ch
Feedback
Elevate Academy 📚

Elevate Academy 📚

前往频道在 Telegram
3 563
订阅者
无数据24 小时
-197 天
-7630 天
帖子存档
Which word is closest in meaning to "abundant"?   a) scarce   b) plentiful   c) limited   d) absent 2. What does "ambiguous" mean?   a) clear and precise   b) having multiple meanings   c) well-known   d) easy to understand

ዶክተሯ ድመት .... ቬርሞንት የተሰኘው መቀመጫውን በሀገረ አሜሪካ ያደረገው ግዙፉ ዩንቨርስቲ ለ ማክስ ዶው ለምትባለው ድመት የክብር ዶክትሬት ሰጥቷል። CLASS OF 2024 የተባለችው ድመት ማክስ
ዶክተሯ ድመት .... ቬርሞንት የተሰኘው መቀመጫውን በሀገረ አሜሪካ ያደረገው ግዙፉ ዩንቨርስቲ ለ ማክስ ዶው ለምትባለው ድመት የክብር ዶክትሬት ሰጥቷል። CLASS OF 2024 የተባለችው ድመት ማክስ የመኖሪያ ቤቷ ከዩንቨርስቲ ግቢው አጠገብ ነው በዛ የተነሳም ከምትኖርበት ቤት ሰዎቹ ለስራ ወጣ ሲሉ እሷም ወደ ግቢ በመግባት ሲያሻት መማሪያ ክላስ እየገባች በመማር ስትፈልግ ደግሞ እንደአስተማሪ በመሆን ደግሞ ካሰኛት ደግሞ ወደ ቢሮ ጎራ እያለች ስታዝናናቸው ድፍን 4 ዓመታትን ሳትሰለች ትቆያለች ታዲያ ዩንቨርስቲው በአመቱ መጨረሻ ተማሪዎችን ሲያስመርቅ ልክ እንደተማሪዎቹ ሁሉ 4 ዓመት በግቢው ስትመላለስ ለነበረችው ድመት አንቺስ ለምን ይቅርብሽ በማለት የክብር ዶክትሬት ዲግሪን አኑሮላታል። @elevatetutorial

Instructions: Choose the best answer for each question. 1. What is the process of growing crops using only water and nutrients, without soil?   a) Aquaculture   b) Hydroponics   c) Horticulture   d) Permaculture 2. Which of the following is NOT a major type of agricultural system?   a) Arable farming   b) Pastoral farming   c) Suburban farming   d) Mixed farming 3. The process of converting atmospheric nitrogen into forms usable by plants is known as:   a) Nitrogen fixation   b) Denitrification   c) Photosynthesis   d) Respiration 4. What is the term for the practice of growing a single crop over a large area?   a) Crop rotation   b) Intercropping   c) Monoculture   d) Polyculture 5. Which of the following is a major benefit of using crop rotation?   a) Increased use of chemical fertilizers   b) Depletion of soil nutrients   c) Reduced soil erosion   d) Increased pest infestations 6. What is the name for the process of artificially supplying water to land for agriculture?   a) Tilling   b) Irrigation   c) Fertilization   d) Harvesting 7. Which term describes the practice of integrating trees and shrubs with agricultural crops or livestock?   a) Monoculture   b) Agroforestry   c) Silviculture   d) Horticulture 8. What is the primary purpose of using fertilizers in agriculture?   a) To control weeds   b) To increase crop yields   c) To prevent soil erosion   d) To control insect infestations 9. What is the term for the farming of aquatic organisms, such as fish and shellfish?   a) Apiculture   b) Sericulture   c) Aquaculture   d) Horticulture 10. Which of the following is a major challenge associated with intensive agriculture?    a) Increased soil biodiversity    b) Reduction in pesticide use    c) Water pollution    d) Decreased reliance on machinery

