𝑬𝑻- 𝑴𝒂𝒕𝒉𝒔 𝑵𝒆𝒕𝒘𝒐𝒓𝒌
前往频道在 Telegram
𝑬𝑻- 𝑴𝒂𝒕𝒉𝒔 𝑵𝒆𝒕𝒘𝒐𝒓𝒌: offers a massive library of past exams and concise note for all grade levels in all subjects.
显示更多📈 Telegram 频道 𝑬𝑻- 𝑴𝒂𝒕𝒉𝒔 𝑵𝒆𝒕𝒘𝒐𝒓𝒌 的分析概览
频道 𝑬𝑻- 𝑴𝒂𝒕𝒉𝒔 𝑵𝒆𝒕𝒘𝒐𝒓𝒌 (@etmathsnetwork) 英语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 21 628 名订阅者,在 教育 类别中位列第 9 082,并在 印度 地区排名第 18 891 位。
📊 受众指标与增长动态
自 невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 21 628 名订阅者。
根据 05 十月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 283,过去 24 小时变化为 -2,整体触达仍然可观。
- 认证状态: 未认证
- 互动率 (ER): 平均受众互动率为 38.86%。内容发布后 24 小时内通常能获得 N/A% 的反应,占订阅者总量。
- 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 0 次浏览,首日通常累积 0 次浏览。
- 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 0。
- 主题关注点: 内容集中在 grade, semester, thanks, feb/2016, feb/2017 等核心主题上。
📝 描述与内容策略
作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
“𝑬𝑻- 𝑴𝒂𝒕𝒉𝒔 𝑵𝒆𝒕𝒘𝒐𝒓𝒌: offers a massive library of past exams and concise note for all grade levels in all subjects.”
凭借高频更新(最新数据采集于 06 十月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 教育 类别中的关键影响点。
21 628
订阅者
-224 小时
+417 天
+28330 天
帖子存档
21 628
Dear members,
🔹It’s been 2 days since the video reached its orbit.
Hope you're enjoying it! What did you think of the lesson?Quick reactions: Loved it 👍 |Useful ❤️ |Too fast ✍ |Need more examples 🤝
21 628
Repost from Smartstudy Stream
💥💥ዛሬ ማታ 03:00 የሚገርም ቪድዮ ጠብቁ።💥💥💥💥
Grade 12 Mathematics Unit 1 Part 1
- (premium)
Smartstudy Stream ከ 𝑬𝑻- 𝑴𝒂𝒕𝒉𝒔 𝑵𝒆𝒕𝒘𝒐𝒓𝒌 ጋር
https://www.youtube.com/@SmartstudyStream
እንዳያመልጣችሁ!!!══════════════ 🍁@SmartstudyStream ◉ 𝐓𝐡𝐞 𝐒𝐭𝐫𝐞𝐚𝐦 𝐭𝐨 𝐒𝐦𝐚𝐫𝐭 𝐑𝐞𝐬𝐮𝐥𝐭𝐬!
21 628
💥💥ዛሬ ማታ 03:00 የሚገርም ቪድዮ ጠብቁ።💥💥💥💥
Grade 12 Mathematics Unit 1 Part 1
- (premium)
Smartstudy Stream ከ 𝑬𝑻- 𝑴𝒂𝒕𝒉𝒔 𝑵𝒆𝒕𝒘𝒐𝒓𝒌 ጋር
https://www.youtube.com/@SmartstudyStream
እንዳያመልጣችሁ!!!══════════════ 🍁@SmartstudyStream ◉ 𝐓𝐡𝐞 𝐒𝐭𝐫𝐞𝐚𝐦 𝐭𝐨 𝐒𝐦𝐚𝐫𝐭 𝐑𝐞𝐬𝐮𝐥𝐭𝐬!
