2 771
订阅者
+524 小时
+157 天
+6530 天
帖子存档
ለባሸዋም ትምህርት ቤት ከ 1-- 4 ወላጆች ለ2016ዓ.ም የሚያስፈልጉ ቁሳቁሶች፡
1, አንድ ደርዘን ደብተር ወይም 12 ፍሬ
2 , አንድ ፓኬት እርሳስ ወይም 12 ፍሬ
3, መቅረጫ እና ላጲስ ፡ እንዲሁም ለትምህርት የሚያስፈልጉ ቁሳቁሶች
፡
እነዚህ ቁሳቁሶች ተማሪዎች ቀንበቀን በቦርሳቸው ይዘው የሚያመላልሷቸው ይሆናል።
ተጨማሪ የሚያስፈልግ ነገር ካለ የምናሳውቃችሁ ይሆናል ።
Repost from N/a
👭👬ለቅድመ አንደኛ ደረጃ ተማሪዎች
ለጀማሪ ህፃናት የተዘጋጀ የመለማመጃ ደብተር 2015 ዓ.ም
现已上线!2025 年 Telegram 研究 — 年度关键洞察 
