HIVN Tech and Guidlines
前往频道在 Telegram
🎥🔊 ማስታወቂያ ለማሰራት @Andualem0 ያግኙን። 📢Youtube channel youtube.com/@HIVN 📢 Our group t.me/HIVN19 📢 Channel t.me/healthinovation 📢 facebook page: www.facebook.com/tenajobs
显示更多📈 Telegram 频道 HIVN Tech and Guidlines 的分析概览
频道 HIVN Tech and Guidlines (@hivntech) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 18 715 名订阅者,在 医学 类别中位列第 1 250,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 1 801 位。
📊 受众指标与增长动态
自 невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 18 715 名订阅者。
根据 03 七月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 895,过去 24 小时变化为 146,整体触达仍然可观。
- 认证状态: 未认证
- 互动率 (ER): 平均受众互动率为 10.81%。内容发布后 24 小时内通常能获得 6.83% 的反应,占订阅者总量。
- 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 2 005 次浏览,首日通常累积 1 267 次浏览。
- 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 5。
📝 描述与内容策略
作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
“🎥🔊 ማስታወቂያ ለማሰራት @Andualem0 ያግኙን።
📢Youtube channel youtube.com/@HIVN
📢 Our group t.me/HIVN19
📢 Channel t.me/healthinovation
📢 facebook page: www.facebook.com/tenajobs”
凭借高频更新(最新数据采集于 04 七月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 医学 类别中的关键影响点。
18 715
订阅者
+14624 小时
+3457 天
+89530 天
帖子存档
18 715
Repost from Health info & vacancy news (HIVN)
+1
የስራ ቅጥር ማስታወቂያ |
የወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ኮምፕሬሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል #30 ቦታዎች
ሆስፒታሉ ከዚህ በታች በተዘረዘሩት ክፍት የሥራ መደቦች ላይ ባለሙያዎችን በዝውውር አወዳድሮ በቋሚነት ለመቅጠር ይፈልጋል።
💼 ክፍት የሥራ መደቦች፡
- ነርስ ፕሮፌሽናል I-IV (13 ክፍት ቦታዎች)
- ሜዲካል ላቦራቶሪ ቴክኖሎጂ ፕሮፌሽናል I-IV (5 ክፍት ቦታዎች)
- ፋርማሲስት I-IV (5 ክፍት ቦታዎች)
- ሚድዋይፈሪ ፕሮፌሽናል I-IV (4 ክፍት ቦታዎች)
- ሳይካትሪ ነርስ I-IV (1 ክፍት ቦታ)
- ባዮሜዲካል ኢንጂነር I-IV (1 ክፍት ቦታ)
- ህብረተሰብ ጤና አጠባበቅ (1 ክፍት ቦታ)
📋 አጠቃላይ መስፈርቶች፡
- የትምህርት ደረጃ፡ ቢ.ኤስ.ሲ (BSc) / ዲግሪ
- የሥራ ልምድ፡ ከ1 - 9 ዓመት
- የቅጥር ሁኔታ፡ በዝውውር
- ደመወዝ፡ በመንግስት ስኬል መሰረት
📅 የምዝገባ መረጃ፡
• የምዝገባ ጊዜ፡ ማስታወቂያው ከወጣበት 29/10/2018 ዓ.ም ጀምሮ ባሉት 5 ተከታታይ የሥራ ቀናት ብቻ።
• የምዝገባ ቦታ፡ ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ኮምፕሬሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የሰው ሀብት አስተዳደር ቢሮ።
⚠️ ማሳሰቢያ፦
አመልካቾች ለምዝገባ ሲመጡ የማመልከቻ ደብዳቤ፣ የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃ (ዋናውና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ)፣ የታደሰ የሙያ ፈቃድ (License)፣ ከሚሰሩበት ተቋም የ መልቀቂያ ፈቃድ ደብዳቤ፣ የዲስፕሊን ግድፈት የሌለባቸው መሆኑንና የቅርብ ጊዜ የሁለት ጊዜ የሥራ አፈጻጸም (Evaluation) ውጤት የሚገልጽ ደብዳቤ ይዘው መቅረብ አለባቸው።