ዋጋ=100ብር አንድ ጊዜ የሚከፈል ሰትመዘገቡ የምታገኙት ጥቅም entrance tricks for every subject Notes pdf Questions with answer Entrance exam questions Study tips Video quiz @ElevateTutor_bot @ElevateTutor_bot

Phrasal verbs • ሐረጋዊ ግሶች Try on - ልብስ መለካት Bag out - መተቸት Turn down - አለመቀበል Take off - ልብስ ማውለቅ Take off - መነሳት ለአውሮፕላን Throw up - ማስታወክ Fill out - ቅፅ መሙላት Cut out - ቆርጦ ማውጣት Barge in - በመሃል ጣልቃ መግባት Bog off - ጥፋ ከዚ -> ስንናደድ @elevateTutorial

ዋጋ=100ብር አንድ ጊዜ የሚከፈል ሰትመዘገቡ የምታገኙት ጥቅም entrance tricks for every subject Notes pdf Questions with answer Entrance exam questions Study tips Video quiz @ElevateTutor_bot @ElevateTutor_bot

Answer Key: 1. a (Frog is a type of amphibian; dog is a type of canine) 2. c (Wary and cautious are synonyms; foolish and prudent are antonyms) 3. b (Laconic and verbose are antonyms; taciturn and garrulous are antonyms) 4. c (Erratic is the opposite of consistency; sporadic is the opposite of regularity) 5. c (A pen is used to write; a ruler is used to measure)

Sat analogy questions Example 1 (Easier): FROG : AMPHIBIAN :: a) Dog : Canine b) Bird : Reptile c) Fish : Mammal d) Snake : Amphibian Example 2 (Medium): WARY : CAUTIOUS :: a) Angry : Happy b) Brave : Timid c) Foolish : Prudent d) Rash : Imprudent Example 3 (Harder): LACONIC : VERBOSE :: a) Prolific : Scarce b) Taciturn : Garrulous c) Acrimonious : Agreeable d) Ephemeral : Permanent Example 4 (Medium): ERRATIC : CONSISTENCY :: a) Organized : Chaos b) Precise : Accuracy c) Sporadic : Regularity d) Methodical : Precision Example 5 (Easier): PEN : WRITE :: a) Book : Read b) Pencil : Draw c) Ruler : Measure d) Eraser : Rub Comment Your answer ✅

🅱ILILLEE 🅰CADEMY 🌏Welcome to our channel.🌏 This channel is created to help our students at various levels. When you join this you can get the following: 📖Short note 9 _12 ✅exam model ✔️last year OTB final exam 📚New Curriculum and Old Curriculum Text Book 🔐Teachers guide And many others So please join,share for your friends https://t.me/BililleAcadamy https://t.me/BililleAcadamy

🅱ILILLEE 🅰CADEMY 🌏Welcome to our channel.🌏 This channel is created to help our students at various levels. When you join this you can get the following: 📖Short note 9 _12 ✅exam model ✔️last year OTB final exam 📚New Curriculum and Old Curriculum Text Book 🔐Teachers guide And many others So please join,share for your friends https://t.me/BililleAcadamy https://t.me/BililleAcadamy

😊Shortcut 😊👇 🛑Trick (easy way ) to memorize The Most Abundant Elements in earth's crust are as follow👇👇👇 👉Osaic (ኦዛይክ)👈 O👉 Oxygen(O)----------1st S👉Silicon (Si)------------2nd A👉Aluminum(Al)--------3rd I👉 Iron(Fe)-----------------4th C👉 Calcium(Ca)----------5th ከ Ca ቀጥሎ ያሉትን በቀላሉ ለመያዝ ለመያዝ ከፈለጋቹ👉 ምንክ (MNK)=> Mg, Na and K ናቸው። M👉magnesium (Mg) N👉 Sodium (Na) K👉 Potassium (K) ቲ ምንክ (MNK) ተነካ አንተ ደግሞ😒 ብላቹ አታቁም😜😅 Metal ተብላቹ ከተጠየቃቹ ከየት ነው የሚጀምረው ?? 👉ከ Al ነው metal mijemrew  enji oxygen non metal nw Si metalloid nw So እነደዚህ ተብላቹ ብትጠየቁስ👇👇 👉 What's the most abundant metal in earth's crust ?? Answer :  Al 👉W hat's the most abundant element in earth's? Answer : O2 💥⚡️

