ch
Feedback

不要被骗子欺骗!Telemetrio 会找到并标记这些频道 👉 如果想查看标记,请订阅

𝗧𝗲𝗰𝗵 𝗧𝗮𝗹𝗸 𝗘𝘁𝗵𝗶𝗼𝗽𝗶𝗮

𝗧𝗲𝗰𝗵 𝗧𝗮𝗹𝗸 𝗘𝘁𝗵𝗶𝗼𝗽𝗶𝗮

前往频道在 Telegram

Tech Talk Ethiopia የቴክኖሎጂ ዓለምን በቀላሉ ይከታተሉ! 🚀 📱 የስልክና መተግበሪያ ዜናዎች 🤖 AI እና አዳዲስ ቴክኖሎጂዎች 🌍 ዓለም አቀፍ የቴክ ዜናዎች 💡 ጠቃሚ የዲጂታል ምክሮች ሁሉንም ከኛ ያገኛሉ Join The channel now!

显示更多

📈 Telegram 频道 𝗧𝗲𝗰𝗵 𝗧𝗮𝗹𝗸 𝗘𝘁𝗵𝗶𝗼𝗽𝗶𝗮 的分析概览

频道 𝗧𝗲𝗰𝗵 𝗧𝗮𝗹𝗸 𝗘𝘁𝗵𝗶𝗼𝗽𝗶𝗮 (@tech_talks_ethiopia) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 31 740 名订阅者,在 技术与应用 类别中位列第 4 205,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 1 154 位。

📊 受众指标与增长动态

自 невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 31 740 名订阅者。

根据 07 十一月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -294,过去 24 小时变化为 -26,整体触达仍然可观。

  • 认证状态: 未认证
  • 互动率 (ER): 平均受众互动率为 0.13%。内容发布后 24 小时内通常能获得 0.19% 的反应,占订阅者总量。
  • 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 40 次浏览,首日通常累积 60 次浏览。
  • 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 8。

📝 描述与内容策略

作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
“Tech Talk Ethiopia የቴክኖሎጂ ዓለምን በቀላሉ ይከታተሉ! 🚀 📱 የስልክና መተግበሪያ ዜናዎች 🤖 AI እና አዳዲስ ቴክኖሎጂዎች 🌍 ዓለም አቀፍ የቴክ ዜናዎች 💡 ጠቃሚ የዲጂታል ምክሮች ሁሉንም ከኛ ያገኛሉ Join The channel now!”

凭借高频更新(最新数据采集于 08 十一月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 技术与应用 类别中的关键影响点。

31 740
订阅者
-2624 小时
-2497 天
-29430 天
帖子存档
Repost from N/a
በቴሌግራም ላይ በጣም ትልቁ እና ተወዳጁ የጥቅስ ቻናል ‼️‼️ ይቀላቀሉን 🔽 https://t.me/addlist/fnphlw5tOT5iM2Vk https://t.me/addlist/fnphlw5tOT5iM2Vk
በቴሌግራም ላይ በጣም ትልቁ እና ተወዳጁ የጥቅስ ቻናል ‼️‼️ ይቀላቀሉን 🔽 https://t.me/addlist/fnphlw5tOT5iM2Vk https://t.me/addlist/fnphlw5tOT5iM2Vk

በዘመናዊው ዓለም ስልክ የዕለት ተዕለት ሕይወታችን አካል ቢሆንም፣ አጠቃቀማችንን ካልገደብን ግን በጤናችን ላይ የሚያስከትለው ጉዳት ከፍተኛ ነው። ከመጠን በላይ ስክሪን ላይ መቆየት ከዓይን ድካም እና
በዘመናዊው ዓለም ስልክ የዕለት ተዕለት ሕይወታችን አካል ቢሆንም፣ አጠቃቀማችንን ካልገደብን ግን በጤናችን ላይ የሚያስከትለው ጉዳት ከፍተኛ ነው። ከመጠን በላይ ስክሪን ላይ መቆየት ከዓይን ድካም እና ከራስ ምታት አልፎ ለከፍተኛ ደም ግፊት፣ ለልብ ችግር እና ለሥነ-ልቦናዊ ቀውሶች (እንደ ጭንቀትና ድብርት) ሊያጋልጠን ይችላል። በተለይ ማታ ማታ ስልክ መጠቀም የእንቅልፍ ሆርሞንን በማዛባት ለእንቅልፍ ማጣትና በቀን ውስጥ ለሚሰማ የድካም ስሜት ዋነኛ መንስኤ ይሆናል። ጤናማ የስልክ አጠቃቀም እንዲኖረን ባለሙያዎች የተለያዩ መፍትሔዎችን ይጠቁማሉ። ከእነዚህም መካከል በየ20 ደቂቃው ለ20 ሰከንድ ያህል 20 ጫማ ርቀት ላይ ያለን ነገር በመመልከት ዓይንን ማሳረፍ (20-20-20 Rule)፣ ስልክን ከዓይን በ40-60 ሴ.ሜ ርቀት ላይ መያዝ እና በጨለማ ከመጠቀም መቆጠብ ተጠቃሽ ናቸው። እንዲሁም የአንገትና የጀርባ ሕመምን ለመከላከል ስልክ ስንጠቀም አቀማመጣችንን ማስተካከልና አንገታችንን ለረጅም ሰዓት ዝቅ አለማድረግ እጅግ አስፈላጊ ነው። ባጠቃላይ በቀን ውስጥ ከ2 እስከ 4 ሰዓት ስክሪን ላይ ማሳለፍ ለጤና ተስማሚና ሚዛናዊ የሚባል ሲሆን፣ ከ8 ሰዓት በላይ መቆየት ግን ለከፋ የጤና መታወክ ይዳርጋል። ስለሆነም ከመተኛታችን ቢያንስ ከ1 እስከ 2 ሰዓት በፊት ስልክን በማስቀመጥ እና የ"Night Mode" አማራጮችን በመጠቀም የአእምሮና የዓይን ጤናችንን መጠበቅ ይኖርብናል። ጤናማ የስክሪን ጊዜን ማላመድ ለተሻለ ምርታማነትና ለተሟላ የጤና ሕይወት ወሳኝ እርምጃ ነው።