ለወቅታዊ ታማኝ የጤና መረጃዎች ⤵️
ቴሌግራም: https://t.me/addlist/IWOV6uABAi5lYTA0 ላይ ይከታተሉን::
ፌስቡክ: www.fb.com/tenachn
ዩትዩብ: youtube.com/@HIVN
ቲክቶክ: tiktok.com/@andu_tena
18 715
Repost from Health info & vacancy news (HIVN)
የጤና ሙያ ፈቃድ ፈተና ለወሰዳችሁ ጤና ባለሙያዎች በሙሉ
___
በሰኔ 2018 ዓ.ም በጤና ሚኒስቴር በኩል የተሰጠውን የጤና ሙያ ፈቃድ ፈተና የወሰዳችሁ ተመዛኞች ከሰኔ 27/2018 ዓ.ም ጀምሮ https://hple.moh.gov.et ላይ በመግባትና የብሄራዊ መለያ ቁጥር(FAN) እና Password በማስገባት የፈተና ውጤታችሁን መመልከት የምትችሉ መሆኑን እየገለጽን በውጤታችሁ ላይ ቅሬታ ያላችሁ ተመዛኞች ውጤት ከተገለጸበት ዕለት አንስቶ ባሉት 10 (አስር) ተከታታይ የስራ ቀናት በስልክ ቁጥር 952 በስራ ሰዓት በመደወል ሙሉ ስም፣ ዲፓርትመንት እና የተማራችሁበትን የትምህርት ተቋም ስም በማሳወቅ ጥያቄዎቻችሁን ማቅረብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡
ማሳሰቢያ፦
የጤና ሙያ ፈቃድ ፈተናውን ያለፋችሁ ተመዛኞች ከሰኞ ሃምሌ 6/2018 ዓ.ም ጀምሮ ስም ዝርዝራችሁ ወደ ክልል የሚላክ ስለሆነ የሙያ ፍቃዳችሁን 12ተኛ ክፍል በተማራችሁበት ክልል ማውጣት የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
የ COC ውጤት ለማየት የተቸገራችሁ አጭር ገለፃውን ማየት ትችላላችሁ ⤵️
https://youtu.be/gNZSCqm0Gcg
18 715
Repost from Health info & vacancy news (HIVN)
+7
ክፍት የሥራ ቦታ ማስታወቂያ |
312 መምህራን ይፈልጋል
የባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ የ2019 የትምህርት ዘመን የትምህርት ዘመን በሴሚስተር ዘርፍ የሚከተሉትን ክፍት የስራ ቦታዎች መሙላት ይፈልጋል፤ ፍላጎት ያላቸው እና ብቁ የሆኑ አመልካቾች ከዚህ በታች በተጠቀሱት መስፈርቶች መሰረት ለተገለጸው የአካዳሚክ የስራ ቦታ እንዲያመለክቱ ይጋብዛል።
ለወቅታዊ ታማኝ የጤና መረጃዎች ⤵️
ቴሌግራም: https://t.me/addlist/IWOV6uABAi5lYTA0 ላይ ይከታተሉን::
ፌስቡክ: www.fb.com/tenachn
ዩትዩብ: youtube.com/@HIVN
ቲክቶክ: tiktok.com/@andu_tena
18 715
በአብክመ ሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽን በፎርም 15 የተፈቀዱ የከተማ ጤና ጣቢያና የጤ/ጥበቃ ፅ/ቤት አዳዲስ መደቦችን ጨምሮ በቴሌግራም ቻነላችን ያገኛሉ!!
18 715
Repost from Health info & vacancy news (HIVN)
Vacancy announcement |
Organization: Nile Century Hospital
🗓Announcement Date: 26/10/2018 E.C.
🚑Location: Sheger City, Mana Abichu (10 km from Piassa), on the main road from Addis to Sululta (Mizan Kimbire).
Position: BSC nurse
• Education: BSC in nursing
• Experience: 0 years and above
• Required number:6
• Salary: Attractive
• Language: Amharic and afaan oromo proficiency
• Job type: permanent
• Deadline: 5 working days from the announced date
How to Apply: Applicants are instructed to send their CV and relevant documents via one of the following methods:
• Email: nilecenturyhospital@gmail.com
• In-Person: Submit the application on working days at the Human Resources Office at the hospital location.
