Ethio Space (ኢትዮ ጠፈር)
关闭频道
ሰለ ሌሎች ዓለማላቶች እና አስትሮኖሚ ሳይንስ ስታስብ በሰዎች መካከል ያሉት የጎሳ ,የብሔር ,የሐይማኖት ልዩነቶች እንዲውም የአገር ልዩነቶች ለአንት ተራ ነገሮች ይሆናሉ ምክንያቱም እራስክን የምታነፃፅረው በሌሎች አለማት ላይ ይኖራሉ ተብለው ከሚታሰቡ ልዩ ፍጥሮች ጋር ይሆናል ሰለዚህ አንት ሰው ከሆነክ በቂ ነው ምክንያቱም ሰው መሆንክ በራሱ በቂ ማንነት.. @unverseand 👈ለcross
显示更多1 981
订阅者
无数据24 小时
-127 天
-4330 天
数据加载中...
吸引订阅者
十一月 '25
十一月 '250
在0个频道中
十月 '25
+3
在0个频道中
Get PRO
九月 '250
在0个频道中
Get PRO
八月 '25
+11
在0个频道中
Get PRO
七月 '25
+25
在0个频道中
Get PRO
六月 '25
+23
在0个频道中
Get PRO
五月 '25
+31
在1个频道中
Get PRO
四月 '25
+30
在1个频道中
Get PRO
三月 '25
+74
在1个频道中
Get PRO
二月 '25
+57
在1个频道中
Get PRO
一月 '25
+94
在1个频道中
Get PRO
十二月 '24
+81
在1个频道中
Get PRO
十一月 '24
+94
在1个频道中
Get PRO
十月 '24
+115
在1个频道中
Get PRO
九月 '24
+99
在2个频道中
Get PRO
八月 '24
+130
在1个频道中
Get PRO
七月 '24
+98
在2个频道中
Get PRO
六月 '24
+80
在1个频道中
Get PRO
五月 '24
+92
在0个频道中
Get PRO
四月 '24
+119
在2个频道中
Get PRO
三月 '24
+102
在2个频道中
Get PRO
二月 '24
+119
在0个频道中
Get PRO
一月 '24
+157
在1个频道中
Get PRO
十二月 '23
+190
在3个频道中
Get PRO
十一月 '23
+132
在1个频道中
Get PRO
十月 '23
+228
在1个频道中
Get PRO
九月 '23
+198
在0个频道中
Get PRO
八月 '23
+1 087
在0个频道中
| 日期 | 订阅者增长 | 提及 | 频道 | |
| 06 十一月 | 0 | |||
| 05 十一月 | 0 | |||
| 04 十一月 | 0 | |||
| 03 十一月 | 0 | |||
| 02 十一月 | 0 | |||
| 01 十一月 | 0 |
频道帖子
ከኛ የፀሐይ ስርዓት ውጪ ስፍር ቁጥር የሌላቸው 'ፀሐዮች' አሉ።
ነገር ግን፣ አንድ በጣም ወሳኝ የሆነ የቃላት ልዩነትን መረዳት አለብን፦
በሳይንሳዊ አጠራር፣ እነዚህ ሁሉ "ፀሐዮች" "ከዋክብት" (stars) ይባላሉ።
"ፀሐይ" (The Sun) ማለት የእኛ ኮከብ የተለየ ስም (proper name) ነው።
ይህንን በቀላል ምሳሌ ለማስረዳት፦
"ከኢትዮጵያ ውጪ 'አዲስ አበባ' አለ?" ብትል መልሱ "የለም" ነው፤ ምክንያቱም ያ የአንድ ከተማ ስም ነው።
"ከኢትዮጵያ ውጪ ሌላ 'ከተማ' አለ?" ብትል ግን መልሱ "አዎ、 በሚሊዮን የሚቆጠሩ አሉ" ነው።
በሌሊት ወደ ጠራ ሰማይ ቀና ስትል፣ በሺዎች የሚቆጠሩ የብርሃን ነጥቦችን ታያለህ። "እነዚህ ዝም ብለው የብርሃን ነጠብጣቦች ናቸው?" ብለህ ጠይቀህ ታውቃለህ?
