Waver @jowaver
28 233
Repost from N/a
‼️‼️‼️DSTV ቤት መሆድ ቀረረረረረ‼️‼️‼️
⚡️የፈለጉትን ጨዋታ በ LIVE STREAM የሚያሳይ ቻናል ተከፈተ🤩
🫥🫥🫥🫥🫥🫥🫥🫥🫥🫥🫥🫥
😏 ጨዋታዎችን ለማየት 😮
28 233
ልብ ቅርፁን በመጫን ሚመጣላቹን ቻናል ተቀላቀሉ 🙂💙
🌑🌑🌑🌑🌑🌑🌑🌑🌑🌑🌑
🌑🌒🌕🌕🌘🌑🌒🌕🌕🌘🌑
🌑🌔🌕🌕🌕🌑🌕🌕🌕🌖🌑
🌑🌕🌕🌕🌕🌕🌕🌕🌕🌕🌑
🌑🌔🌕🌕🌕🌕🌕🌕🌕🌖🌑
🌑🌒🌕🌕🌕🧡🌕🌕🌕🌘🌑
🌑🌑🌒🌕🌕🌕🌕🌕🌘🌑🌑
🌑🌑🌑🌒🌕🌕🌕🌘🌑🌑🌑
🌑🌑🌑🌑🌒🌕🌘🌑🌑🌑🌑
ይሄ እድል ሊያልፋቹ አይገባም 🫶
28 233
Repost from N/a
💝 ለፕሮፋይል የሚሆኑ ገራሚ ገራሚ ፎቶዎችን ለማግኘት ከስር ያለውን በመንካት የፈለጉትን አይነት ያገኛሉ ይቀላቀሉን‼️⬇️
𝗝𝗢𝗜𝗡 𝗝𝗢𝗜𝗡 𝗝𝗢𝗜𝗡 ❦
𝗝𝗢𝗜𝗡 𝗝𝗢𝗜𝗡 𝗝𝗢𝗜𝗡 ❦
𝗝𝗢𝗜𝗡 𝗝𝗢𝗜𝗡 𝗝𝗢𝗜𝗡 ❦
📌 𝐀𝐝𝐝 𝐲𝐨𝐮𝐫 𝐜𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥 📌
28 233
⛔አሁኑኑ የማይክሮሶፍት ኦፊስ ምርትዎን ያዘምኑ
በማይክሮሶፍት ኦፊስ ላይ የተከሰተ አደገኛ የደህንነት ክፍተት ጥቃት እያደረሰ መሆኑ ተረጋግጧል።
ማይክሮሶፍት ኩባንያ ባወጣው አስቸኳይ መግለጫ፣ በማይክሮሶፍት ኦፊስ Microsoft_Office መተግበሪያዎች ላይ አዲስ እና አደገኛ የሳይበር ደህንነት ክፍተት መገኘቱንና ጥቃት ለማድረስ እየዋለ መሆኑን አስታውቋል።
CVE-2026-21509 ተብሎ የተሰየመው ይህ ቀድሞ ያልተለየ የደህንነት ክፍተት፣ የደህንነት ስጋት መጠኑ በከፍተኛ ደረጃ (High-severity) የተመደበ ሲሆን፣ ከ10 ነጥብ የ7.8 የአደገኝነት ደረጃ ተሰጥቶታል።
ይህ ክፍተት የመረጃ ጠላፊዎች የማይክሮሶፍት ኦፊስ የደህንነት መከላከያዎችን በመጣስ የተጠቃሚዎችን ኮምፒውተር እንዲቆጣጠሩ ወይም ምስጢራዊ መረጃዎችን እንዲሰርቁ መንገድ የሚከፍት መሆኑ ተገልቋል።
እንደ ማይክሮሶፍት መግለጫ፣ ጥቃቱ የሚፈጸመው አጥፊዎች "በቫይረስ የተበከለ" የኦፊስ ፋይል (Malicious Office file) ለተጠቃሚዎች በመላክ እና ተጠቃሚው ፋይሉን እንዲከፍተው በማታለል የሚፈጸም መሆኑ ታዉቋል።
ይህ በቫይረስ የተበከለዉ ፋይል አንዴ ከተከፈተ በኋላ በኦፊስ መተግበሪያዎች ውስጥ የሚገኘውን የደህንነት መከላከያ (OLE/COM mitigations) በማለፍ ጥቃቱን በስኬት ያከናውናል ተብሏል።
ይህ የሳይበር ጥቃት ተጋላጭነት የሚከተሉትን የማይክሮሶፍት ኦፊስ አይነቶች እንደሚነካ ታውቋል፦
👉ማይክሮሶፍት ኦፊስ 2016 እና 2019 (Microsoft Office 2016 & 2019)
👉ኦፊስ LTSC 2021 እና LTSC 2024
👉ማይክሮሶፍት 365 አፕሊኬሽኖች (Microsoft 365 Apps for Enterprise)INSA
28 233
⭕ Baga gammaddan!
