ch
Feedback
Bashewam Primary & Junior School 1-8

Bashewam Primary & Junior School 1-8

前往频道在 Telegram

Bashewam School Grade 1-8

显示更多
2 757
订阅者
+124 小时
+77
+5130
帖子存档
ማሳሰቢያ፡ ውድ ወላጆች የተማሪ የትምህርት ቤት መታወቂያ ለቅድመ አንደኛ ( ለኬጂ) ተማሪዎች ብቻ ትምህርት ቤት በመምጣት መውሰድ የምትችሉ ሲሆን ፡ ከአንደኛ (1ኛ) ክፍል ጀምሮ ላሉ ተማሪዎች መስከረም ላይ ለራሳቸው የምንሰጣቸው ይሆናል።

ማሳሰቢያ ለባሸዋም ቅድመ 1ኛ ደረጃ(አፀደ ህፃናት) ት/ቤት ወላጆች በሙሉ፦ ከዚህ ቀደም በሠጠናችሁ ወረቀት መሠረት ከ6/12/16-10/12/16 ባለው ጊዜ ት/ቤት በመምጣት የልጅዎን መታወቂያ እንዲወስዱ ስንል እናሳስባለን።

ለበለጠ መረጃ፡ ኬጂ ; 011 273 89 85 ከ1-4 ; 011 273 89 83 ከ5-8 ; 011 273 89 08