እውነታው፡- በሰማይ ላይ የምታየው እያንዳንዱ ኮከብ ማለት ይቻላል፣ የራሱ የሆነ "ፀሐይ" ነው! ☀️
አዎ! ከኛ የፀሐይ ስርዓት ውጪ ስፍር ቁጥር የሌላቸው ሌሎች ፀሐዮች አሉ። በሳይንሳዊ ስማቸው "ከዋክብት" (Stars) እንላቸዋለን። "ፀሐይ" (The Sun) ማለት የኛ ኮከብ የተለየ ስም ነው።
1. ምን ያህል ብዙ ናቸው? - አእምሮን የሚፈታተነው ቁጥር! 🤯
ስንት ከዋክብት አሉ?
በእኛ Milky Way ጋላክሲ ውስጥ ብቻ፣ ከ100 ቢሊዮን በላይ ከዋክብት እንዳሉ ይገመታል!
በምናየው ጽንፈ ዓለም ውስጥ ደግሞ፣ በመቶ ቢሊዮን የሚቆጠሩ ጋላክሲዎች አሉ።
ይህንን በአእምሯችን ለመገመት እንሞክር፦ በጽንፈ ዓለም ውስጥ ያሉት የከዋክብት ቁጥር፣ በምድር ላይ ባሉ የባህር ዳርቻዎችና በረሃዎች ላይ ካሉት የአሸዋ ቅንጣቶች ሁሉ ይበልጣል! 😮
2. እነዚህ ከዋክብት ከኛ ፀሐይ ጋር ይመሳሰላሉ? ⚖️
አዎ፣ በመሰረታዊ አሰራራቸው ይመሳሰላሉ፤ ነገር ግን በመጠን፣ በቀለም、 እና በእድሜ ይለያያሉ።
ተመሳሳይነታቸው:
የኃይል ምንጭ: ልክ እንደ ኛ ፀሐይ፣ ሁሉም ከዋክብት ኃይላቸውን የሚያገኙት ኑክሌር ፊውዥን (Nuclear Fusion) ከሚባል ሂደት ነው።
የፕላኔቶች መኖር: አሁን እንደምናውቀው፣ አብዛኞቹ ከዋክብት የራሳቸው የሆኑ ፕላኔቶችን በዙሪያቸው ያስዞራሉ! 🪐 (እነዚህ "ኤክሶፕላኔቶች" - exoplanets ይባላሉ)።
ልዩነታቸው:
መጠን (Size):
አንዳንዶቹ ከኛ ፀሐይ በጣም ያነሱ ናቸው ("ቀይ ድንክ" - Red Dwarfs).
ሌሎች ደግሞ እጅግ በጣም ግዙፍ ናቸው ("ሱፐር-ግዙፎች" - Supergiants). ለምሳሌ ቤቴልጁስ (Betelgeuse) የተባለችው ኮከብ፣ በኛ ፀሐይ ቦታ ብትሆን ኖሮ እስከ ጁፒተር ድረስ ያለውን ቦታ ትይዝ ነበር!
ቀለም እና ሙቀት (Color and Temperature):
ከዋክብት እንደ ሙቀታቸው የተለያየ ቀለም አላቸው። በጣም ትኩስ የሆኑት ሰማያዊ 💙፣ በጣም ቀዝቃዛ የሆኑት ቀይ ❤️ ናቸው። የኛ ፀሐይ ቢጫ-ነጭ 💛 መካከለኛ ኮከብ ናት።
3. ይህ ሁሉ ምን ማለት ነው?
ይህ ግዙፍ የከዋክብት ቁጥር አንድን ታላቅ ጥያቄ ያስነሳል፦
በእነዚህ ሁሉ ስፍር ቁጥር የሌላቸው "ፀሐዮች" ዙሪያ፣ ትሪሊዮን በ ትሪሊዮን የሚቆጠሩ ፕላኔቶች አሉ።
ከዚህ ሁሉ ቁጥር ውስጥ፣ ህይወት ያለው በምድር ላይ ብቻ ሊሆን ይችላል?
