3 563
订阅者
无数据24 小时
-197 天
-7630 天
帖子存档
3 563
Here are some synonyms for "hello":
1. Hi
2. Greetings
3. Salutations
4. Howdy
5. Welcome
6. Hey
7. What's up?
8. Aloha (Hawaiian)
9. Cheers
10. Salute
3 563
+3
የታይም መጽሔት የዓመቱ ታዳጊ ትውልደ ኢትዮጵያዊው ተመራማሪ
ትውልደ ኢትዮጵያዊው ሄማን በቀለ በቆዳ ካንሰር ላይ በሚያደርገው የምርምር ሥራ የታይም መጽሔት የዓመቱ የላቀ ተጽዕኖ ፈጣሪ ታዳጊ ተብሎ ተሰይሟል።
ታዳጊ ሄማን በቀለ የቆዳ ካንሰርን የሚከላከል እና በተመጣጣኝ ዋጋ ለገበያ ይቀርባል የተባለ ሳሙና ለመስራት ምርምር እያደረገ ይገኛል።
በአሜሪካ ቨርጂኒያ የሚኖረው የ15 ዓመቱ ትውልደ ኢትዮጵዊው ታዳጊ ሄማን ታይም መጽሔት ከ8 እስከ 16 ዓመት ዕድሜ ያሉ የላቀ አስተዋፅኦ ያላቸውን ልጆች በሚመርጥበት በዚህ መርኃ ግብር የዓመቱ ታዳጊ (TIME’s 2024 Kid of the Year) ሆኖ ተመርጧል፡፡
"እኔ ያደረኩትን ማንም ሰው ማድረግ ይችላል" ሲል ለታይም መጽሔት የተናገረው ታዳጊው ተመራማሪ “አንድ ሀሳብ አመጣሁ። በሀሳቡ ላይ ሰራሁ፤ ወደ ተግባር መቀየርም ችያለሁ” ብሏል።
በ4 ዓመቱ ከኢትዮጵያ ወደ አሜሪካ የተጓዘው ሄማን ከዚህ ቀደም “የአሜሪካ ወጣቱ ምርጥ ተመራማሪ” ተብሎ እንዲሁም ሌሎች ሽልማቶችን አግኝቷል።
ለጥቆማ 👉 @atc_newsbot
➡️ https://t.me/atc_news
3 563
Repost from ATC NEWS

የ አጠናን ዘዴዎች (For all students )
👨💻Top 10 Study tips👨💻
📍 Give yourself enough time to study mean don't leave it untill the last minute.
📍 Organize your study space mean try to make your study environment be more interesting than before this.
📍 Use colourful flow charts and diagrams coz our brain more focus when see it.
📍Practise on past year questions. So you can study the technique.
📍Explain your answer to others everytimes you had finish do your exercises. So u will memorise it better.
📍 Organize study groups with friends but no more than 3 members. If more than that i'm sure that you will not study but just chatting or gossiping.
📍 Take regular breaks mean move your body to avoid cramph. Take a deep breath so you will get more oxygen to maintan focus for the next study session.
📍 Snack on "brain food" such raisin and dates.
📍 Make simple notes such as in points/ keywords form about subject that you take. You may do in mind map coz it very productive way. Then don't forget to story back what you had study with your friend.
📍Practice regularly mean everyday you must do exercises to master the subject.