For More Information:
📞Phone: 0981775252/0998111114 / 0998111115
18 715
Repost from Health info & vacancy news (HIVN)
📌 VACANCY ANNOUNCEMENT |
Hiring Organization: Anketse Birhan MCH Center
🚑Location: Ayer Tena, in front of Kidane Mehret Church
Anketse Birhan MCH Center is seeking qualified, dedicated, and competent professionals to fill the following positions:
1. Scrub Nurse
• Education: BSc degree in Nursing with a valid professional license
• Experience: 1 year and above
• Quantity: 1
• Working Hours: 24-hour shift system
• Salary: Negotiable
2. Pediatric Nurse
• Education: BSc degree in Nursing with a valid professional license
• Experience: 1 year and above
• Quantity: 1
• Working Hours: 24-hour shift system
• Salary: Negotiable
NB: Prior experience as a scrub nurse and/or in pediatric nursing care is highly preferred.
📩 How to Apply:
Interested and qualified candidates who meet the above requirements are invited to submit their CV and relevant credentials via Telegram:
✈️Telegram: @NebiyuBk
📞Phone: +251913002991
18 715
Repost from Health info & vacancy news (HIVN)
ለጣሊያን ሀገር የሥራ ዕድል የምዝገባ ጥሪ
የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር በገባው የሁለትዮሽ ስምምነት መሰረት በህጋዊ የውጪ ሀገር ሥራ ስምሪት ፕሮግራም በጣሊያን ሀገር በሆቴልና መስተንግዶ (Hospitality) ዘርፍ የሰው ኃይል ይፈለጋል።
የዜጎችን መብት፣ ደህንነት እና ጥቅም በማስጠበቅ ህጋዊ በሆነ መንገድ ወደ ጣሊያን ሄደው መስራት የሚፈልጉ አመልካቾች እንዲያመለክቱ እናሳውቃለን።
🏨 የሥራ መደቦች፦
🔹ጸሐፊ(Commis de Rang / F&B Server) – 19 ቦታዎች
🔹 የፅዳት ሰራተኛ (Room Attendant / Housekeeping) – 20 ቦታዎች
🔹 ረዳት ሼፍ (Commis Chef) – 13 ቦታዎች
🔹 የእቃ አጣቢ (Kitchen Steward / Dishwasher) – 11 ቦታዎች
🔹 የወለል ረዳት (Floor Porter / Houseperson) – 3 ቦታዎች
🔹 የቢሮ አስተናጋጅ (Front Office Agent / Receptionist) – 4 ቦታዎች
🔹 የጥገና ቴክኒሺያን (Maintenance Technician) – 1 ቦታ
🔹 የስፓ ቴራፒስት / የማሳጅ ባለሙያ (Spa Therapist / Masseuse) – 1 ቦታ
📌 የማመልከቻ መስፈርቶች
✅ ከስራው ጋር ተያያዥ የስራ ልምድ ያላቸው ተመራጭ ናቸው።
✅ ለአብዛኛዎቹ የስራ መደቦች የእንግሊዝኛ እና/ወይም የጣሊያንኛ ቋንቋ እውቀት ያስፈልጋል።
✅ ለአንዳንድ የሙያ መደቦች ተዛማጅ የሙያ ማረጋገጫ ወይም የሆቴል እና መስተንግዶ ትምህርት ተመራጭ ነው።
📅 የሥራ ቆይታ
አብዛኛዎቹ የስራ መደቦች ለ2026/2027 የክረምት የቱሪዝም ወቅት የሚቀጠሩ ሲሆን፣ አንዳንድ የስራ መደቦች ዓመቱን ሙሉ ወይም በበጋና በክረምት ወቅት የሚሰሩ ናቸው።