ማጠቃለያ:
ስለዚህ፣ በሚቀጥለው ጊዜ ወደ ሌሊት ሰማይ ቀና ስትል፣ እያየህ ያለኸው የብርሃን ነጥቦችን ብቻ አይደለም።
አንተ እያየህ ያለኸው፦
ስፍር ቁጥር የሌላቸው ሩቅ ፀሐዮችን...
በዙሪያቸው የሚዞሩ ስፍር ቁጥር የሌላቸው ሚስጥራዊ ፕላኔቶችን...
እና ምናልባትም፣ በአንዳቸው ፕላኔት ላይ፣ ልክ እንዳንተ የማወቅ ጉጉት ያለው አንድ ፍጡር ወደ ሰማይ ቀና ብሎ "ከኛ ፀሐይ ውጪ ሌላ ፀሐይ አለ?" ብሎ እየጠየቀ ሊሆን እንደሚችል ነው።
ጽንፈ ዓለም እጅግ በጣም ሰፊ፣ አስደናቂ、 እና በሚስጥሮች የተሞላ ነው።
| 2 | ቻይና፡ የጨረቃን አፈር ወደ ኮንስትራክሽን ጡብ የሚቀይር ቴክኖሎጂ ይፋ ተደረገ
ቤጂንግ – (ሽንዋ) ቻይና የጨረቃን አፈር ወደ ኮንስትራክሽን ጡቦች የሚቀይር በዓለማችን የመጀመሪያ የሆነውን “ቴክኖሎጂ” ይፋ አደረገች።
የቻይና የጠፈር ቴክኖሎጂ ላብራቶሪ የፈጠረው ይህ መሣሪያ፣ የተጠናከረ የፀሐይ ኃይልን በመጠቀም የጨረቃን አፈር ከ1,300° ሴልሺየስ በላይ በሆነ ሙቀት አቅልጦ ወደ ቅርጽ እንዲይዝ በማድረግ የሕንፃ ጡቦችን ማምረት ያስችላል።
ይህ አዲስ የጨረቃ ጡብ ቴክኖሎጂ፣ ጨረቃ ላይ ለሚቋቋሙ የረጅም ጊዜ የምርምር ማዕከላትና የሰዎች መኖሪያዎች መንገዶችን፣ ማረፊያ ጣቢያዎችንና የተለያዩ ሕንፃዎችን ለመገንባት የሚያስፈልገውን መሠረተ ልማት ለማቅረብ ቁልፍ ሚና ይጫወታል ተብሏል።
ፈጠራው ከቻይናው "ዓለም አቀፍ የጨረቃ ምርምር ጣቢያ" ፕሮጀክት ጋር የተያያዘ ሲሆን፣ ቻይና በ2035 ዓ.ም የዚህን ጣቢያ መሰረታዊ ክፍል ለመገንባት አቅዳለች።
ሰለሞን ገዳ | 560 |
| 3 | የኢሎን መስክ ኩባንያ ስፔስ ኤክስ 28 ሳተላይቶችን አመጠቀ
***
የኢሎን መስክ ኩባንያ የሆነው "ስፔስ ኤክስ" በካሊፎርኒያ ከሚገኘው የጠፈር ጣቢያ 28 የስታርሊንክ ሳተላይቶችን አምጥቋል።
ሳተላይቶቹን የተሸከመው "ፋልኮን 9" የተሰኘው ሮኬት የስፔስ ኤክስን ዓለም አቀፍ የኢንተርኔት አገልግሎትን ለማስፋፋት ወደ ሕዋ መምጠቁን በርካታ ዓለም አቀፍ መገናኛ ብዙሃን ዘግበዋል።
ስፔስ ኤክስ በተለያዩ ሀገራት የኢንተርኔት አገልግሎት እያቀረበም ይገኛል።
በሴራን ታደሰ
#EBC #EBCdotstream #SpaceX #elonmusk | 529 |
