ch
Feedback
ABGS Aware Branch Grade 12

ABGS Aware Branch Grade 12

前往频道在 Telegram
643
订阅者
+124 小时
+107
+1030

数据加载中...

标签云
无数据
有任何问题?请刷新页面或联系我们的客服
进出提及
---
---
---
---
---
---
吸引订阅者
六月 '26
六月 '26
+18
在0个频道中
五月 '26
+13
在0个频道中
Get PRO
四月 '26
+11
在0个频道中
Get PRO
三月 '26
+14
在0个频道中
Get PRO
二月 '26
+20
在0个频道中
Get PRO
一月 '26
+9
在0个频道中
Get PRO
十二月 '25
+18
在0个频道中
Get PRO
十一月 '25
+25
在0个频道中
Get PRO
十月 '25
+64
在0个频道中
Get PRO
九月 '25
+48
在0个频道中
Get PRO
八月 '25
+16
在0个频道中
Get PRO
七月 '25
+52
在0个频道中
Get PRO
六月 '25
+23
在0个频道中
Get PRO
五月 '25
+15
在0个频道中
Get PRO
四月 '25
+19
在0个频道中
Get PRO
三月 '25
+3
在0个频道中
Get PRO
二月 '25
+3
在0个频道中
Get PRO
一月 '25
+44
在0个频道中
Get PRO
十二月 '24
+38
在0个频道中
Get PRO
十一月 '24
+55
在1个频道中
Get PRO
十月 '24
+41
在0个频道中
Get PRO
九月 '24
+86
在0个频道中
Get PRO
八月 '24
+26
在1个频道中
Get PRO
七月 '24
+51
在0个频道中
Get PRO
六月 '24
+20
在0个频道中
Get PRO
五月 '24
+20
在0个频道中
Get PRO
四月 '24
+10
在0个频道中
Get PRO
三月 '24
+14
在0个频道中
Get PRO
二月 '24
+22
在0个频道中
Get PRO
一月 '24
+16
在0个频道中
Get PRO
十二月 '23
+182
在0个频道中
日期
订阅者增长
提及
频道
27 六月+1
26 六月+2
25 六月+1
24 六月+1
23 六月+2
22 六月+3
21 六月0
20 六月0
19 六月0
18 六月+1
17 六月+1
16 六月+1
15 六月0
14 六月+1
13 六月0
12 六月0
11 六月0
10 六月+2
09 六月+1
08 六月0
07 六月0
06 六月0
05 六月0
04 六月+1
03 六月0
02 六月0
01 六月0
频道帖子
ለ12 ኛ ክፍል ተማሪዎች በሙሉ ትላንት እና ዛሬ የተፈተናችሁት የልምምድ እንግሊዘኛ ፈተና ትክክለኛ መልስ ያልተቀመጠለት በመሆኑና የሚሰጠዉ ዉጤት ትክክል ስላልሆነ በዚህ ሞክንያት ምንም ሳትሸበሩ ለቀጣይ ዋና ፈተና በቂ ዝግጅት እንድታደርጉ እናሳስባለን።

