ch
Feedback
Elevate Academy 📚

Elevate Academy 📚

前往频道在 Telegram
3 563
订阅者
无数据24 小时
-197 天
-7630 天
帖子存档
Answer
Answer

አሁን ይቀጥል ? 25 like👍 React አርጉ

YouTube ላይ 1-8 all units grade 9 ተለቆአል Elevate tutorial ብለወሰ ይፈልጉት

@Feedbackelevatebot @Feedbackelevatebot For any feedback use this bot

photo content

አልበርት አንስታይን ይህ ድንቅ ሳይንቲስት የተወለደው በጀርመን ዉተንበርግ በተባለች ግዛት አልም ልዩ ስሙ አልም በተባለው መንደር በ1879 ማርች 14 ነበር።እናቱ ፖውሊን ኮችና አባቱ ሄርማን አንስታ
+1
አልበርት አንስታይን ይህ ድንቅ ሳይንቲስት የተወለደው በጀርመን ዉተንበርግ በተባለች ግዛት አልም ልዩ ስሙ አልም በተባለው መንደር በ1879 ማርች 14 ነበር።እናቱ ፖውሊን ኮችና አባቱ ሄርማን አንስታይን ይባላሉ።በአይሁድ ህግ መሰረት አንስታይን ሰባት ቀን ሲሞላው መገረዝ ነበረበትና ለመገረዝ ወደ ክሊኒክ ሄደ፣የእናቱን ጡት እየጠባ ቅስ በቀስ እያደገ መጣ።በዚህ መሀል ግን ቤተሰቦቹ አንስታይን ሁለት አመት አካባቢ ላይ በአንስታይን ላይ ብዙ ነገሮች አስተዋሉ።አንስታይን ከሰዎች ጋር ከመጫወት ከሰፈር ልጆች ጋር ከመግባባት ይልቅ አባቱ በየጊዜው በሚገዛለት መጫወቻ ላይ ብቻ ትኩረቱ ሆኗል።እንደውም ከቤተሰቦቹ ይልቅ ለመጫወቻዎቹ የነበረው ፍቅር ያይል ነበር።ይህ ብቻ አልነበረም፣አንስታይን እንደ እድሜ እኩዮቹ በጊዜው መዳህና መራመድም አልቻለም ነበር፣ ከዘገየ በኋላ ነው መራመድ የቻለው፣በጣም ዝምተኛና ሲበዛ አይናፋርም ነበር።በቤት ውስጥም ትንሽ ቢሆን እናቱን ቢቀርባትም ከአባቱ ጋር መሆን ግን የማይታሰብ ነበር፣እንደልጅሞ እማ አባ የለም ዝም!!እስከዛ ድረስ የአንስታይን ድምፅ የተሰማው የተወለደ ቀን ብቻ ነበር! ወደ ክሊኒክ ውስደው ቢያሳዩትም ምንም አይነት ችግርም ሆነ ህመም አልተገኘበትም።ከእለታት አንድ ቀን ቤተሰብ ሁሉ ለዕራት ቀርበው ሳለ አንድ ሁሉንም ያስደነገጠ ነገር ተፈጠረ... ነገ ይቀጥላል... @be_motivatedperson @be_motivatedperson Share share

@ElevateTutor_bot መመዝገቢያ bot
@ElevateTutor_bot መመዝገቢያ bot

Twin primes are a fascinating concept in number theory! Here's a breakdown: Definition: Twin primes are a pair of prime numbers that differ by 2. Prime Numbers: • A prime number is a whole number greater than 1 that has only two divisors: 1 and itself. • Examples: 2, 3, 5, 7, 11, 13, 17, 19, 23... Twin Prime Examples: • (3, 5) • (5, 7) • (11, 13) • (17, 19) • (29, 31)

Which of the following pairs of numbers are twin primes?
Anonymous voting

+3
Sat Social 2016.pdf8.25 KB

photo content

#Q6 HOW MANY SQUARE IN THERE
#Q6 HOW MANY SQUARE IN THERE

Beki education 📚ከGrade 9-12 አዲሱን ከ ድሮ Curriculum ጋር በማቀናጀት የተዘጋጀ  የጥናት program በ አዲስ መልክ በbeki education ተዘጋጅቶላችሁአል! የጥናት ፕሮግራሙ 🔹ከold curriculum Grade 9 and 10 🔺ከNew curriculum Grade 11 እና 12   ያካተተ ሲሆን በውስጡ ✨Tutorial Videos ✨ማቴርያሎች ✨ፈተናዎች ✨Short ኖቶች ❓እንዲሁም የENTRANCE Work Books ጥያቄዎች መልስ ከእነ ማብራሪያያቸው ያቀርብላችኋል !

ዛሬ የናንተን አስተያየት እና ጥያቄ እንቀበል ምን ይሻሻል ምን ይለቀቅ?

2000 members thank you👏

1. Which sentence correctly uses the definite article "the"? a) I went to store and bought some milk. b) I went to the store and bought some milk. c) I went to a store and bought some milk. d) I went to store and bought the milk. 2. Choose the sentence where the indefinite article "a" is used correctly: a) I saw an elephant at the zoo. b) I saw a elephant at the zoo. c) I saw the elephant at the zoo. d) I saw elephant at the zoo. 3. Which sentence uses the correct article before the noun "information"? a) I need some information about the project. b) I need an information about the project. c) I need the information about the project. d) I need information about the project. 4. Which sentence demonstrates the correct use of articles with plural nouns? a) I have three dogs, but they are all the small. b) I have three dogs, but they are all small. c) I have three dogs, but they are all the small dogs. d) I have three dogs, but they are all small dogs. 5. Which sentence requires the use of an article before the noun "time"? a) I have a lot of time to finish the assignment. b) Time is a valuable resource. c) I need time to relax. d) Time flies when you're having fun.

Quiz time ⏳