2 753
订阅者
+324 小时
+47 天
+5130 天
帖子存档
Repost from Yeka Education
ከቅድመ 1ኛ -12ኛ ክፍል የተማሪዎችን መጽሀፍት በሚከተሉት ሊንኮች ማግኘት ትችላላቹህ
✅የቅድመ 1ኛ መጽሀፍ
👇👇👇👇👇
https://t.me/dam76/3693?single
⭐️የቅድመ አንደኛ የእንግሊዘኛ መጽሀፍ
👇👇👇👇👇
https://t.me/dam76/4609?single
✅የ1ኛ ክፍል መጽሀፍ
👇👇👇👇👇
https://t.me/dam76/3716?single
✅የ2ኛ ክፍል መጽሀፍ
👇👇👇👇👇
https://t.me/dam76/3709?single
✅የ3ኛ ክፍል መጽሀፍ
👇👇👇👇👇
https://t.me/dam76/3702?single
✅የ4ኛ ክፍል መጽሀፍ
👇👇👇👇👇
https://t.me/dam76/3685?single
✅የ5ኛ ክፍል መጽሀፍ
👇👇👇👇👇
https://t.me/dam76/3678?single
✅የ6ኛ ክፍል መጽሀፍ
👇👇👇👇👇
https://t.me/dam76/3670?single
✅የ7ኛ ክፍል መጽሀፍ
👇👇👇👇👇
https://t.me/dam76/3659?single
✅የ8ኛ ክፍል መጽሀፍ
👇👇👇👇👇
https://t.me/dam76/3641?single
✅Afan Oromo Grade 3-8 text books
👇👇👇👇👇
https://t.me/dam76/3099?single
✅Afan Oromo grade 6-8
👇👇👇👇👇
https://t.me/dam76/3047
📘ከ9ኛ-12ኛ ክፍል መጽሀፍ ለማግኘት
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/dam76/3720
Advertisement
To all parents/legal guardians.
First of all, we would like to inform you that the regular monthly payment period for students is between the 01st and 10th days of the month. However, after the 10th day, there is a penalty and the penalty will increase with each delay.
From day 11-15 = 50 (fifty) Birr
From day 16-20 = 75 (seventy five) Birr
From day 21-30 = 100(percent)Birr
We will inform you that
ማሳሰቢያ፡- አራት እና ከዚያ በላይ ተማሪ ልጆች ያስመሰገባችሁ ወላጆች ት/ቤቱ ባመቻቸው ቅናሽ ክፍያ እድል መጠቀም እንድትችሉ ከመስከረም 28/2017ዓ.ም እስከ ጥቅምት 01/2017 ዓ.ም ድረስ ባሉት ቀናት ብቻ ምዝገባ ስለሚከናወን በተጠቀሰው ጊዜ መተው እንዲያመለክቱና እንዲያስመዘግቡ እናሳውቃለን፡፡
ት/ቤቱ
ቀን 27/01/2017ዓ.ም
ባሸዋም ቅድመ አንደኛ፣ አንደኛና መካከለኛ እና አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት
ለተማሪ ------------------ወላጅ/ህጋዊ አሳዳጊ/
ጉዳዩ፤- የቅዳሜ ማጠናከሪያ (TUTORIAL)ት/ትን ይመለከታል
ከዚህ በፊት በምዝገባ ወቅት እንደገለፅነው የተማሪዎችን ውጤት ከፍ ለማድረግ የማጠናከሪያ (TUTORIAL) ትምህርት በተጠናከረና በጥብቅ ዲስኘሊን በየሳምንቱ ቅዳሜ ቀን ለግማሽ ቀን የሚሰጥ መሆኑን መግለፃችን ይታወቃል፡፡ በመሆኑም የማጠናከሪያ ትምህርቱ ጥቅምት 02/2017ዓ.ም የሚጀምር ስለሆነ ልጆዎን ልከው እንዲያስተምሩ ከወዲሁ እናሳዉቃለን ፡፡
ማሳሰቢያ፡- አራት እና ከዚያ በላይ ተማሪ ልጆች ያስመሰገባችሁ ወላጆች ት/ቤቱ ባመቻቸው ቅናሽ ክፍያ እድል መጠቀም እንድትችሉ ከመስከረም 28/2017ዓ.ም እስከ ጥቅምት 01/2017 ዓ.ም ድረስ ባሉት ቀናት ብቻ ምዝገባ ስለሚከናወን በተጠቀሰው ጊዜ መተው እንዲያመለክቱና እንዲያስመዘግቡ እናሳውቃለን፡፡
ት/ቤቱ