| 4 | በአሜሪካ የኖርዝ ዌስተርን ዩኒቨርሲቲ ሳይንቲስቶች ከምድር ገጽ በታች 700 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ በሚገኝ የምድር መጎናጸፊያ (mantle) ድንጋይ ውስጥ የተደበቀ ትልቅ የውሃ ክምችት ማስረጃ አግኝተዋል። ከ500 የመሬት መንቀጥቀጦች (earth quakes) የተገኙ የመሬት ሞገዶችን (seismic waves) በ2,000 የመለኪያ መሳሪያዎች (seismographs) በመተንተን ሞገዶቹ ፍጥነታቸው እንደቀነሰ አስተውለናል አሉ
ይህ ደግሞ በጥልቁ ስር ውሃ መኖሩን የሚያሳይ ምልክት ነው ብለዋል።
እንደ ሳይንቲስቶቹ ገለፃ በማዕድናት ተከቦ የሚገኘው ይህ ድብቅ የውሃ ክምችት በምድር ላይ ካሉት ሁሉም ውቅያኖሶች በሶስት እጥፍ የሚበልጥ ውሃ ሊይዝ ይችላል።
ይህ ግኝት ስለ ምድር የውሃ ዑደት ያለንን ግንዛቤ በመለወጥ የምድር ውቅያኖሶች እኛ ከምናስበው በላይ በጣም ጥልቅ እንደሆኑ ያሳያል። | 720 |
| 5 | ጨረቃ ዛሬ ምሽት
በነገራችን ላይ የፀሀይ ግርዶሽ በቀጣይ የሚከሰትባቸው አመታት ከነሰዓቱ እና ቆይታው በሙሉ ይታወቃሉ ከአመታት በፊት የተለቀቁ መረጃዎችን ዋቢ አድርገን የወደፊት 3 ብናይ
(Sep 7, 2025): ሙሉ የጨረቃ ግርዶሽ (Total Lunar Eclipse) - ዛሬ የታየው ሲሆን
(Aug 28, 2026): ከፊል የጨረቃ ግርዶሽ (Partial Lunar Eclipse)
(Dec 31, 2028): ሙሉ የጨረቃ ግርዶሽ (Total Lunar Eclipse)
ይታያል በአጭሩ ምድር ጨረቃን ከፀሀይ ስትጋርዳት የሚፈጠር ነው በቀላሉ ኢንተርኔት ላይ ወደፊት በረዥም አመታት የሚፈጠሩ ግርዶሾችን ማየት ትችላላችሁ 🙏✌️😍 | 803 |
| 6 | በዩራነስ ፕላኔት ዙሪያ አዲስ ጨረቃ ተገኘ
የሥነ ፈለክ ተመራማሪዎች በዩራነስ ዙሪያ የምትሽከረከር አዲስ ጨረቃ ማግኘታቸውን ይፋ አድርገዋል።
በዩራነስ ፕላኔት ዙሪያ ከዚህ ቀደም የሚታወቁ 28 ጨረቃዎች ሲኖሩ፣ አዲሱ ግኝት አጠቃላይ በፕላኔቷ ዙሪያ ያሉ ጨረቃዎችን ቁጥር ወደ 29 ከፍ አድርጎታል።
አዲሷ የዩራነስ 29ነኛዋ ጨረቃ ለፕላኔቷ በጣም ቅርብ ከሆኑት ትናንሽ ጨረቃዎች 14ኛዋ መሆኗ ተገልጿል።
ሳይንቲስቶች በጊዜያዊነት 'ኤስ/2025 ዩ1' የሚል ስያሜ የሰጧት ጨረቃዋ፤ የዩራነስ ቀለበቶች እንዴት እንደተፈጠሩ እንዲሁም ተጨማሪ የተደበቁ ጨረቃዎችን ለማግኘት ፍንጭ ታሳያለች ተብሎ እንደሚጠበቅ ናሳ ባወጣው መረጃ ገልጿል።
ከፀሐይ ባላት ርቀት ሰባተኛዋ ፕላኔት ዩራነስ 13 ደብዛዛ ቀለበቶች ያሏት ግዙፏ በረዷማ ፕላኔት ናት፡፡
ፕላኔቷ እ.አ.አ በ1781 በእንግሊዛዊው አስትኖመር ፍሬዴሪክ ዊሊያም ኸርሻል ነበር የተገኘችው። | 739 |
| 7 | የምድራችን አጭሮቹ ቀናት
