M TECH
前往频道在 Telegram
𝕄 𝕥𝕖𝕔𝕙 CHANNEL 👇 💢App preview 💢App recommendation 💢Tech News 💢Premium apps 💢Useful bot, website, telegram channel recommendations CREATOR @mubas20
显示更多📈 Telegram 频道 M TECH 的分析概览
频道 M TECH (@m_techd) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 28 186 名订阅者,在 技术与应用 类别中位列第 4 868,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 1 205 位。
📊 受众指标与增长动态
自 невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 28 186 名订阅者。
根据 17 六月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -118,过去 24 小时变化为 -11,整体触达仍然可观。
- 认证状态: 未认证
- 互动率 (ER): 平均受众互动率为 0.02%。内容发布后 24 小时内通常能获得 0.08% 的反应,占订阅者总量。
- 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 7 次浏览,首日通常累积 22 次浏览。
- 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 1。
📝 描述与内容策略
作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
“𝕄 𝕥𝕖𝕔𝕙 CHANNEL 👇
💢App preview
💢App recommendation
💢Tech News
💢Premium apps
💢Useful bot, website, telegram channel
recommendations
CREATOR @mubas20”
凭借高频更新(最新数据采集于 18 六月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 技术与应用 类别中的关键影响点。
28 186
订阅者
-1124 小时
-327 天
-11830 天
帖子存档
28 186
Badhaasa sa'aatii 3:00 kaasee hangaa 3:15 qofaatti kan turuu.
Nama 20 durse bakka get jedhu tuqee add kan jedhuu tuqee ni badhaasnaa. Isinis maal eegduure.
Nama tokkof qarshii 500 jechuudha.
Carraa gaari
28 186
Repost from the Crypto💰💰
🚨🚨 ብር እየጎረፈ ነው ማየት ማመን ነው
ብር ለጠረረባችሁ እና ቤቲንን መበላት ላማረራችሁ 👇👇
👉 https://t.me/addlist/whpH1RPqf6liY2U0
Free waver @jowaver
28 186
Repost from Crypto money maker💰💶💷💸
✅በ ቴሌግራም በ ቀን ከ 300 እስከ 10,000 ብር መስራት ይቻላል
ሊንኩን ብቻ በ መንካት ስራዉን ጀምሩ
👉 https://t.me/addlist/whpH1RPqf6liY2U0
Waver @jowaver
28 186
ከሁለት ወር በፊት በሚሰጣቸው አገልግሎቶች የዋጋ ጭማሪ አድርጎ የነበረው ኢትዮቴሌኮም በድጋሚ ዋጋ ጨመረ
የዋጋ ጭማሪ ያደረግሁት “ለብሔራዊ የአደጋ ሥጋት ምላሽ ፈንድ የሚውል መዋጮ መሰብሰብ ስለጀመርሁ ነው” ኢትዮ ቴሌኮም
ኢትዮቴሌኮም በሚሰጣቸው አገልግሎቶች በዚህ ዓመት ብቻ ሁለት ጊዜ የዋጋ ጭማሪ አደረገ። ባለፈው የታኀሳስ ወር ላይ በአንድ ጊዜ እስከ 500 ብር ጭማሪ ያደረው ተቋም በዚህ ወር በድጋሚ ጭማሪ ማድረጉ ታውቋል።