አዲሱ የኒው ዮርክ ከተማ ከንቲባ ዞህራን ማምዳኒ አዲስ ዓመት መባቻ ላይ በቁርዓን ቃለ-መሐል ፈጸመ። ማምዳኒ በእስልምና ቅዱስ መፅሐፍ ቃለ-መሐላ የፈፀመ የመጀመሪያው የኒው ዮርክ ከንቲባ ሆኗል። የ3
አዲሱ የኒው ዮርክ ከተማ ከንቲባ ዞህራን ማምዳኒ አዲስ ዓመት መባቻ ላይ በቁርዓን ቃለ-መሐል ፈጸመ። ማምዳኒ በእስልምና ቅዱስ መፅሐፍ ቃለ-መሐላ የፈፀመ የመጀመሪያው የኒው ዮርክ ከንቲባ ሆኗል። የ34 ዓመቱ ዲሞክራት ከከተማ አስተዳደሩ ሕንፃ አቅራቢ በሚገኝ የባቡር ጣቢያ ውስጥ ነው እኩለ ለሊት እንዳለፈ ቃለ-መሐላ ፈፅሞ በይፋ የኒው ዮርክ ከተማ ከንቲባ የሆነው። ማምዳኒ ከዚህ ቀደም መፅሐፍ ቅዱስ ላይ ቃለ-መሐላ ከፈፀሙ ከንቲባዎች በተለየ ቁርዓንን በመጠቀም ቀዳሚው ሲሆን አልፎም የመጀመሪያው ደቡብ እስያዊ እና አፍሪካ የተወለደ የኒው ዮርክ ከተማ ከንቲባ ይሆናል። አወዛጋቢው ሶሻል ዲሞክራት የግዙፏ ኒው ዮርክ ከተማ ከንቲባ ለመሆን ዕጩ ሆኖ ሲቀርብ በመላው ሀገሪቱ መነጋጋሪያ ሆኖ ነበር። ፕሬዝደንት ዶናልድ ትራምፕ ማምዳኒ ዕጩ ሳለ መራጮች ድምፃቸውን እንዳይሰጡት በይፋ ቢጠይቁም ከተመረጠ በኋላ ወደ ዋይት ሐውስ ጠርተው እንዳናገሩት ይታወሳል።

Akkasuman Yeroo keessan tiktok,Facebook telegram irratti fixuurra kottaatii hojii online nu walin hojjedhaa jijjirama. Bakka join jedhu tuqun join godhaa

🚨Data tolan fayadamuun itti fufeera Qarshii kessaan osoo hin basiin internet fayadamuuf yeroo kun yeroo sirridha sirridha am
🚨Data tolan fayadamuun itti fufeera Qarshii kessaan osoo hin basiin internet fayadamuuf yeroo kun yeroo sirridha sirridha amumma bakka GET jedhuu tuqun add kan jedhu tuqaa seena. 10k+ = @Singaphor

Amma irraa kaasee badhaasa kaardii 200 namoota 10f qophaa'ee jira. Join bakka jedhu tuquun add godha irratti hirmaadhaa👇🏻👇🏻

Badhaasa sa'aatii 3:00 kaasee hangaa 3:15 qofaatti kan turuu. Nama 20 durse bakka get jedhu tuqee add kan jedhuu tuqee ni badhaasnaa. Isinis maal eegduure. Nama tokkof qarshii 500 jechuudha. Carraa gaari