የዛሬዋ ዕለት በሕይወት ዘመናችን ካየናቸው ቀናት መካከል አጭሯ ልትሆን እንደምትችል ሳይንቲስቶች አስታውቀዋል።
ይህም የሆነበት ምክንያት መሬት ከሌላው ጊዜ በተለየ በምህዋሯ ላይ የተጓዘችበት ፍጥነት ከፍተኛ በመሆኑ ነው።
በዚህ ክረምት አጭር ቀን የሚሆኑ 3 ቀናቶች መኖራቸውን የተገለፁት ሳይንቲስቶቹ ፤ ሐምሌ 2፣ ሐምሌ 15 እና ሐምሌ 29 ቀናት መሆናቸውን አሳውቀዋል።
ቀናቶቹ ከሌላው ጊዜ ከ1.3 እስከ 1.51 ሚሊ ሴኮንድ እንደሚያጥሩም አስረድተዋል።
ለዚህም ምክንያቱ መሬት የምትሽከረከርበትን ፍጥነት በመጨምሯ ሲሆን ፤ ፍጥነት እንድትጨምር ያደርጋት ምክንያት ግን እስካሁን አለመታወቁን ዴይሊ ሜይል ዘግቧል።
መሬት በትክክለኛው ፍጥነቷ በምህዋሯ ላይ ስትሽከረከር 24 ሰዓት ወይም 86 ሺ 400 ሴኮችዶች የሚወስድባት ሲሆን፤ ይህንን ስታገባድድ 1 ሙሉ ቀን ይባላል።
ታዲያ በዓለም ላይ ፈጣኑ ቀን የተመዘገበው አምና በሰኔ 28 በዚህ እለት ነበር፤ በወቅቱ ከሌላው ቀናት በተለየ በ1.66 ሚሊ ሴኮንድ የፈጠነ ቀን እንደነበር ተዘግቧል። | 526 |
| 8 | የባለ 40 ወለሎች ፎቅ ያህል የሚረዝመው የዓለማችን ትልቁ የስፔስ ኤክስ ሮኬት በሙከራ ላይ እያለ ፈነዳ
የታዋቂው ቢሊየነር የኢሎን መስክ ንብረት በሆነው ስፔስ ኤክስ ወደ ጠፈር ሊመጥቅ የተዘጋጀው የዓለማችን ትልቁ ሮኬት በሙከራ ላይ እያለ መፈንዳቱ ታውቋል።
ትናንት ምሽት በደቡባዊ ቴክሳስ በሚገኘው የሮኬት ጣቢያ ሊመጥቅ ሲል በመሬት ላይ እያለ ፍንዳታ ያጋጠመው ስታርሺፕ 36 ሮኬት በዓለማችን እስከዛሬ ከተገነቡት ሁሉ ግዙፉ መሆኑን ስካይ ኒውስ ዘግቧል።
አጠቃላይ ቁመቱ የባለ 40 ወለሎች ፎቅ ያህል ወይም 120 ሜትር እንደሚረዝምም ነው የተነገረው።
ዝግጅቱ በርካታ ወራትን የፈጀው እና 90 ሚሊዮን ዶላር ወጪ የተደረገበት ስታርሺፕ 36፣ ትናንት በሙከራ ላይ እያለ በፈነዳበት ወቅት በሰው ሕይወት ላይ ያጋጠመ ምንም አይነት ጉዳት እንደሌለ ተገልጿል።
Via EBC
🚀Join us share🙏🙏🙏🙏🙏🙏🗽
https://youtube.com/channel/UCgmzpzIOElQB2v1JZtkjKQg?sub_confirmation=13 | 762 |
| 9 | ከ140 ሺህ ዓመታት በፊት በውቅያኖስ ውስጥ ጠፍቶ የነበረ ከተማ ተገኘ
*
ተመራማሪዎች የሰውን ልጅ መገኛ ታሪክ እንደገና ሊጽፍ ይችላል ሲሉ የጠቀሱት ከተማ በኢንዶኒዥያ ወደብ አከባቢ ተቀብሮ እንደሚገኝ እየተናገሩ ነው።
