2 759
订阅者
+124 小时
+117 天
+5830 天
帖子存档
✍️ የ2016ዓ.ም የት/ት ዘመን የ1ኛ ሩብ ዓመት ከእቅድ አንፃር የተመዘገበ የተማሪዎች ዉጤት ትንተና ላይ እና የተሰሩ ስራዎች አፈፃፀም ረፖርት ላይ መምህራን እና የአስተዳደር ሠራትኞች ውይይት አደርጉ::🍒
በባሸዋም ት/ቤት ስለትራፊክ አደጋ አስከፊነት ለትምህርት ቤቱ ማህበረሰብ በባለሙያ ግንዛቤ ተሰጠ!
✍️በቀን 02/04/2016 ዓ. ም የት/ቤታችን ጋይዳንስና ካዉንስሊንግ ክፍል በተማሪዎች የባህሪ አያያዝ, አቀባበል, አሽኛኘት እና የትምህርት ክትትል ዙሪያ ለረዳት መምህራን ስልጠና ተሰጥቷል::🍒
December 12, 2023
👉Notice
Please pay the December Month school fee.
Pay Tutorial Class Fee
Thank you!
ታህሳስ 2, 2016 ዓ.ም
👉ማስታወቂያ
እባክዎን የታህሳስ ወር የትምህርት ቤት ወርሃዊ ክፍያ እና፡
የማጠናከሪያ ትምህርት ክፍያ ይክፈሉ።
እናመሰግናለን!
现已上线!2025 年 Telegram 研究 — 年度关键洞察 