21 628
🍃🍂Textbooks based on: 🍂🍃
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
💥Old CURRICULUM▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
💥New CURRICULUM▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
21 628
Repost from Smartstudy Stream
🍃🍂Textbooks based on: 🍂🍃
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
💥Old CURRICULUM▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
💥New CURRICULUM▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
21 628
+2
🌀በአዲስ አበባ የ2018 ት/ት ዘመን ካላንደር
🔹 የ2018 ትምህርት ዘመን የነባር እና የአዲስ ተማሪዎች ምዝገባ
ከሐምሌ 01 እስከ ነሐሴ 23/2017 ዓ.ም እንደሚከናወን ካላንደሩ ያሳያል።🔹የ2018 ትምህርት ዘመን የመጀመሪያ ቀን
መስከረም 05/2018 ዓ.ም የሚጀምር መሆኑ ተገልጿል።𝑬𝑻- 𝑴𝒂𝒕𝒉𝒔 𝑵𝒆𝒕𝒘𝒐𝒓𝒌
21 628
☀️☀️ ✨✨Updates✨✨☀️☀️
🎉 Addis Ababa Grade 6 Regional Exam Results are OUT! 🎉
🔗 Check your result now using this link:
👉 https://aa6.ministry.et/#/result
Enter your registration number and first name.
Or alternatively
👉@MinistryResultQMTBOT
Good luck everyone!
𝑬𝑻- 𝑴𝒂𝒕𝒉𝒔 𝑵𝒆𝒕𝒘𝒐𝒓𝒌
21 628
🔹በአ.አ ከተማ የ6ተኛ ክፍል ፈተና ውጤት መች ይፋ ይደረጋል?
የተፈታኞች ውጤት ዛሬ ከሰዓት ይፋ ይሆናል፡፡🔹በአ.አ ከተማ የ6ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና የማለፊያ ውጤት ስንት ነው?
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ የአጠቃላይ ካውንስል አባላት በማለፊያ ነጥቡ ላይ ውይይት ካደረጉ በሃላ ይፋ ይደረጋል።𝑬𝑻- 𝑴𝒂𝒕𝒉𝒔 𝑵𝒆𝒕𝒘𝒐𝒓𝒌
21 628
Unless something unexpected happens, the Grade 6 regional exam results will likely be released today. You’ll be able to see your results by using your registration number and first name.
At the moment, school administrators have access to the results via their secure login to see how many students passed.
We’ll share the link with you shortly to let you know when the results are out.
We’ll share the link with you soon to see when it’s published.
𝑬𝑻- 𝑴𝒂𝒕𝒉𝒔 𝑵𝒆𝒕𝒘𝒐𝒓𝒌
21 628
Wachamo University Hijab Ban Threatens 12th Grade Exam 🚨
Hadya Zone Wachamo University has made a troubling decision 😔 just hours before the 12th-grade national exam. According to Harun Media, students reported being told,
"If you do not remove your Hijab, you cannot take the exam scheduled for tomorrow."This policy effectively prevents students from participating in an exam they have prepared for over 12 years. This last-minute move unfairly targets students’ religious identity and puts their hard work at risk. It is urgent that the authorities intervene to resolve this issue promptly 🙏. Wachamo University, which claims to promote inclusivity, has instead shown a lack of respect for diversity—an unfortunate and shameful stance 👎. #EducationForAll #DiversityMatters
21 628
🌟 Special Message for 2025 AY🌟
To All Grade 12 Students Taking Secondary School Leaving Certificate Examination:
• 👌Your performance on the exam will have a significant impact on your future opportunities.
• 🤔Remember, you've come this far, and you can achieve anything you set your mind to.
• 👀We know there's a lot of pressure with the past results and the negative chatter around it. But remember, those were different students facing different challenges. You have the power to shape your own destiny.
• 🌟 This is your time to shine! It's like running a race - just because someone stumbled before doesn't mean you will too.
• 👁Stay focused, stay positive, put in the work, and give it your best shot. Success is within reach if you put in the effort.🌟🎓
🍀 Good luck! 🍀
𝑬𝑻- 𝑴𝒂𝒕𝒉𝒔 𝑵𝒆𝒕𝒘𝒐𝒓𝒌
21 628
🔹የ8ተኛ ክፍል ፈተና ውጤት ይፋ ሆነ
በአ.አ ከተማ አቀፍ የ8ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ውጤት ለመመልከት 👇መጠቀም ይችላሉ።
🔹https://aa.ministry.et/#/result
𝑬𝑻- 𝑴𝒂𝒕𝒉𝒔 𝑵𝒆𝒕𝒘𝒐𝒓𝒌
21 628
ውጤት ሲለቀቅ ለመመልከት የትኛውን ሊንክ መጠቀም ይቻላል?
በአ.አ ከተማ አቀፍ የ8ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ውጤት ለመመልከት 👇መጠቀም ይችላሉ።
🔹https://aa.ministry.et/#/result
𝑬𝑻- 𝑴𝒂𝒕𝒉𝒔 𝑵𝒆𝒕𝒘𝒐𝒓𝒌
21 628
🔹በአ.አ ከተማ የ8ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና የማለፊያ ውጤት ስንት ነው?