ተመራማሪዎቹ ይህን ያሉት የሰው ልጅ አያት ነው የሚባልለት የሆሞ ኤሬክተስ የራስ ቅል ከ140 ሺህ ዓመታት በኋላ ከተቀበረበት የማዱራ እና ጃቫ ደሴቶች መሀል መገኘቱን ተከትሎ ነው።
ከዛሬ 14 ሺህ እስከ 7 ሺህ ዓመት ባለው ጊዜ ውስጥ በቀለጠው የበረዶ ግግር ምክንያት፤ የባህር ጠለል ከፍታ በ120 ሜትሮች የጨመረ ሲሆን እንደ ሰንላንድ ያሉ ዝቅተኛ ቦታዎች በውሃው ሳይዋጡ እንዳልቀሩ ነው የተገለጸው።
አሁን ከተገኘው የራስ ቅል ጎን ለጎን ሌሎች 36 አይነት ዝርያ ያላቸው ወደ 6ሺህ የሚሆን የእንስሳት ቅሪተ አካል የተገኘ ሲሆን እንደ ዝሆን ፣ ጎሽ እና የኮሞዶ ድራጎን ከተገኙት መሀል ይገኙበታል ተብሏል።
ይሄ ግኝት ታድያ የጥንት የሰው ልጅ አኗኗርን በተወሰነ መልኩ የሚገልጽ ሲሆን፤ ስለጠፋው ሰንላንድ የተባ ቦታም ፍንጭ የሚሰጥ ይሆናል ብለዋል ተመራማሪዎቹ።
ምንም እንኳን ቅሪተ አካሎቹ አሁን በ2011 የተገኙ ቢሆንም ምን ያህል እድሜ እንዳስቆጠሩ ግን ከሰሞኑ ነው ሳይንቲስቶች የደረሱበት ብሏል የዴይሊ ሜይል ዘገባ።
ቢታኒያ ሲሳይ
ሰለ አስትሮኖሚ ብቻ የሚወራበተን ቻናል ለመቀላቀል👇👇👇👇
@ethio_tefer0 @ethio_tefer0
🚀Join us share🙏🙏🙏🙏🙏🙏🗽
https://youtube.com/channel/UCgmzpzIOElQB2v1JZtkjKQg?sub_confirmation=13 | 809 |
| 10 | ዶክተር አብይ አህመድ ወደ ጠፈር (Space) ሊሄዱ ነው‼️
በአለም ታሪክ ወደ ጠፈር (space) የተጓዙ ሰዎች ቁጥር 721 እንደሆነ የታሪክ ድርሳናት ያሳያሉ፣ ከእነዚህ ውስጥ አብዛኞቹ የጠፈር ተመራማሪዎች ሲሆኑ ከቅርብ አመታት ግን ጥቂት ሰዎች ከፍተኛ ገንዘብ በመክፈል የዝቅተኛው ንፍቀ ክበብ የጠፈር ጉብኝት አድርገዋል።
ጠፈር ላይ በመሆን ለአለም ህዝብ የሰላም መልዕክት ለማስተላለፍ መታቀዱን ሚድያችን አረጋግጧል
የጉዞ እቅዱ ከተሳካ ወደ ጠፈር የተጓዙ የመጀመርያው የአለማችን መሪ ያደርጋቸዋል።
©Meseret Media
ሰለ አስትሮኖሚ ብቻ የሚወራበተን ቻናል ለመቀላቀል👇👇👇👇
@ethio_tefer0 @ethio_tefer0
🚀Join us share🙏🙏🙏🙏🙏🙏🗽
https://youtube.com/channel/UCgmzpzIOElQB2v1JZtkjKQg?sub_confirmation=13 | 4 969 |
| 11 | ፀሀይ‼️
ከዓለማችን ትልቁ የፀሐይ ቴሌስኮፕ የተገኘ ምስል ከዚህ ቀደም ባልታየ መልኩ ከፍተኛ ጥራት ያለዉ የፀሐይን ምስል አሳይቷል ተባለ‼️