✅ ለመመዝገብ
1.Labor ID ካሎት በተሰጠው የማመልከቻ ማስፈንጠሪያ በመጠቀም ያመልክቱ።
2.Labor ID ከሌሎት የሚከተሉትን ሂደቶች ይከተሉ፦
1. በ lmis.gov.et ይመዝገቡ።
በአቅራቢያዎ ባለ የአንድ ማዕከል (ወረዳ ወይም ቀበሌ) በመሄድ የባዮሜትሪክስ መረጃ ይስጡ እና የሰራተኛነት መለያ ቁጥር (Labor ID) ይያዙ።
1. Labor ID ካገኙ በኋላ በተሰጠው የማመልከቻ ማስፈንጠሪያ https://forms.lmis.gov.et/italy-hotel/ ገብተው መረጃዎትን በትክክል ሞልተው ያመልክቱ።
ማሳሰቢያ
📌ምዝገባም ሆነ ስምሪት በሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ የኢትዮጵያ የሥራ ገበያ ብቻ የሚከናወን ሲሆን ሚኒስቴሩ ለየትኛውም አካል ውክልናም ሆነ ፈቃድ አለመስጠቱን እንገልፃለን።
📌ምንም አይነት ክፍያም የለውም ብሏል የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር።
እንዴት መመዝገብ እንዳለብን ማብራሪያ ⤵️
https://youtu.be/e3Q5GziZDuE?si=MhVVXwZVWyJieYa9
18 715
Repost from Health info & vacancy news (HIVN)
Vacancy announcement |
Hiring Org: Dr. Tedla Dental Clinic
🚑Location: Lideta, Addis Ababa
Our Dental Clinic seeks to hire a Clinical Nurse /Nurse professional who meet the following requirments
Required position
1. Bsc/Clinical Nurse
• Education: Bsc/Diploma nurse
• Experience: 0 year and above
• Salary: Negotiations
How to apply:
Candidates who meet the above requirements can submit relevant documents via phone number
📞 +251929110678
@healthinovation
18 715
Repost from Health info & vacancy news (HIVN)
የሥራ ቅጥር ማስታወቂያ |
ቀጣሪ ድርጅት:- ራማ መካከለኛ ክሊኒክ
ራማ መካከለኛ ክሊኒክ በባህር ዳር ከተማ (ቀበሌ 13) ለሚገኘው ክሊኒካችን ከዚህ በታች በተገለጸው ክፍት የሥራ መደብ ብቁ ባለሙያዎችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል።
💼 ተፈላጊ ባለሙያ፦ ጤና መኮንን ወይም ቢ.ኤስ.ሲ. ነርስ
• ተፈላጊ ችሎታ፦ ከታወቀ ኮሌጅ/ዩኒቨርሲቲ የተመረቀ/ች እና የታደሰ የሙያ ፈቃድ (License) ያለው/ያላት
• የሥራ ልምድ፦ 0 ዓመት እና ከዚያ በላይ (የግል ሕክምና ተቋም ላይ የሥራ ልምድ ያላቸው ይበረታታሉ)
• ጾታ፦ አይለይም
• ብዛት፦ 1
• ደመወዝ፦ በስምምነት
📅 የምዝገባ ቀን፦ ከሰኔ 25/2018 እስከ ሰኔ 29/2018 ዓ.ም (ከጠዋት 2፡00 - 12፡00 ሰዓት)
የፈተና ቀን፦ ሰኔ 30/2018 ዓ.ም ጠዋት 4፡00 ሰዓት
📥 ማመልከቻ አማራጮች
በአካል፦ ባህር ዳር፣ ገጠር መንገድ፣ ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጎን በሚገኘው ክሊኒካችን በመምጣት መመዝገብ ይችላሉ።
በቴሌግራም፦ ዲግሪ፣ የታደሰ ሙያ ፈቃድ፣ CV እና የሥራ ልምድ (ካለዎት) በሊንኩ ይላኩ ወይም በስልክ ቁጥር
📞 0901457080 ማስተላለፍ ይችላሉ።
⚠️ ማሳሰቢያ፦ በጣም አስፈላጊ ካልሆነ በስተቀር በስልክ አለመደወል ይመረጣል!
ለመላው የጤና ባለሙያዎች መልካም ዕድል!
የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ፡ @healthinovation
18 715
Repost from HIVN COC Channel
የፈተና ጥሪማስታወቂያ |
የአርባምንጭ ዩኒቨርሲቲ ማስተማሪያና ኮምፕርሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል በወጣው የዝውውር ማስታወቂያ መሠረት ለጽሑፍ ፈተና የቀረቡ ዕጩዎች ዝርዝር።
በቀጣይም በዚህ የፈተና ጥሪ ያልተካተቱትን በቅርቡ የምናሳውቅ መሆናችንን ልናሳውቅ እንወዳለን።
የተፈታኝ ስም ዝርዝር ⤵️
https://t.me/healthinovation/56151
18 715
Repost from Health info & vacancy news (HIVN)
🔵 የስራ ቅጥር ማስታወቂያ 🔵
የድርጅት ስም፦ ኤክሶደስ የፊዚዮቴራፒ ልዩ ክሊኒክ
📍የስራ ቦታ፦ አዲስ አበባ 22 እና አያት አደባባይ አካባቢ በሚገኙት ክሊኒኮቻችን
የስራ መደብ፦ የሪሰፕሽን ባለሙያ
• ተፈላጊ ብዛት፦ 2
• የስራ ልምድ፦ 12 ክፍል እና ከዚያ በላይ
📌 ተፈላጊ መስፈርት፦
መሰረታዊ የኮምፒውተር እውቀት ያላት
📆 የመመዝገቢያ ማብቂያ ቀን፦ እስከ ሰኞ 29/10/2018 ብቻ ነው።
📝 እንዴት ማመልከት ይቻላል?
በአካል ማመልከት ለምትፈልጉ፦ አዲስ አበባ 22 አካባቢ በሚገኘው ዋናው ቢሯችን በአካል ከጠዋቱ 2:30 - 11:30 መምጣት ትችላላችሁ።
✈️በቴሌግራም፦ 0911039377 (@SINE20000)
ለበለጠ መረጃ
📞በስልክ ቁጥር፦ 0911039377 / 096 986 8788 ይደውሉ።
@healthinovation
18 715
Repost from Health info & vacancy news (HIVN)
VACANCY ANNOUNCEMENT |
🏥 Organization: Hosea Medium Clinic
🚑 Location: Shakiso Town, Oromia region
Hosea Medium Clinic is looking for qualified and experienced health professionals for the following positions:
1️⃣ Position: Medical Laboratory Technologist
• Required number: 1
• Education: BSc Degree
• Experience: 2 years and above.
• Key Skills: Must operate CBC, Chemistry, and Hormone analysis machines. Proficient in Microscopy (specifically B/F).
💸 Salary: 20,000ETB (NET)
2️⃣ Position: Medical Laboratory Technician
• Required number: 1
• Education: Diploma in Medical Laboratory.
• Experience: 3 years and above.
💸 Salary: 15,000ETB (NET)
3️⃣ Position: Clinical Nurse
• Required number: 2
• Education: Bsc/ Diploma in Nursing.
• Experience: 3 years and above.
• Key Skills: Proficient in common procedures (Cannula insertion, wound care, etc.).
💸 Salary: 15,000ETB (NET)
📑 General Requirements for All 3 Above positions:
• Complete educational documents.
• Valid Professional License.
• Clearance letter is mandatory.
HOW TO APPLY:
Interested applicants who meet the above requirementscan contact us via phone/Telegram:
📞 0994924257
@healthinovation
18 715
Repost from Health info & vacancy news (HIVN)
VACANCY ANNOUNCEMENT
Hiring Org: Lay Amba Internal Medicine Specialty Clinic
Our clinic invites qualified and dedicated professionals to apply for the following permanent positions:
🚑 Location:
Kality, Selam Hintsa 04, In front of Kality Jati Kidane Mihret Church, Addis Ababa
📌 Position: BSc Nurse / Clinical Nurse
• Required No: 2
• Employment Type: Permanent
• Experience: Minimum of 3 years
• Salary: Negotiable
📋 Requirements:
• Valid professional license and release
• Strong clinical and communication skills
• Commitment to high-quality patient care
📅 Deadline: Within one week of this announcement (Up to 30/10/2018 E.C.)
How to Apply:
Submit your valid documents and CV via
✈️Telegram: @Getdoc16
(Or apply in person at the clinic)
@healthinovation
18 715
Repost from Health info & vacancy news (HIVN)
የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ጥቁር አንበሳ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ክፍት የሥራ መደቦች ማስታወቂያ!