ማሳሰቢያ፡- አራት እና ከዚያ በላይ ተማሪ ልጆች ያስመሰገባችሁ ወላጆች ት/ቤቱ ባመቻቸው ቅናሽ ክፍያ እድል መጠቀም እንድትችሉ ከመስከረም 28/2017ዓ.ም እስከ ጥቅምት 01/2017 ዓ.ም ድረስ ባሉት ቀናት ብቻ ምዝገባ ስለሚከናወን b በተጠቀሰው ጊዜ መተው እንዲያመለክቱና እንዲያስመዘግቡ እናሳውቃለን፡፡
ት/ቤቱ
ቀን 27/01/2017ዓ.ም
ባሸዋም ቅድመ አንደኛ፣ አንደኛና መካከለኛ እና አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት
ለተማሪ ------------------ወላጅ/ህጋዊ አሳዳጊ/
ጉዳዩ፤- የቅዳሜ ማጠናከሪያ (TUTORIAL)ት/ትን ይመለከታል
ከዚህ በፊት በምዝገባ ወቅት እንደገለፅነው የተማሪዎችን ውጤት ከፍ ለማድረግ የማጠናከሪያ (TUTORIAL) ትምህርት በተጠናከረና በጥብቅ ዲስኘሊን በየሳምንቱ ቅዳሜ ቀን ለግማሽ ቀን የሚሰጥ መሆኑን መግለፃችን ይታወቃል፡፡ በመሆኑም የማጠናከሪያ ትምህርቱ ጥቅምት 02/2017ዓ.ም የሚጀምር ስለሆነ ልጆዎን ልከው እንዲያስተምሩ ከወዲሁ እናሳዉቃለን ፡፡
ማሳሰቢያ፡- አራት እና ከዚያ በላይ ተማሪ ልጆች ያስመሰገባችሁ ወላጆች ት/ቤቱ ባመቻቸው ቅናሽ ክፍያ እድል መጠቀም እንድትችሉ ከመስከረም 28/2017ዓ.ም እስከ ጥቅምት 01/2017 ዓ.ም ድረስ ባሉት ቀናት ብቻ ምዝገባ ስለሚከናወን b በተጠቀሰው ጊዜ መተው እንዲያመለክቱና እንዲያስመዘግቡ እናሳውቃለን፡፡
ት/ቤቱ
ዉድ ወላጆች:-በቅድሚያ የከበረ ሰላምታችንን እያቀረብን ከ1-8ኛ ክፍል የተማሪ መማሪያ መፅሐፍ የሌላችሁ እና ለመግዛት የምትፈልጉ ወላጆች ከመስከረም 20-23/2017ዓ.ም - ባሉት ቀናት ት/ቤት በአካል በመምጣት ክፍያ እንድትፈፅሙ እናሳስባለን ::
ማሳሰቢያ :-1.ት/ቤቱ መፅሐፍቶችን መግዛት የሚችለው በከፈሉ ወላጆች ቁጥር ልክ መሆኑን እንገለፅን::
2.ከላይ ከተጠቀሱት ቀናት ዉጪ የማናስተናግድ መሆኑን እያሳወቅን የመፅሐፍቶች ዝርዝር እና ዋጋ መንግስት ባቀረበው የክፍያ ተመን መሰረት ከዚህ በላይ በቀረበው የሚፈፀም ሲሆን ያልተሟሉ መፅሀፍቶች እንደደረሰን የምናቀርብ መሆኑን እንገልፃለን፡፡
ዉድ ወላጆች:-በቅድሚያ የከበረ ሰላምታችንን እያቀረብን ከ1-8ኛ ክፍል የተማሪ መማሪያ መፅሐፍ የሌላችሁ እና ለመግዛት የምትፈልጉ ወላጆች ከመስከረም 20-23/2017ዓ.ም - ባሉት ቀናት ት/ቤት በአካል በመምጣት ክፍያ እንድትፈፅሙ እያልን ት/ቤቱ መፅሐፍቶችን መግዛት የሚችለው በከፈሉ ወላጆች ቁጥር ልክ መሆኑን እየገለፅን የመፅሐፍቶች ዝርዝር እና ዋጋ መንግስት ባቀረበው የክፍያ ተመን መሰረት ከዚህ በላይ በቀረበው የሚፈፀም ሲሆን ያልተሟሉ መፅሀፍቶች እንደደረሰን የምናቀርብ መሆኑን እንገልፃለን፡፡

✅በእንግሊዝኛ ቋንቋ መዝገበ ቃላት ውስጥ ረጅሙ ቃል
👉pneumonoultramicroscopicsilicovolcanoconiosis (45 ፊደሎች)፣
👍The longest word in any of the major English language dictionaries is
👉pneumonoultramicroscopicsilicovolcanoconiosis (45 letters),
a word that refers to a lung disease contracted from the inhalation of very fine silica particles, specifically from a volcano; medically, it is the same as silicosis.
Repost from Bashewam Primary & Junior School 1-8
ውድ ወላጆች
፡
ከሰኞ መስከረም 13/2017ዓም ጀምሮ ትምህርት የሚሰጠው ሙሉ ቀን ሲሆን፡ ወላጆች ልጆቻችሁን ከቀኑ 9:00 መጥታችሁ እንድትወስዱ እናሳስባለን።
፡
ባሸዋም ትምህርት ቤት
ውድ ወላጆች
፡
ከሰኞ መስከረም 20/2017ዓም ጀምሮ ትምህርት የሚሰጠው ሙሉ ቀን ሲሆን፡ ወላጆች ልጆቻችሁን ከቀኑ 9:00 መጥታችሁ እንድትወስዱ እናሳስባለን።
፡
ባሸዋም ትምህርት ቤት
现已上线!2025 年 Telegram 研究 — 年度关键洞察 