2 758
订阅者
+124 小时
+117 天
+5830 天
帖子存档
የባሸዋም ትምህርት ቤት ከሳይኮሎጂ ባለሙያ ጋር በመሆን ፡ በተማሪዎች ውጤት እና ስነምግባር ላይ ለተማሪዎች የግንዛቤ ማስጨበጫ መድረክ በመፍጠር እና የምክር አገልግሎት በማዘጋጀት ለተማሪዎች በውጤት እና ስነምግባር ላይ ግንዛቤ ተፈጥሯል ።
🍒2016E.C FIRST SEMESTER TERM ONE TOP-3 STUDENTS FROM EACH CLASS.🍒
🌹CONGRATULATIONS!!!🌹
#New
በ2016 ዓ.ም የትምህርት ዘመን ለ6ኛ፣ ለ8ኛ እና ለ12ኛ ክፍል ተማሪዎች ሞዴል እና ሀገር አቀፍ ፈተና የሚሰጡ የት/ት ዓይነቶች
ለ12ኛ ክፍል ተማሪዎች ሞዴል እና ሀገር አቀፍ ፈተና የሚሰጡ የት/ት ዓይነቶች የ9ኛ፣ የ10ኛ፣ የ11ኛ ክፍሎች ከአሮጌው ስርዓተ ት/ት ሲሆን የ12ኛ ክፍል ከአዲሱ ስርዓተ ት/ት መሆኑ ተጠቅሷል።
现已上线!2025 年 Telegram 研究 — 年度关键洞察 