ጥቁር አንበሳ ሆስፒታል ባሉበት ክፍት የሥራ መደቦች ላይ አመልካቾችን አወዳድሮ በቋሚነት ለመቅጠር ይፈልጋል።
📌 የሥራ መደቦች እና መመዘኛዎች፡
📋 ነርስ ፕሮፌሽናል I
• የትምህርት ደረጃ፡ BSc ዲግሪ በነርሲንግ
• የሥራ ልምድ፡ ልምድ አይጠይቅም
• ብዛት፡ 50 (ሃምሳ)
📋 ነርስ ፕሮፌሽናል III
• የትምህርት ደረጃ፡ BSc ዲግሪ በነርሲንግ
• የሥራ ልምድ፡ 6 ዓመት
• ብዛት፡ 20 (ሃያ)
📋 ዲፕሎማ (ደረጃ 4) ነርስ
• የትምህርት ደረጃ፡ በደረጃ 4 የተመረቀ/ች
• የሥራ ልምድ፡ 6 ዓመት
• ብዛት፡ 10 (አስር)
📋 ሲኒየር ሚድዋይፈሪ III
• የትምህርት ደረጃ፡ BSc ዲግሪ በሚድዋይፈሪ
• የሥራ ልምድ፡ 6 ዓመት
• ብዛት፡ 6 (ስድስት)
📋 የፋርማሲ ባለሙያ
• የትምህርት ደረጃ፡ B.Pharm ዲግሪ
• የሥራ ልምድ፡ ልምድ አይጠይቅም
• ብዛት፡ 4 (አራት)
📋 ሜዲካል ራዲዮሎጂ ቴከኖሎጂ I
• የትምህርት ደረጃ፡ BSc ዲግሪ በሜዲካል ሬዲዮሎጂ ቴከኖሎጂስት
• የሥራ ልምድ፡ ልምድ አይጠይቅም
• ብዛት፡ 6 (ስድስት)
⚠️ማሳሰቢያ፡
• ልምድ ለማይጠይቁ መደቦች፡ መወዳደር የሚችሉት በ2016 እና 2017 ዓ.ም የተመረቁ እና የሙያ ፈቃድ፣ የብቃት ማረጋገጫ (COC) እንዲሁም የመውጫ ፈተና (Exit Exam) ማቅረብ የሚችሉ ብቻ ናቸው።
📅 የምዝገባ ጊዜ እና ቦታ፡
የምዝገባ ጊዜ፡ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ።
ቦታ፡ ጥቁር አንበሳ ሆስፒታል፣ የሰው ሀብት ሥራ አመራር ክፍል (1ኛ ፎቅ፣ ቢሮ ቁጥር 118)።
አድራሻ፡ ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት (FBC) አጠገብ ወይም ኢሚግሬሽንና ዜግነት ዋና መምሪያ ፊት ለፊት።
💼 የሚያስፈልጉ ማስረጃዎች፡ CV፣ የትምህርት ማረጋገጫ/ዲግሪ (ኦርጅናል እና የማይመለስ ኮፒ)፣ የታደሰ የሙያ ፈቃድ እና COC።
ለወቅታዊ ታማኝ የጤና መረጃዎች ⤵️
✈️ቴሌግራም: https://t.me/addlist/IWOV6uABAi5lYTA0 ላይ ይከታተሉን::
💙ፌስቡክ: www.fb.com/tenachn
📹ዩትዩብ: youtube.com/@HIVN
™️ቲክቶክ: tiktok.com/@andu_tena
18 715
Repost from HIVN COC Channel
ለቃል ፈተና ጥሪ | ጳዉሎስ ሚሊኒየም ሜዲካል ኮሌጅ
በወጣዉ የዝዉዉር ማስታወቂያ ላይተመዝግባችሁ በቀን 20/10/2018 ዓ/ም በቅዱስ ጳዉሎስ ሚሊኒየም ሜዲካል ኮሌጅ ለፈተና መቅረባችሁ ይታወቃል፡፡
ዉጤታችሁ ከ50% እና በላይ ሆኖ ስማችሁ የተዘረዘረው ባለሙያዎች ለቃል ፈተና ማክሰኞ በ30/10/2018 ዓ/ም ከጥዋቱ 2፡30 ሰዓት ጀምሮ በቅዱስ ጴጥሮስ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የብቃትና ሰዉ ሃብት አስተዳደር ስራ አስፈፃሚ ቢሮ እንድትገኙ እያሳሰብን ፤ ለፈተና ዲጂታል መታወቂያ በመያዝ እንድትገኙ እናሳውቃለን።
የፈተና ውጤትና ለፈተና የተመረጡ ⤵️
https://t.me/healthinovation/56132
18 715
Repost from Health info & vacancy news (HIVN)
🚀 WE ARE HIRING: MEDICAL MARKETING OFFICER
PLUS AFRICA PLC
🚑 Work Locations:
Addis Ababa | Adama | Bahir Dar | Hawassa | Dire Dawa | Mekelle | Sodo
📋 Requirements
• Education: Bachelor’s Degree or Diploma in any Medical/Health Science field (Public Health, Nursing, Pharmacy, Biomedical Engineering, Med Lab, Midwifery, or related).