✅ Channel afaan Oromoo Yonas Moh namoonni barbaadda turtan kunooti:https://t.me/addlist/BZRRPWUdBRo1YTg0
28 233
Repost from N/a
ሽልማት 📌አሁን Online ላላችሁ ብቻ 💵 የካርድ ሽልማት አለ ‼️ ካርዱ ሊለቀቅ 8️⃣ ደቂቃ ብቻ ነው የቀረው Join ብላችሁ ጠብቁ ⬇️
28 233
የቲክቶክ የአሰራር ለውጥ‼️
በቲክቶክ አዲስ የአሠራር ለውጥ ሳቢያ የተጠቃሚዎች ቁጥር በከፍተኛ ሁኔታ ማሽቆልቆሉ ተነገረ‼️
ታዋቂው የማህበራዊ ትስስር ገጽ ቲክቶክ (TikTok) በቅርቡ ተግባራዊ ያደረገው የአሠራር ደንብ (Algorithm) ለውጥ፣ በመድረኩ ላይ በሚንቀሳቀሱ የይዘት አዘጋጆች እና ተመልካቾች ዘንድ ከፍተኛ መነጋጋሪያ ሆኗል። ይህ አዲስ አሠራር በተለይ በኢትዮጵያ ውስጥ በርካታ ተከታዮች ያላቸውን ታዋቂ ግለሰቦች የቪዲዮ እይታ በከፍተኛ ሁኔታ እንዲቀንስ ማድረጉ የታወቀ ሲሆን፣ መተግበሪያውን ከስልካቸው ላይ የሚያጠፉ (Uninstall) ሰዎች ቁጥርም እስከ 150 በመቶ ማደጉ ተመልክቷል።
ለዚህ የተመልካች ቁጥር መቀነስና የተጠቃሚዎች መስተጋብር መውረድ በዋናነት የተጠቀሰው መድረኩ ረዘም ያሉ ቪዲዮዎችን እና ፍጹም አዲስ (Original) የሆኑ ይዘቶችን ብቻ ቅድሚያ እየሰጠ መሆኑ ነው። ይህም በቀድሞው መንገድ ይንቀሳቀሱ የነበሩ አካውንቶች የእይታ ቁጥራቸው እንዲያሽቆለቁል ምክንያት ሆኗል።
በተጨማሪም ቲክቶክ የውሸት (Fake) እና ሥራ ያቆሙ አካውንቶችን በብዛት የማጥፋት እርምጃ መውሰዱ በአጠቃላይ የእይታ ቁጥሮች ላይ ተጽዕኖ ማሳረፉ ተገልጿል።
ከመድረኩ የሚገኘው ገቢ መቀነስና የይዘት ውድድሩ መክበድ በርካታ ታዋቂ የይዘት አዘጋጆች መድረኩን እንዲለቁ እያደረጋቸው ሲሆን፣ ይህ ለውጥ በቀጣይ በቲክቶክ ተጠቃሚዎች ብዛት እና በይዘት ጥራት ላይ የሚያመጣው ተፅዕኖ በቅርበት የሚጠበቅ ይሆናል።
现已上线!2025 年 Telegram 研究 — 年度关键洞察 