ፈረንሳይ ዕድሜያቸው ከ15 ዓመት በታች የሆኑ ህፃናት የማህበራዊ ሚዲያ እንዳይጠቀሙ ልታግድ ነው ኤ.ኤፍ.ፒ ያገኘው የረቂቅ ሰነድ እንደሚያሳየው፣ ህጉ ከጸደቀ ከመጪው ከመስከረም ጀምሮ ተግባራዊ ይሆና
ፈረንሳይ ዕድሜያቸው ከ15 ዓመት በታች የሆኑ ህፃናት የማህበራዊ ሚዲያ እንዳይጠቀሙ  ልታግድ ነው ኤ.ኤፍ.ፒ ያገኘው የረቂቅ ሰነድ እንደሚያሳየው፣ ህጉ ከጸደቀ ከመጪው ከመስከረም  ጀምሮ ተግባራዊ ይሆናል። ​ይህ ተነሳሽነት የፈረንሳይ ፕሬዝዳንት አማኑኤል ማክሮን ድጋፍ ያለው ሲሆን፣ ፕሬዝዳንቱ በዚሁ ወር መጨረሻ  ላይ ፓርላማው በጉዳዩ ውይይት መጀመር እንዳለበት ተናግረዋል። አውስትራሊያ በዚህ ወር ዕድሜያቸው ከ16 ዓመት በታች ለሆኑ ህፃናት የማህበራዊ ሚዲያን በማገድ በዓለም የመጀመሪያዋ ሀገር መሆኗ ይታወሳል።

Sex or Love❤️😋

ከነዚህ ዉስጥ የማን ደጋፊ ኖት?
ከነዚህ ዉስጥ የማን ደጋፊ ኖት?

ተማሪ ነህ/ነሽ ?

ጎልልልልልልልልልል ሮናልዶዶዶዶዶ  ሮናልዶ አሁን ለአል ናስር ተገልብጦ ያስቆጠራትን ድንቅ ግብ ለመመልከት 👇👇👇 https://t.me/+3iBFLrz9rx80ODY0

እድሜዎ ስንት ነው?
እድሜዎ ስንት ነው?

Repost from Crypto trading
🚨ጊዜው የዝውውር ነው 🚨 ዛሬ የተደረጉ እጅግ አጓጊ አዳዲስ የዝውውር ዜናዎች ለመመልከት የትም ሳሄዱ ከታች ያለውን ሊንክ መንካት ብቻ በቂ ነው።👇 👉 https://t.me/addlist/lx7s9
🚨ጊዜው የዝውውር ነው 🚨 ዛሬ የተደረጉ እጅግ አጓጊ አዳዲስ የዝውውር ዜናዎች ለመመልከት የትም ሳሄዱ ከታች ያለውን ሊንክ መንካት ብቻ በቂ ነው።👇 👉 https://t.me/addlist/lx7s97reZ7ViZDVk free promo @jowaver

ጎልልልልልልልልልል ምቤሞሞሞሞሞሞሞ  ብርያን ምቤሞ ለሀገሩ ካሜሮን ያስቆጠራትን ድንቅ ግብ ለመመልከት 👇👇👇 https://t.me/+3iBFLrz9rx80ODY0

ከ17 ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል የ 200 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ! በኢትዮጵያ በጣም አስቸጋሪ የነበረዉ  ረሀብ መች አመተምህረት ነበረ

Akkasuman Yeroo keessan tiktok,Facebook telegram irratti fixuurra kottaatii hojii online nu walin hojjedhaa jijjirama. Bakka join jedhu tuqun join godhaa

🫡ነገሮችን በቀላሉ የሚረሱ ሰዎች ጂንዬስ ናቸው በተጨማሪ ብዙ ጊዜ አምሽተው ይተኛሉ ከነዚህ ሰዎች መካከል አንደኛው ደግሞ አልበርት አንስታን ነው። 👴አልበረት አንስታን ኤሌክትሪካል ኢንጂነሪንግ የ
🫡ነገሮችን በቀላሉ የሚረሱ ሰዎች ጂንዬስ ናቸው በተጨማሪ ብዙ ጊዜ አምሽተው ይተኛሉ ከነዚህ ሰዎች መካከል አንደኛው ደግሞ አልበርት አንስታን ነው። 👴አልበረት አንስታን ኤሌክትሪካል ኢንጂነሪንግ የመማር ፍላጎት ቢኖረውም ብቃቱ የለክም ተብሎ ከዩንቨርስቲ ተጭሯል🔫 👇ብዙ አስደማሚ ነገሮች አሉን ይቀላቀሉን🤭

🚨Data tolan fayadamuun itti fufeera Qarshii kessaan osoo hin basiin internet fayadamuuf yeroo kun yeroo sirridha sirridha am
🚨Data tolan fayadamuun itti fufeera Qarshii kessaan osoo hin basiin internet fayadamuuf yeroo kun yeroo sirridha sirridha amumma bakka GET jedhuu tuqun add kan jedhu tuqaa seena. 10k+ = @Singaphor

Badhaasa Ethio Telecom qopheesse irratti hirmaadha! 🎉🎉 Namootaa hundaaf kan qophaa'ee internate hin dangeffamnee torban tok
Badhaasa Ethio Telecom qopheesse irratti hirmaadha! 🎉🎉 Namootaa hundaaf kan qophaa'ee internate hin dangeffamnee torban tokkof fayyadamuuf bakka FREE INTERNET jedhu tuqun add kan jedhu tuqa fayyadama. 10k+ = @Singaphor