ከፊታችሁ የቆምኩት በፈጣሪ ተዓምር ነው የመጀመሪያ ድግሪ ተመራቂ ተማሪዎች ለመመረቅያ ፅሁፋቸው ድፌንስ ዘንጦ ቀርበዋል። ከመካከላቸው አንዱ ተማሪ ግን በተራ አለባበስ እና በተበጣጠሰች የነጠላ ጫማ ቀ
ከፊታችሁ የቆምኩት በፈጣሪ ተዓምር ነው የመጀመሪያ ድግሪ ተመራቂ ተማሪዎች ለመመረቅያ ፅሁፋቸው ድፌንስ ዘንጦ ቀርበዋል። ከመካከላቸው አንዱ ተማሪ ግን በተራ አለባበስ እና በተበጣጠሰች የነጠላ ጫማ ቀረበ። ለድፌንስ የተዘጋጁ መምህራን በልጁ ግድየለሽ አለባበስ ተበሳጭተው ይሰድቡትና ይዘልፉት ጀመር፡፡ ዘለፋና ስድባቸውን ከጨረሱ በኋላ እንባ እየተናነቀው መናገር ጀመረ...."እኔ የድግሪ መመረቂያ ፅሁፌን ለማቅረብ እዚህ ከፊታችሁ የቆምኩት በፈጣሪ ተዓምር ነው። አቅሜ በፈቀደው ልክ በጥሩ አለባበስ ቀርብያለሁ። "ቤተሰቦቼ በጣም ባለፀጋ ነበሩ። የ9 አመት ልጅና የ4ኛ ክፍል ተማሪ እያለሁ እናትና አባቴ በድንገተኛ የመኪና አደጋ ህይወታቸው አለፈ። ከሁለት እህቶቼ ጋር ብቻችንን ቀረን። የአባቴ ታናሽ አጎቴ ለተወሰኑ ዓመታት ከቤቱ ካጠለለን በኋላ የቤተሰቦቻችንን ሀብት ንብረት በመውረስ ከቤቱ አባረረን። ሳገኝ እየሰራሁ ሳጣ እየለመንኩ እህቶቼንና እራሴን እመግብ ነበር። "በዚህ ሁኔታ እያለን እኔና እህቶቼ የተሻለ ትምህርት በመማር ህይወታችንን መቀየር እንዳለብን ለራሴ ቃል ገባሁ፡፡ ግማሽ ቀን ከሰው ማሳ ላይ እያረስኩኝ እህቶቼን እየመግብኩ ግማሽ ቀን የግንባታ ስራ እየሰራሁ አስተምራቸዋለሁ፡፡ እግዚአብሔር ይመስገን እስከ ዛሬ ቃሌን ለመጠበቅ ችያለሁ። እኔ ድግሪዬን ልመረቅ ነው፣ ሁለቱ እህቶቼንም ኮሌጅ እያስተማርኳቸው ነው። ዛሬ እንደ ጓደኞቼ ዘንጬ ለመምጣት አስቤ ነበር፡ እህቶቼ የስሚስቴር የትምህርት ክፍያ ተጠይቀው ለሱፍና ጫማ ያዘጋጀሁትን ገንዘብ ለመላክ ተገደድኩ…" "ከፊቱ ተቀምጠው ሲሰድቡትና ሲዘልፉት የነበሩ መምህራን አንገታቸውን ደፉ። ከመምህራኖች መካከል አንዷ፦"እባክህን ከዚህ በላይ አተናገር ። ለመስማት የሚሆን ጥንካሬ የለኝም" አለች እንባ እየተናነቃት። ተማሪው የመመረቅያ ፅሁፍን ዲፌንስ በሚገባ ተወጣ ። ሳይረዱት የዘበቱበት መምህራን ከመቀመጫቸው ተነስተው አጨበጨቡለት፡፡ ከማህበራዊ ሚዲያ የተገኘ:: @Ethiopian_Digital_Library @Ethiopian_Digital_Library