2
没有文字...
532
3
​##የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ተፈታኝ ተማሪዎች  https://mock3.ethernet.edu.et በመጠቀም እንዲለማመዱ ይደረግ።
549
4
没有文字...
555
5
没有文字...
539
6
1. ለእህት ወንድም አመልካቾች (Sibling applicants) ቀጥሎ ያለውን ሊንክ ተጠቅመው ያመልክቱ።       👇👇👇      https://esdros.com/a/admission-request/ 2. ከቅርንጫፍ ቅርንጫፍ ዝውውር አመልካቾች (Transfer requesting) ደግሞ ከዚህ በታች ያለውን ሊንክ በመጠቀም ያመልክቱ። 👇👇👇👇👇👇 https://esdros.com/a/transfer-request/1. ለእህት ወንድም አመልካቾች (Sibling applicants) ቀጥሎ ያለውን ሊንክ ተጠቅመው ያመልክቱ።       👇👇👇      https://esdros.com/a/admission-request/
522
7
没有文字...
417
8
没有文字...
1
9
没有文字...
713
10
ከ560 ሺህ በላይ ተፈታኞች የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተናን ለመውሰድ ተመዝግበዋል። - የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት የ2018 ዓ.ም የ12ኛ ክፍልብሔራዊ ፈተና ከሰኔ 24/2018 ዓ.ም እስ
ከ560 ሺህ በላይ ተፈታኞች የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተናን ለመውሰድ ተመዝግበዋል። - የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት የ2018 ዓ.ም የ12ኛ ክፍልብሔራዊ ፈተና ከሰኔ 24/2018 ዓ.ም እስከ ሐምሌ 17/2018 ዓ.ም ይሰጣል። የመልቀቂያ ፈተናውን ለመውሰድ በሀገር አቀፍ ደረጃ ከ560 ሺህ በላይ ተፈታኞች መመዝገባቸውን የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ዋና ዳይሬክተር እሸቱ ከበደ (ዶ/ር) ለኢዜአ ተናግረዋል። ከተመዘገቡት ውስጥ አብዛኛዎቹ ተማሪዎች ፈተናውን በበይነ-መረብ እንደሚወስዱ የገለፁት ዋና ዳይሬክተሩ፤ የመሰረተ ልማት ውስንነት ባሉባቸው አካባቢዎች ፈተናው በወረቀት እንደሚሰጥ ገልፀዋል። የፈተና ሒደቱ በስኬት እንዲጠናቀቅ የኢንተርኔት እና የኤሌክትሪክ ኃይል አቅርቦት አስተማማኝነትን ለማረጋገጥ ከባለድርሻ አካላት ጋር እየተሠራ መሆኑን ኃላፊው ጠቁመዋል። Via- tikvahuniversity ⭐Bright Minds Bright Futures ⭐TELEGRAM  ▍ ▶️YOUTUBE JOIN: @BrightAcademy9_12✅ JOIN: @BrightAcademy9_12✅
737
11
ለአቡነጎርጎርዮስ ት/ት ቤት የ11ኛ እና የ12ኛ ክፍል ተማሪዎች በሙሉ:- የ11ኛ እና 12ኛ ክፍል ተማሪዎች ቅዳሜ በዳግማይ ሚኒሊክ ት/ቤት የማጠናከሪያ ትምህርት እንደሚማሩ ይታወቃል። በመሆኑም ትምህርቱ ነገ ማለትም  ቅዳሜ በ29/09/18 ዓ.ም የሚቀጥል በመሆኑ  ትምህርቱን  የምትከታተሉ ተማሪዎች በዳግማይ ሚኒሊክ ት/ቤት ጠዋት 2:00 ሰዓት እንድትገኙ እናሳስባለን። ማሳሰቢያ የት/ቤቱን መታወቂያ ይዛችሁ እንድትገኙ።ማርፈድ የተከለከለ ነው፡፡ያለ ትምህርት ቤቱ ዕውቅና ፈቃድ የሚቀር ተማሪ ወላጅ በማስመጣት ተጠያቂ እናደርጋለን፡፡ሞባይል ይዞ መምጣት በፍጹም የተከለከለ ነው ቅጣት ተጀምሮዋል ትምህርት ቤቱ ሀላፊነቱን አይወስድም።                                                   ት/ቤቱ
549
12
በድጋሚ ማስታወቂያ ለ 2018 ዓም 12ኛ ክፍል ተማሪዎች በሙሉ ፊዉቸር ኤክስ ኮንሰልተንሲ የሚባል ድርጅት ከትምህርት ቤቱ ዕዉቅና ዉጪ በመሆኑ ትክክለኛ መረጃ አጣርተን ምላሽ እስክንሰጥ ድረስ ምንም አይነት መረጃ እንዳትሞሉ መልዕክት ማስተላለፋችን ይታወቃል።ይሁን እንጂ መልዕክቱ ከመተላለፉ በፊት ፎርሙን የሞላችሁ ተማሪዎች ካላችሁ ነገ ጠዋት ሪፖርት እንድታደርጉ እናሳስባለን።