በ2017 የት/ት ዘመን በአ.አ ከተማ የ8ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና የማለፊያ ውጤት 50 በመቶ እንዲሆን ተወስኗል🔹በ2017 የት/ት ዘመን ስንት ተማሪዎች የመልቀቂያ ፈተናውን ወስደዋል?
በ2017 የት/ት ዘመን የ8ኛ ክፍል ከተማ አቀፍ ፈተና በአ.አ ከተማ አስተዳደር ስር በሚገኙ 194 የመፈተኛ ጣቢያዎች 70 ሺህ 525 ተማሪዎች የመልቀቂያ ፈተናውን ወስደዋል።🔹የ8ተኛ ክፍል ፈተና ውጤት መች ይፋ ይደረጋል?
የተፈታኞች ውጤት ዛሬ ከደቂቃች በኃላ ይፋ እንደሚደረግ ተገልጿል፡፡🌀 የ6ተኛ ክፍል ውጤት መች ይለቀቃል?
በቀጣይ ጥቂት ቀናትም የ6ኛ ክፍል መልቀቂያ ውጤት ይፋ ይደረጋል፡፡𝑬𝑻- 𝑴𝒂𝒕𝒉𝒔 𝑵𝒆𝒕𝒘𝒐𝒓𝒌
21 628
Repost from Addis Ababa Education Bureau
የ2017 የትምህርት ዘመን የ8ኛ ክፍል መልቀቂያ ከተማ አቀፍ ፈተና ውጤት በነገው ዕለት ይፋ ይሆናል፡፡
(ሰኔ 16/2017 ዓ.ም) የ2017 የትምህርት ዘመን የ8ኛ ክፍል መልቀቂያ ከተማ አቀፍ ፈተና ውጤት በነገው ዕለት የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ የአጠቃላይ ካውንስል አባላት በማለፊያ ነጥቡ ላይ ውይይት ካደረጉ በሃላ ይፋ ይደረጋል።
የ2017 ዓ.ም የ8ኛ ክፍል መልቀቂያ ከተማ አቀፍ ፈተና በአጭር ጊዜ ታርሞ ይፋ መደረጉ ተማሪዎች ለቀጣዩ የትምህርት አመት ከወዲሁ በቂ ዝግጅት እንዲያደርጉ የሚያስችል ሲሆን የ2017 የትምህርት ዘመን የ8ኛ ክፍል ከተማ አቀፍ ፈተና ከሰኔ 3-4/2017 ዓ.ም ድረስ በከተማ አስተዳደሩ በሚገኙ 194 የመፈተኛ ጣቢያዎች ለተከታታይ ሁለት ቀናት መሰጠቱ ይታወሳል፡፡ ።
መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት ማሰፈንጠሪያውን ይጫኑ!
https://linktr.ee/aacaebc
21 628
✨ ስነ-ምግባር ማለት አንድን ማድረግ ያለብኝን ነገር ስሜቴ ቢፈቅድም ባይፈቅድም መደረግ ስላለበት ብቻ ማድረግ ማለት ነው፡፡
🔮 ማንኛውም ችሎታና ብቃት ስነ-ምግባር ውጪ ከንቱ ነው፡፡ ምክንያቱም ስነ-ምግባር ከሌለኝ ምንም እንኳ የማድረጉ ብቃት ቢኖረኝና በነገሩ ባምንበትም ያንን ነገር ማድረግ ያስቸግረኛል፡፡🫧 በሌላ አባባል ስነ-ምግባር ከሌለኝ መልካም ልማድን ለማዳበር ፈጽሞ አልችልም፡፡
ሕይወቴን በስነ-ምግባር ካልመራሁ የምተገብረውን ነገር የሚወስንልኝ ያመንኩበት መርህ ሳይሆን የእለቱ “ሙድ” ይሆናል፡፡❖ ይህ እንዳይሆን ራሳችንን ለመምራት ጤናማ የሆነን ስነ-ምግባር ማዳበር የግድ ነው፡፡ ያማረ እሁድ ተመኘንላችሁ🙏 𝑬𝑻- 𝑴𝒂𝒕𝒉𝒔 𝑵𝒆𝒕𝒘𝒐𝒓𝒌
