ch
Feedback
Elevate Academy 📚

Elevate Academy 📚

前往频道在 Telegram
3 563
订阅者
无数据24 小时
-197 天
-7630 天
帖子存档
Is the future of tech exciting or scary? Join [https://t.me/kasuenTech] to explore the latest trends and make sense of it all. • [https://t.me/kasuenTech] - your guide to navigating the ever-evolving world of technology.

Which of the following is a valid logical equivalence? a) p → q ≡ q → p b) ¬(p ∧ q) ≡ ¬p ∧ ¬q c) p ∨ ¬p ≡ p d) p → q ≡ ¬p ∨ q

⚠️ኢንግሊዘኛ ቋንቋን በአጭር ጊዜ አቀላጥፈው መናገር ይፈልጋሉ❔🤫 🟢እንግዲያዉስ ይሄ ቻናል ለናንተ በጣም አጋዥ እና ጠቃሚ የኢንግሊዘኛ ቋንቋ መማሪያ ቻናል ነው ✅Grammar ✅Phrasal Words ✅Pronunciation ✅Daily Words and expressions ✅Vocabularies ✨በተጨማሪም የscholarship ዕድል ለተማሪዎች ያመቻቻል ✈️ ✅በርግጠኝነት ትወዱታላቹ አሁኑኑ ቤተሰብ ይሁኑ 🫴 🤝🤝🤝🤝join👇     ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ ➠.  @ElevateEnglish1     ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬

📕 For All  Grade 9- 12 students 📚   Entrance ተፈታኝ ተማሪዎችን ለማገዝ ተብሎ የተከፈተ ምርጥ ቻናል እንጠቁማችሁ በውስጡ :- New Curriculum Short note 2000-2015 ያሉትን EUEE Solution በ pdf 9-12ኛ ክፍል አጫጭር note 9-12ኛ ክፍል worksheets With Answer ለመቀላቀል  @elevateTutorial @elevateTutorial @elevateTutorial

+9
would rather would prefer prefer.docx0.14 KB

+8
INCLUSIVENESS Module(4).pdf2.48 MB

A store is having a sale on all items. Everything is 25% off. If a shirt originally costs $20, how much will it cost after the discount? a) $10 b) $15 c) $18 d) $25

What is the primary focus of a physicist?
Anonymous voting

____is the minimum energy required to remove an electron from isolated gaseous atom.
Anonymous voting

Mathematics Model Exam Questions.pdf8.11 KB

Practice makes Improvement

Which spelling is correct?
Anonymous voting

The journalist made a ____ to finish the article by Friday.
Anonymous voting

The paramedics attempted to ____ the victim. a. c.
Anonymous voting

.The Pilgrims came to America to escape religious ____.
Anonymous voting

The opening night performance was so ____ that the cast was given many extra curtain calls.
Anonymous voting