3 563
📘የ2017 የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ከሰኔ 18 እስከ ሰኔ 27 ድረስ ይሰጣል።
-(ነሀሴ 9/2016 ዓ.ም ) ትምህርት ሚኒስቴር ከ2017 የትምህርት ዘመን ጀምሮ በሁሉም የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ወጥ የሆነ የአካዳሚክ ካላንደር መተግባር እንደሚጀምር አሳወቀ።በትምህርት ሚኒስትር ዲኤታ ኮራ ጡሹኔ በቀን ሐምሌ 30 ቀን 2016 ዓ/ም ተፈርሞ ለሁሉም ዩኒቨርሲቲዎች የተፃፈ ደብዳቤ ያመለክታል።
-ደብዳቤው ከ2017 ትምህርት ዘመን ጀምሮ ወጥ የሆነ የአካዳሚክ ካላንደር በሁሉም የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት መተግባር እንደሚጀምር ይገልፃል።
በዚህም፦
- የ1ኛ ዓመት የቅድመ ምረቃ ተማሪዎች ሪፖርት ማድረጊያ ፦ መስከረም 7 እና 8/2017 ዓ.ም
- የቅድመ እና ድኅረ ምረቃ ፕሮግራሞች ሁሉም መርሐግብር ተማሪዎች ምዝገባ፦ መስከረም 9 እና 10/2017 ዓ.ም
- የቅድመ እና ድኅረ ምረቃ ፕሮግራሞች ሁሉም መርሐግብር የመጀመሪያ ሴሚስተር ትምህርት መስከረም 13/2017 ዓ.ም ይጀመራል።
-የ2017 የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ከሰኔ 18 እስከ ሰኔ 27 ድረስ ይሰጣል።
3 563
+2
Elevate premium 🔥🔥🔥📚በ2017 Grade 9- 12th የሆናችሁ ተማሪዎች 🔥🔥🔥🔥🔥ይሄ እድል አያምልጣችሁ Summer class ተጀምሯል ትምህርቱን የምንሰጠው be private channel ነው
🤙🤙🤙🤙🤙🤙🤙🤙🤙🤙Summer class for grade 12th🏃♀💁📚📚📚📚📚📚📚📚📚📚📚📚📚📚
#12th online ማጥናት ትፈልጋላችሁ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
#አጫጭር note
#video
#Entrance question 2000-2015
📚📚📚📚📚📚📚📚📚📚📚
ይሄ ዕድል ድጋሚ አንዳያመልጣችሁ
ለምዝገባ 200ብር ብቻ 😳😳
በተጨማሪም አንድ ተማሪ በሱ በኩል ሁለት ሰው ከጋበዘ ብሩ ተመላሽ ይሆናል😊📚📚📚📚📚📚📚📚📚📚
🔥ትምህርቱን የጀመርነው ሲሆን ብዙ ትምህርት ሳያመልጣችሁ ቀድማችሁ እንድትመዘገቡ እናሳስባለን🙏
የምንሰጣቸው የት/ት
#Mathematics for social and Natural
#Physics
#Biology
#Chemistry
#Economics
#History
#Geography
#English Grammar
#Appt for social and Natural
በተጨማሪም አሪፍ አሪፈ #short note
#Model ጥያቄወች ከነመልሳቸው እና ማብራሪያ
#2000-2015 ያሉ የ Entrances ጥያቄ ከነመልሳቸው እና ማብራሪያ
# maths and History በ video
ትክክለኛው የባንክ ቁጥራችን
👉CBE
A/c No.
1000566502163
CBE
Telebirr 0902119417
🔥ከከፈላችሁ ቡኃላ ደረሰኙን ፎቶ አንስታችሁ ከታች ባለዉ ስልካችን ላይ መላክ አንዳትረሱ
✍️ስልክ
ቁጥር:0902119417
#summer class
የ telegram channel
@ElevateTutorial
3 563
+2
የ2017 የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ከሰኔ 18 እስከ ሰኔ 27 ድረስ ይሰጣል:- ትምህርት ሚኒስቴር
(ነሀሴ 9/2016 ዓ.ም ) ትምህርት ሚኒስቴር ከ2017 የትምህርት ዘመን ጀምሮ በሁሉም የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ወጥ የሆነ የአካዳሚክ ካላንደር መተግባር እንደሚጀምር አሳወቀ።
በትምህርት ሚኒስትር ዲኤታ ኮራ ጡሹኔ በቀን ሐምሌ 30 ቀን 2016 ዓ/ም ተፈርሞ ለሁሉም ዩኒቨርሲቲዎች የተፃፈ ደብዳቤ ያመለክታል።
ደብዳቤው ከ2017 ትምህርት ዘመን ጀምሮ ወጥ የሆነ የአካዳሚክ ካላንደር በሁሉም የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት መተግባር እንደሚጀምር ይገልፃል።
በዚህም፦
- የ1ኛ ዓመት የቅድመ ምረቃ ተማሪዎች ሪፖርት ማድረጊያ ፦ መስከረም 7 እና 8/2017 ዓ.ም
- የቅድመ እና ድኅረ ምረቃ ፕሮግራሞች ሁሉም መርሐግብር ተማሪዎች ምዝገባ፦ መስከረም 9 እና 10/2017 ዓ.ም
- የቅድመ እና ድኅረ ምረቃ ፕሮግራሞች ሁሉም መርሐግብር የመጀመሪያ ሴሚስተር ትምህርት መስከረም 13/2017 ዓ.ም ይጀመራል።
የ2017 የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ከሰኔ 18 እስከ ሰኔ 27 ድረስ ይሰጣል።
መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት ማሰፈንጠሪያዎቹን ይጫኑ!
Imo: -
What Sapp: -
flickr :-
You Tube:
TikTok፡-
Telegram ፡