ሰላም ተማሪዎች በ hand out ፣ በ short note ፣በ video እጥረት የምትቸገሩ ከሆነ Ethiopia School ን ይቀላቀሉ ። 🏹🏹🏹🏹🏹🏹🏹🏹🏹🏹 በዚህም channel ከላይ ከተጠቀሱት በተጨማሪ ለ Entrance እንድትዘጋጁ የሚረዱ የተለያዩ መረጃዎች በየጊዜው ይለቀቃል ስለዚህ ጊዜው ሳይርቅባችሁ በቶሎ ተቀላቀሉ ። ለመቀላቀል ይህን ሊንክ ይንኩ 👇👇👇👇👇👇 https://t.me/+qsetmkxoOKxiZjc0

ዋጋ=100ብር አንድ ጊዚ የሚከፈል ሰትመዘገቡ የምታገኙት ጥቅም entrance tricks for every subject Notes pdf Questions with answer Entrance exam questions Study tips Video quiz

📕 For All Grade 9- 12 students 📚 Entrance ተፈታኝ ተማሪዎችን ለማገዝ ተብሎ የተከፈተ ምርጥ ቻናል እንጠቁማችሁ በውስጡ :- New Curriculum Short note 2000
+7
📕 For All  Grade 9- 12 students 📚   Entrance ተፈታኝ ተማሪዎችን ለማገዝ ተብሎ የተከፈተ ምርጥ ቻናል እንጠቁማችሁ በውስጡ :- New Curriculum Short note 2000-2015 ያሉትን EUEE Solution በ pdf 9-12ኛ ክፍል አጫጭር note 9-12ኛ ክፍል worksheets With Answer✅ Quiz with video✅ Flashcards ✅ Questions with answer answer ✅ ለመቀላቀል  100birr @elevadmin አናግሩን ምዝገባ ለማድረግ @ElevateTutor_bot

⭕️በዚህ Scholastic Channel ኣችን እስከ ዛሬ የተለቀቁ Lifeኣቹን የሚያቀሉ ጊዜ የሚቆጥቡላቹ #Best_Trickኦች 🔥☺️ የሚከተሉት ናቸው👇👇👇
⭕️በዚህ Scholastic Channel ኣችን እስከ ዛሬ የተለቀቁ Lifeኣቹን የሚያቀሉ ጊዜ የሚቆጥቡላቹ #Best_Trickኦች 🔥☺️ የሚከተሉት ናቸው👇👇👇

Groupአችን ላይ ቀድመው 50 ሰው add ለሚያረጉ 5 ሰዎች የኛን private channel በነፃ ይቀላቀላሉ @Elevate_Group @elevate_group

@ElevateTutor_bot መመዝገቢያ bot ስትመዘገቡ የምታገኙት ጥቅም ከ9-12 ለላቹ 1.Notes 2. Chapter wise questions 3. Flashcards 4. Video quiz 5. Tip
@ElevateTutor_bot መመዝገቢያ bot ስትመዘገቡ የምታገኙት ጥቅም ከ9-12 ለላቹ 1.Notes 2. Chapter wise questions 3. Flashcards 4. Video quiz 5. Tips to study 6. Entrance questions በአመት 100birr @elevadmin to contact admin

Answer Key: 1. b (at indicates a specific point in time) 2. c (on indicates the cat is on the surface of the roof) 3. b (at indicates a general location within the bookstore) 4. c (on indicates the keys are on the surface of the table) 5. b (in indicates being within the city of London)