ምስሉ ከዓለማችን ትልቁ የጸሀይ ቴሌስኮፕ የተገኘ ሲሆን፤ ጸሀይን ከዚህ በፊት ባልታየ መንገድ በከፍተኛ ጥራት ያሳየ እና ዉስብስብነቷንም የገለጸ ነዉ ተብሏል፡፡
የምስሉን ይፋ መደረግ ተከትሎ የወጡ ዘገባዎች እንደሚያሳዩት፤ መሳሪያዉ ከዚህ በፊት ባልታየ መልኩ ጸሀይን አቅርቦ ማሳየት የሚችል እና በጸሀይ ላይ እየተከናወነ ያለዉን ጉዳይ በሶስት አቅጣጫ ማሳየት የሚችል እንደሆነም ገልጸዋል፡፡
በቅርብ ርቀት የታየዉ የጸሃይ ምስል አንድ አህጉር የሚያክል መጠን ያለዉ የጨለማ ቦታን ያሳያል ተብሏል ሲል ሲኤንኤን ዘግቧል፡፡ | 1 011 |
| 12 | ህያውን ከሙታን መካከል ስለምን ትፈልጉታላችሁ ? እንደተናገረው ተነስቷል በእዚህ የለም ።
እንኳን ለጌታችን ለመድሀኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የትንሳኤ በዐል በሰላም አደረሳችሁ።
መልኳም በዓል🙏 | 139 |
| 13 | አሁን ላይ የምነጠቀማቸው የአይዛክ ኒውተን የስበት ሕጎች በአልበርት አንስታይን የሰብት ሕግ ወይም " general relativity " ሕግ ፊት ስተት ወይም "wrong" ናቸው ይሁን እንጂ የአይዛክ ኒውተን ሕጎች አሁንም ድርስ ጥቅም እየሰጡ ነው በትምህርት ቤቶችም ልክ እንደሆኑ ተደርገን እንማራቸዋለን ለምን ?
በቅርቡ በስፍት እመለስበታለው
ሰለ አስትሮኖሚ ብቻ የሚወራበተን ቻናል ለመቀላቀል👇👇👇👇
@ethio_tefer0 @ethio_tefer0
🚀Join us share🙏🙏🙏🙏🙏🙏🗽
https://youtube.com/channel/UCgmzpzIOElQB2v1JZtkjKQg?sub_confirmation=13 | 856 |
| 14 | ቻይና ውስጥ የሚገኘው የውሃ ግድብ 2.6 ኪሎ ሜትር ድረስ ቁመት ያለው ሲሆን ይሄም የአለማችን ትልቁ የውሃ ግድብ ያስብለዋል በቅርቡ በተጠና ጥናት ደግሞ የመሬትን እሽክርክሪት በየቀኑ 0.06 ማይክሮ ሰከንድ እንዲቀንስ ያደርጋል ወይም መሬት በራሷ ዛቢያ ተሽከርክራ ከሚፈጅባት 24 ሰአት በየቀኑ 0.06 ማይክሮ ሰከንድ እንዲቀንስ እያደረገ ነው።
ለተጨማሪ መረጃ የዩቲውብ ቻናላችንን ይጎብኙ👇👇👇👇👇👇👇
https://youtube.com/channel/UCgmzpzIOElQB2v1JZtkjKQg?sub_confirmation=13 | 848 |
| 15 | ከሚከተሉት ፕላኔቶች መካከል አንዱ እጅግ ቀዝቃዛ ፕላኔት ነው። | 730 |
| 16 | አለም ክብ ናት ከተባለ አሁን ካላቹበት ቦታ ላይ ሁናቹ ዝንብላቹ በስተምስራቅ አቅጣጫ ብቻ ቀጥ ብላቹ ብትሄዱ የት ልትደርሱ ትችላላቹ ?
