ch
Feedback
Bashewam Primary & Junior School 1-8

Bashewam Primary & Junior School 1-8

前往频道在 Telegram

Bashewam School Grade 1-8

显示更多
2 750
订阅者
+124 小时
+57
+4330
帖子存档
ማስታወቂያ     ባለፈው ት/ቤታችንን ወክላችሁ በወረዳ ደረጃ የሳይንስና የቴክኖሎጂ የፈጠራ ሥራ እግዝብሽን ዉድድር :- በ ICT, በአ/ሳይንስ, በስእል እና ቅርፃቅርፅ ወይም በአርትና ድዛይን ሥራ,  በጥናት ምርምር ሥራ  ተውዳጅራችሁ ያሽነፋቸሁ ተማሪዎች እና መ/ራን በክፍለ ከተማ ደረጃ የእግዝብሽን ዉድድሩ የሚካሄደው  ነገ በቀን 14/08/2017ዓ.ም ስልሆነ ሥራዎቻችሁን ዝግጁ አድርጋችሁ አንድትመጡ እናሳስባለን::

ማስታወቂያ     ባለፈው በቀን 26/07/2017ዓ. ም ት/ቤታችንን ወክላችሁ በወረዳ ደረጃ የሳይንስና የቴክኖሎጂ የፈጠራ ሥራ እግዝብሽን ዉድድር :- በ ICT, በአ/ሳይንስ, በስእል እና ቅርፃቅርፅ ወይም በአርትና ድዛይን ሥራ,  በጥናት ምርምር ሥራ  ተውዳጅራችሁ ያሽነፋቸሁ ተማሪዎች እና መ/ራን እንኳን ደስ አላችሁ እያልን በክፍለ ከተማ ደረጃ የእግዝብሽን ዉድድሩ የሚካሄደው  ነገ በቀን 14/08/2017ዓ.ም ስልሆነ ሥራዎቻችሁን ዝግጁ አድርጋችሁ አንድትመጡ እናሳስባለን::

ለመላው የክርስትና እምነት ተከታይ ተማሪዎች፡ ወላጆች፡ መምህራን እና የአስተዳደር ሰራተኞች፡ በሙሉ እንኳን ለጌታችን ለመድሐኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ለብርሃነ ትንሣኤው በሰላም በጤና አደረሳችሁ! ባ
+1
ለመላው የክርስትና እምነት ተከታይ ተማሪዎች፡ ወላጆች፡ መምህራን እና የአስተዳደር ሰራተኞች፡ በሙሉ እንኳን ለጌታችን ለመድሐኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ለብርሃነ ትንሣኤው በሰላም በጤና አደረሳችሁ! ባሸዋም ትምህርት ቤት ሁሌም ለለጥ ዝግጁ ነን።

About Solar system

የ6ኛ ፣ የ8ኛና የ12ኛ ክፍል ምዴል ፈተና መስጫ የጊዜ ሴሌዳ (መጋቢት 30/2017 ዓ.ም) መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት ማሰፈንጠሪያውን ይጫኑ! https://linktr.ee/aacaebc
+4
የ6ኛ ፣ የ8ኛና የ12ኛ ክፍል ምዴል ፈተና መስጫ የጊዜ ሴሌዳ (መጋቢት 30/2017 ዓ.ም) መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት ማሰፈንጠሪያውን ይጫኑ! https://linktr.ee/aacaebc

photo content

photo content

photo content

photo content

ትምህርት በቴሌቭዥን ሥርጭት በAMN PLUS እና በትምህርት ቢሮ የማህበራዊ ሚዲያ መስተጋብሮች (መጋቢት 24/2017 ዓ.ም) . ዘወትር ከሰኞ እስከ አርብ ከቀኑ 11፡00 እስከ ምሽቱ 2፡00 . ዘወትር ቅዳሜ እና እሁድ ከጠዋቱ 2፡00 እስከ ቀኑ 6፡00 መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት ማሰፈንጠሪያውን ይጫኑ! https://linktr.ee/aacaebc https://youtu.be/2pDqW3LFSYc