#MoE #Placement 🔴 " እስካሁን ድረስ የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ፎርም አልሞላንም ፤ ... ዝም ብለው ግን መድበውናል " - ተማሪዎች ⚫️ " እውነት ነው ! ጉዳዩን ለክልል ብናሳውቅም መፍትሔ
+1
#MoE #Placement 🔴 " እስካሁን ድረስ የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ፎርም አልሞላንም ፤ ... ዝም ብለው ግን መድበውናል " - ተማሪዎች ⚫️ " እውነት ነው ! ጉዳዩን ለክልል ብናሳውቅም መፍትሔ አልተገኘም " - አቶ ዘሪሁን ደርጫቦ በ2016 ዓ/ም የ 12ኛ ክፍል መውጫ ፈተና ወስደው የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት መግቢያ ነጥብ ያመጡ እና በሪሚድያል ፕሮግራም ወደ ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የሚያመሩ ተማሪዎች በተመደቡ መምህራን ፎርም እንዲሞሉ የት/ት ሚንስቴር አቅጣጫ ማስቀመጡ ይታወሳል። በዚህም ሀሙስ ቀን ወደ ክፍተኛ ትምህርት ተቋማት መግቢያ ነጥብ ያመጡ ተማሪዎች የዩኒቨርሲቲ ምደባ ይፋ መደረጉ ይታወቃል። ይሁንና በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በሀዲያ ዞን አመካ ወረዳ ላይ በዲምቢቾ፣ ጌቻ እና ገነዶ ት/ት ቤቶችን እንዲሁም በጎምቦራ ወረዳ ሀቢቾ እና ቢሻና ትምህርት ቤቶች ፎርም አለመሙላታቸውን ለቲክቫህ ኢትዮጵያ በላኩት ጥቆማ ለማወቅ ተችሏል። በወረዳው ያነጋገርናቸው ተማሪዎች እስካሁን ፎርም እንዳልሞሉ እና ከመምህራኖቻቸው ' ሲስተም አስቸግሮናል ' የሚል ምላሽ እንዳገኙ የነገሩን ሲሆን ውጤት የመጣላቸው እንኳን ያልመረጡት እና ፍጹም ካላቸው ውጤት ጋር የማይገናኝ ዩኒቨርሲቲ እንደደረሳቸው ነግረውናል።  በወረዳዎቹ ፎርሙን እንዲሞሉ የተወከሉት መምህራን ፎርሙን ለመሙላት ጥረት በሚያደርጉበት ወቅት እንዳስቸገራቸውና መሙላት እንዳልቻሉ ገልጸዋል። " እስከ ክልል ደውለን ለማሳወቅ ብንሞክርም ጥረታችን አልተሳካም " ሲሉ አሳውቀዋል። ቲክቫህ ኢትዮጵያ ያነጋገራቸው የሀዲያ ዞን ትምህርት መምሪያ አይሲቲ ዳይሬክቶሬት የሆኑት ዘሪሁን ደርጫቦ ነገሩ እውነት መሆኑን አረጋግጠዋል። " እኚህ ብቻ ወረዳዎች አይደሉም ዛሬ ብቻ ከሻሸጎ፣ ሾኔ እና ሌሎችም ወረዳዎች እስከ 10 ከሚደርሱ ት/ትቤቶች ተደውሎልኛል" ብለውናል።  ምክንያቱ ምን ይሆን ? " የተማሪ ዳታ ሲሞላ በአምና user name ላይ ነበር እንዲሞላ የተደረገው የአምና ካልጠፋ / Delete ካልተደረገ በስተቀር አያስገባም እኔ ደግሞ በአምና ስገባ እኔን ያስገባኝ ቤንሻንጉል ላይ ነው የኔ አካውንት ካልጠፋ ሌላኛው ዞኑ ላይ መግባት አልችልም ማለት ነው የኔን አካውንት አጥፍታችሁ ዞኑ ላይ መልሱኝ ብዬ ለክልል ባሳውቅም ሳያደርጉ ቀርተዋል እዚህ ጋር ነው ክፍተቱ የተፈጠረው። በዚህም ምንም ወረዳዎችን ላግዝ አልቻልኩም። የትኛው ይሙላ አይሙላ የማውቀው ነገር የለም አድሚን ስትሆን አይደለ ሚያሳይህ እኔጋ የሚመጣው የቤንሻንጉል መረጃ ነው። ይህ እንዴት እንደሆነ አላውቅም ምናልባት ፌደራል ላይ መረጃ ሲገባ ሊሆን ይችላል ስህተቱ የተፈጠረው። ምንም መረጃ ልንለዋወጥ አልቻልንም ሪሚድያል ሙሉ በሙሉ አልተሞላም ማለት ይችላል ክልል ላይ በተደጋጋሚ ለማናገር ሞክረን ነበር ነገር ግን አልተሳካም ከወረዳ ሲደወልልኝ ወደ ክልል እየላኳቸው ቆይቻለው " ብለዋል። በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ትምህርት ቢሮ የሚመለከታቸውን አካላት ለማነጋገር ያደረግነው ጥረት ለጊዜው አልተሳካም። #TikvahEthiopiaFamilyAA @tikvahethiopia