በምዕራብ አቅጣጫ መታቹ የመጀመሪያ ቦታቹ ላይ ትድርሳላቹ ምክንያቱም መሬት ክብ ናት መሬት ጠፍጣፍ ብትሆን ደግሞ የመሬት ጫፍ ላይ ደርሳቹ ቁልቁል ትወድቃላቹ ።
የቱ ነው ትክክለኛ የሚመስላቹ
ለተጨማሪ መረጃ የዩቲውብ ቻናላችንን ይጎብኙ👇👇👇👇👇👇👇
https://youtube.com/channel/UCgmzpzIOElQB2v1JZtkjKQg?sub_confirmation=13 | 680 |
| 17 | ከእስፔስ ላይ የተመለሰች አንዲት ሴት ጠፈርተኛ "መሬትን ከጠፈር ሁኖ ሲያዩት ምን ትመስላለች " በሚል ለቀረበላት ጥያቄ የመሬትን ገፅታ እና ውበት ለመናገር ቃላት ሲያጥራት የሚያሳይ ቪድዮ ነው
ከቢልዮን ፕላኔቶች ተነጥላ ውብ ተደረጋ የተሰራች እና ለሰው ልጆች ምቹ ተደርጋ የተሰራች ብቸኛ አለም ትሆን ?
subscribe🙏🙏🙏👇👇
https://youtube.com/channel/UCgmzpzIOElQB2v1JZtkjKQg?sub_confirmation=1 | 667 |
| 18 | ልቷዮቸው የሚገቡ የዩቱውብ ቪድዮዎች👇
1. ለኤልያኖች የተላከው መልክት እና የሳይንቲስቱ ማስጠንቂያ👇👇
https://www.youtube.com/playlist?list=PLL84IYkPmzk1ZA0sySTE6_bK_JnQau5WJ
2. በጊዜ መጓዝ እና ጊዜ👇👇
https://www.youtube.com/playlist?list=PLL84IYkPmzk0kcS_JlWRVD9i9H2xeNTh4
3. ከመሬት እስከ ጨረቃ እና ከመሬት እስከ ፀሐይ ያለው እርቀት እንዴት ተለካ: 👇👇👇
https://www.youtube.com/playlist?list=PLL84IYkPmzk0cDMejIwjk-nwdue2UxEi1
4. ቶፕ 10 አስገራሚ እና አስፈሪ ፕላኔቶች ,የውሃው ዓለም👇👇
https://www.youtube.com/playlist?list=PLL84IYkPmzk3IbHh009W2c6BJIuVT9y8m
5. ቤርሙዳ ትሪያንግል እና ዳይኖሶሮች የጠፉበት አሳዛኙ ክስተት:👇👇👇
https://www.youtube.com/playlist?list=PLL84IYkPmzk0BPwYX_RNAfmsqdgCUQTcA
6. ግርዶሽ:👇👇👇
https://www.youtube.com/playlist?list=PLL84IYkPmzk0OttyKrfTPcRw9BD8LCuPS
7. የ ሳይንቲስቶች ታሪክ:👇👇
https://www.youtube.com/playlist?list=PLL84IYkPmzk2cm1JUfTCR9mleOEuav-_v | 677 |
| 19 | "Dire wolf" የተባለ የተኩላ ዝሪያ ከ10,000 ዓመት በፊት የጠፍ ቢሆንም ሳይንቲስቶች ከብዙ ዲኔኤ ቅመማ እና ትግል በህዋላ በድጋሚ ሕይወት ሊዘሩለት ችለዋል ይሄም የሰው ልጅ የምርምር እና የቴክኖሎጂ አቅም ምን ያክል እንዳደገ ያሳያል ተብሏል።
subscribe🙏🙏🙏👇👇
https://youtube.com/channel/UCgmzpzIOElQB2v1JZtkjKQg?sub_confirmation=1 | 880 |
| 20 | https://youtu.be/ajoP8g2jE9Y?si=DFVw1_sLmpex3iLz | 750 |