ሀገር በቀሉ የቴሌኮም አገልግሎት አቅራቢ ድርጅት ታኀሳስ 20/2018 ዓ.ም. የዋጋ ጭማሪውን አስመልክቶ በሰጠው መግለጫ፤ ተለያዩ ምክንያቶች እየጨምሩ ያሉ “የካፒታል እና የሥራ ማስኬጃ ወጪዎችን ከግምት ውስጥ በማስገባት” የዋጋ ጭማሪ አድርጊያለው ማለቱ አይዘነጋም።
በወቅቱ በተደረገው “የዋጋ ማስተካከያ” 1300 ብር ሲሸጥ የነበረው ወርሃዊ ያልተገደበ የኢንተርኔት ጥቅል 500 ብር ጨምሮ 1800 ብር ተደርጎ ነበር። ወርሃዊ ያልተገደበ የኢንተርኔት እና የድምፅ ጥቅል ወደ 2375 ብር ከፍ ተደርጓል። 65 ብር ሲሸጥ የነበረው ዕለታዊ ያልተገደበ የኢንተርኔት ጥቅል 20 ብር ጨምሮ 85 ሆኖ ነበር።
አሁን ደግሞ ለሁለተኛ ጊዜ በተደረገው የዋጋ ጭማሪ 1800 ብር የነበረው ወርሃዊ ያልተገደበ የኢንተርኔት ጥቅል 2000 ብር ገብቷል። በ 2375 ብር ይሸጥ የነበረው ወርሃዊ ያልተገደበ የኢንተርኔት እና የድምፅ ጥቅል 275 ብር ጨምሮ 2,650 ብር ሆኗል። ወደ 85 ከፍ የተደረው ዕለታዊ ያልተገደበ የኢንተርኔት አገልግሎትም ዋጋው ጨምሮ 95 ብር ገብቷል። በተመሳሳይ መልኩ ሳምንታዊ ጥቅል ላይም የዋጋ ጭማሪው ተደርጓል።
ኢትዮ ቴሌኮም በአገልግሎቶቹ ላይ ሁለት ጊዜ የዋጋ ጭማሪ ያደረገው “ለብሔራዊ የአደጋ ሥጋት ምላሽ ፈንድ የሚውል መዋጮ መሰብሰብ በመጀመሩ” እንደሆነ ገልጿል። መንግሥት የሀገሪቱን የአደጋ መከላከልና የመቋቋም አቅም በራስ አቅም ለመገንባት በሚል ቋሚ ሀብት ለመሰብሰብ ከመረጣቸው ተቋማት አንዱ ኢትዮ ቴሌኮም ነው።
ሆኖም ተቋሙ ተማሪዎችን፣ መምህራንን እና አካል ጉዳተኞችን ጨምሮ አብዛኛው ማኀበረሰብ የሚጠቀምባቸውን 51 የጥቅል ዓይነቶች ላይ የሚሰበሰበውን መዋጮ ኩባንያው ራሱ የሚሸፍን ይሆናል ሲል አስታውቋል።
@Ethionews433 @Ethionews433
28 186
Repost from 𝐁𝐥𝐮𝐞-𝐃 𝐌𝐚𝐫𝐤𝐞𝐭
⭐ ለቴሌግራም ፕሪሚየም ፈላጊዎች ❤️⭐ 1 Month - 750 ETB ⭐ 3 Month - 2300ETB ⭐ 6 Month - 3200 ETB ⭐ 12 Month - 5200 ETB
⭐️Telegram premium ጥቅሞች💠 Double Limits 💠 Upload Up to 4GB 💠 Faster Loading Time 💠 No Advertisement 🧊 Unique Reaction 🧊 Animated Avatars 🧊 Premium Sticker ⭐Profile Badge
እና ሌሎችንም ቴሌግራም ላይ የሚኖራችሁን Experience የተሻለ የሚያደርጉ Features በውስጡ አካቶ ይዟል !የ Telegram premium ⭐️ መግዛት ከፈለጋችሁ አሁኑኑ ያናግሩን Inbox me @Infinity_0A✅
28 186
❗️ ሰበር ❗️
ቤቲንግ ተመልሷል 🔥🔥🔥
ሙሉ መረጃውን ለመመልከት ከስር ያለው Join Request ሚለውን ይጫኑ 👇👇👇
https://t.me/+Eb6jMBcFYHk5OTU8
28 186
ጎልልልልልልልልል ሳላህህህህህህህ
ሞሀመድ ሳላህ ለሊቨርፑል ከመሃል ሜዳ ጀምሮ ሸንሽኖ ጎል አስቆጠረረረረ ለመመልከት ። 🔥👇
https://t.me/+Eb6jMBcFYHk5OTU8
28 186
Repost from 𝐁𝐥𝐮𝐞-𝐃 𝐌𝐚𝐫𝐤𝐞𝐭
+1
ለሽያጭ የቀረበ ቻናል 📣2.5k Subscribers ያለው 🔻 አሪፍ ሚባል Statics ያለው 🔹 Monetize ተደርጓል Ton አለው ❤️ Content: Football (Man city)🏴 DM TO BUY @Infinity_0A ✅
现已上线!2025 年 Telegram 研究 — 年度关键洞察 