553
13
ለአቡነ ጎርጎሪዮሰ ትምህርት ቤት አዋሬ ቅርንጫፍ 12ኛ ክፍል ተማሪዎች በሙሉ ፊውቸር ኤክስ ኮንሰልታንሲ የሚባል ድርጅት በተማሪዎች የ ቴሌግራም ፔጅ ላይ ሊንክ በመላክ ብሔራዊ ፈተና ከመድረሱ 15 ቀን አስቀድሞ በአድዋ አዳራሽ የሒሳብ ትምህርት ክለሳ እንደሚያደርጉ ለዚህም ደግሞ ስልክ: የመፈተኛ አድሚሽን ካርድ ጭምር በ ኦን ላይን እንድትሞሉ ሊንክ የተላከላችሁ መሆኑን መረጃ ደርሶናል ። በመሆኑም ይህ መረጃ ከትምህርት ቤቱ ዕውቅና ዉጪ የተላከ መረጃ ስለሆነ ትምህርት ቤቱ አጣርቶ ትክክለኛ ምላሽ እስካልሰጣችሁ ድረስ ማንም ተማሪ መረጃ ከመሙላት እንዲታቀብ በጥብቅ እያሳሰብን የሚመለከታችሁ ወላጆች ክትትል እንድታደርጉ እናሳስባለን።
575
14
ለአቡነጎርጎርዮስ ት/ት ቤት የ11ኛ እና የ12ኛ ክፍል ተማሪዎች በሙሉ:- የ11ኛ እና 12ኛ ክፍል ተማሪዎች ቅዳሜ በዳግማይ ሚኒሊክ ት/ቤት የማጠናከሪያ ትምህርት የግንቦት ወር ክፍያ ያልከፈላችሁ(300ብር)  ለመጨረሻ ጊዜ  ሀሙስ በቀን 27/092017 ክፍያ እንድትፈጵሙ እናሳስባለን። ወላጆችም ለዚህ ትብብር እንድታደርጉልን በትህትና እናሳውቃለን።                                                   ት/ቤቱ
596
15
ለአቡነጎርጎርዮስ ት/ት ቤት የ11ኛ እና የ12ኛ ክፍል ተማሪዎች በሙሉ:- የ11ኛ እና 12ኛ ክፍል ተማሪዎች ቅዳሜ በዳግማይ ሚኒሊክ ት/ቤት የማጠናከሪያ ትምህርት እንደሚማሩ ይታወቃል። በመሆኑም ትምህርቱ ነገ ማለትም  ቅዳሜ በ22/09/18 ዓ.ም የሚቀጥል በመሆኑ  ትምህርቱን  የምትከታተሉ ተማሪዎች በዳግማይ ሚኒሊክ ት/ቤት ጠዋት 2:00 ሰዓት እንድትገኙ እናሳስባለን። ማሳሰቢያ የት/ቤቱን መታወቂያ ይዛችሁ እንድትገኙ።ማርፈድ የተከለከለ ነው፡፡ያለ ትምህርት ቤቱ ዕውቅና ፈቃድ የሚቀር ተማሪ ወላጅ በማስመጣት ተጠያቂ እናደርጋለን፡፡ሞባይል ይዞ መምጣት በፍጹም የተከለከለ ነው ቅጣት ተጀምሮዋል ትምህርት ቤቱ ሀላፊነቱን አይወስድም።                                                   ት/ቤቱ
801
16
ከትምህርት ቢሮ ሀላፊዎች ለግምገማ የሚመጡ ስለሆነ በሰዓቱ እንድትገኙ እናሳስባለን።
898
17
ለአቡነጎርጎርዮስ ት/ት ቤት የ11ኛ እና የ12ኛ ክፍል ተማሪዎች በሙሉ:- የ11ኛ እና 12ኛ ክፍል ተማሪዎች ቅዳሜ በዳግማይ ሚኒሊክ ት/ቤት የማጠናከሪያ ትምህርት እንደሚማሩ ይታወቃል። በመሆኑም ትምህርቱ ነገ ማለትም  ቅዳሜ በ15/09/18 ዓ.ም የሚቀጥል በመሆኑ  ትምህርቱን  የምትከታተሉ ተማሪዎች በዳግማይ ሚኒሊክ ት/ቤት ጠዋት 2:00 ሰዓት እንድትገኙ እናሳስባለን። ማሳሰቢያ የት/ቤቱን መታወቂያ ይዛችሁ እንድትገኙ።ማርፈድ የተከለከለ ነው፡፡ያለ ትምህርት ቤቱ ዕውቅና ፈቃድ የሚቀር ተማሪ ወላጅ በማስመጣት ተጠያቂ እናደርጋለን፡፡ሞባይል ይዞ መምጣት በፍጹም የተከለከለ ነው ቅጣት ተጀምሮዋል ትምህርት ቤቱ ሀላፊነቱን አይወስድም።                                                   ት/ቤቱ
867
18
Share this for grade 12 students
833
19
+1
Tutorial Work Sheet.docx
770
20
ለአቡነ ጎርጎሪዮስ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት አዋሬ ቅርንጫፍ ወላጆች በሙሉ የሁለተኛ መንፈቀ ዓመት የመምህራንና የወላጆች በልጆቻቸው ዉጤትና ስነ ምግባር ዙሪያ የገጽ ለገጽ ውይይት የሚደረገዉ ዕሁድ በቀን 09/09/2018 በመሆኑ በዕለቱ ከጠዋቱ 2:30_6:00 ብቻ በአካል በመገኘት የልጆቻችሁን ዉጤትና ስነ ምግባር በተመለከተ ዉይይት እንድታደርጉ ጥሪያችንን በአክብሮት እናስተላልፋለን።
794