• Skills: Strong communication, marketing, and relationship-building abilities.
• Flexibility: Willingness to travel within the assigned region and work independently to achieve targets.
• Note: Previous healthcare marketing experience is a plus but not mandatory.
🎯 Key Responsibilities:
• Promote healthcare services and build networks with medical professionals/institutions.
• Conduct field visits, marketing campaigns, and identify new business opportunities.
• Prepare regular activity and performance reports.
📩 How to Apply:
Ready to join a team that cares? Send your Updated CV and Cover Letter:
📧 Email: plusafricaplc@gmail.com
@healthinovation
18 715
Vacancy announcement |
Hiring Org: Plus Africa PLC
We are looking for a dynamic HR Officer to join our growing team in Addis Ababa!
Whether you are a fresh graduate or have a couple of years of experience, we want to hear from you.
🚑 Location: Addis Ababa
POSITION: HR OFFICER
• Education: Bachelor’s Degree in HR Management, Business Administration, Psychology, or a related field.
• Experience: 0–2 years of relevant experience.
• Skills: Good knowledge of labor law, excellent communication, strong organization, and proficiency in MS Office.
📋 Key Responsibilities
• Assist in recruitment and onboarding processes.
• Maintain employee records and HR databases.
• Support performance management and policy compliance.
• Handle employee relations and inquiries professionally.
📥 How to Apply:
Ready to make a positive impact through people? Send your Updated CV and Cover Letter to:
📧 Email: plusafricaplc@gmail.com
Be part of a team that cares! ✨
18 715
Repost from Health info & vacancy news (HIVN)
VACANCY ANNOUNCEMENT |
Hiring Org: Elite Specialized Physiotherapy Center & Mulutena Homecare
We are looking for qualified, passionate, and dynamic healthcare professionals to join our growing team at our Bole Bulbula branch.
Required positions
1. Physiotherapist
• Required Number: 2
• Education: Diploma or BSc Degree in Physiotherapy
• Experience: 0 years and above
• Key Requirements: Strong clinical skills in musculoskeletal, neurological, or sports physiotherapy.
2. Marketing Team
• Required Number: 2
• Education: Health Professionals (Preferably fresh graduates)
• Key Requirements: Excellent communication and interpersonal skills.
• Compensation: Attractive salary + highly rewarding commission packages.
🚑 Location & Details
• Location: Addis Ababa, Bole Bulbula
• Date of Announcement: 22-10-2018 (E.C.)
• Deadline: Urgent / Open until filled
✉️ How to Apply:
Interested and qualified applicants should submit their CV, Application Letter, and Educational Credentials via Telegram to:
✈️ Telegram: @muluten
18 715
Repost from HIVN COC Channel
የፈተና ውጤት (ባህርዳር ዩንቨርስቲ ጥበበ ግዮን ስፔ/ሆስፒታል) ⤵️
https://t.me/healthinovation/56102
现已上线!2025 年 Telegram 研究 — 年度关键洞察 