Repost from Yeka Education
🪐ዉጤታማ የአጠናን ዘዴዎች (ድጋሜ የተለጠፈ) ⭐️ለነገ ዝግጁ ሁኑ!!!...ሁልጊዜም ለዛሬ ብቻ ሳይሆን ነገ ለምትሰሩት ዕቅድ በማዉጣት ዝግጁ መሆን ያስፈልጋል! ⭐️በየቀኑ የተማራችሁትን ማንበብ ፤ከ
🪐ዉጤታማ የአጠናን ዘዴዎች (ድጋሜ የተለጠፈ) ⭐️ለነገ ዝግጁ ሁኑ!!!...ሁልጊዜም ለዛሬ ብቻ ሳይሆን ነገ ለምትሰሩት ዕቅድ በማዉጣት ዝግጁ መሆን ያስፈልጋል! ⭐️በየቀኑ የተማራችሁትን ማንበብ  ፤ከስር ከስር ማጥናት! ⭐️የተመጠነ የንባብ ጊዜ መመደብ ፤መሠላቸት ሳይኖር በተነቃቃ መንፈስ ዉጤታማ ጥናት ለማካሄድ በቂ ሰዓት መጠቀም! ⭐️የምናጠናቸዉን የት/ት አይነቶች በጊዜ መከፋፈልና ቅደም ተከተል ማስያዝ! በጥናት ወቅት ከጨዋታና ማህበራዊ ሚዲያ ራስን ማራቅ! ⭐️ምቹ እና ትኩረት ለማድረግ የሚረዳ የጥናት ቦታ መምረጥ እንዲሁም ለጥናት የሚያስፈልጉ ቁሳቁሶችን በቅድሚያ ማዘጋጀት! ⭐️ማስታወሻ በአጭር በአጭሩ መያዝ እና አይገባኝም ከሚል አስተሳሰብ መዉጣት! ⭐️በት/ቤት የጥናት ቡድን መፍጠር ፤ከትምህርት አቻ ጓደኞቻችን ጋር እዉቀትና ልምዶችን መጋራት! ⭐️በየጊዜው የሚሰጡ የክፍል ፈተና ጥያቄዎችን ደጋግሞ መስራትና ከስህተት መማር! ⭐️ስናነብ ግልጽ ያልሆኑልን ነጥቦች ካሉ ማስታወሻ ይዞ ከመምህራን ጋር መወያየት! ወይም ደግሞ ከገባቸው ልጆች መረዳት ⭐️መፅሐፍትን በpdf የማንበብ ልምዳቺን ይሁን! በፈለግንበተ ቦታና ሰዓት ማንበብ ያስችለናል፣ 🌌  መልካም  የትምህርት ጊዜ!.       Via👉 Life hacks ቻናላችን ይህ ነው ⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️ 🔤🔤🔤🔤  🔤🔤🔤 ✔️✔️✔️✔️✔️✔️ https://t.me/dam76

የባሸዋም ትምህርት ቤት ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች ለ1446ኛው ዒድ አል ፈጥር በዓል እንኳን አደረሳችሁ እያለ፤ በዓሉ የሰላም፣ የጤና፣ የፍቅር እና የመተሳሰብ እንዲሆንላችሁ መልካም ምኞቱን
የባሸዋም ትምህርት ቤት ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች ለ1446ኛው ዒድ አል ፈጥር  በዓል እንኳን አደረሳችሁ እያለ፤ በዓሉ  የሰላም፣ የጤና፣ የፍቅር እና የመተሳሰብ እንዲሆንላችሁ መልካም  ምኞቱን ይገልጻል፡፡ ኢድ ሙባረክ-EID MUBARAK !!! ባሸዋም ትምህርት ቤት ሁሌም ለለውጥ ዝግጁ ነን!!