𝑬𝑻- 𝑴𝒂𝒕𝒉𝒔 𝑵𝒆𝒕𝒘𝒐𝒓𝒌
前往频道在 Telegram
𝑬𝑻- 𝑴𝒂𝒕𝒉𝒔 𝑵𝒆𝒕𝒘𝒐𝒓𝒌: offers a massive library of past exams and concise note for all grade levels in all subjects.
显示更多📈 Telegram 频道 𝑬𝑻- 𝑴𝒂𝒕𝒉𝒔 𝑵𝒆𝒕𝒘𝒐𝒓𝒌 的分析概览
频道 𝑬𝑻- 𝑴𝒂𝒕𝒉𝒔 𝑵𝒆𝒕𝒘𝒐𝒓𝒌 (@etmathsnetwork) 英语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 21 634 名订阅者,在 教育 类别中位列第 9 076,并在 印度 地区排名第 18 872 位。
📊 受众指标与增长动态
自 невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 21 634 名订阅者。
根据 06 十月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 288,过去 24 小时变化为 3,整体触达仍然可观。
- 认证状态: 未认证
- 互动率 (ER): 平均受众互动率为 38.32%。内容发布后 24 小时内通常能获得 N/A% 的反应,占订阅者总量。
- 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 0 次浏览,首日通常累积 0 次浏览。
- 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 0。
- 主题关注点: 内容集中在 grade, semester, thanks, feb/2016, feb/2017 等核心主题上。
📝 描述与内容策略
作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
“𝑬𝑻- 𝑴𝒂𝒕𝒉𝒔 𝑵𝒆𝒕𝒘𝒐𝒓𝒌: offers a massive library of past exams and concise note for all grade levels in all subjects.”
凭借高频更新(最新数据采集于 07 十月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 教育 类别中的关键影响点。
21 634
订阅者
+324 小时
+447 天
+28830 天
帖子存档
21 634
ከ1ኛ እስከ 5ኛ ክፍል የአማርኛ ወርሃዊ ፈተና
አዘጋጅ
አብዮት የመጀ/ደ/ት/ቤት የካ ወረዳ 08
Join🔻
══════════════
• https://t.me/ETMathsNetwork
• Don't forget to react and share.
•♥•♥ Many Thanks ♥•♥•
𝐃𝐈𝐆𝐈𝐓𝐀𝐋 𝐄𝐃𝐔𝐂𝐀𝐓𝐈𝐎𝐍 𝐅𝐎𝐑 𝐀𝐋𝐋
21 634
ሒሳብ ማጠቃለያ ፈተና
ከ1ኛ -5ኛ ክፍል
አዘጋጅ
የካ የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት
Join🔻
══════════════
• https://t.me/ETMathsNetwork
• Don't forget to react and share.
•♥•♥ Many Thanks ♥•♥•
𝐃𝐈𝐆𝐈𝐓𝐀𝐋 𝐄𝐃𝐔𝐂𝐀𝐓𝐈𝐎𝐍 𝐅𝐎𝐑 𝐀𝐋𝐋
21 634
አከባቢ ሳይንስ ማጠቃለያ ፈተና
ከ1ኛ -5ኛ ክፍል
አዘጋጅ
የካ የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት
Join🔻
══════════════
• https://t.me/ETMathsNetwork
• Don't forget to react and share.
•♥•♥ Many Thanks ♥•♥•
𝐃𝐈𝐆𝐈𝐓𝐀𝐋 𝐄𝐃𝐔𝐂𝐀𝐓𝐈𝐎𝐍 𝐅𝐎𝐑 𝐀𝐋𝐋
21 634
🤫 Shhhh... Something exciting is about to happen!
🔍Loading.....🤫 Get ready! Free study materials are loading up right now! 📚 We'll be starting with some grades today, and we'll cover the rest soon! Best of luck! 💪 𝑬𝑻- 𝑴𝒂𝒕𝒉𝒔 𝑵𝒆𝒕𝒘𝒐𝒓𝒌
21 634
💪 𝐖𝐞𝐥𝐜𝐨𝐦𝐞 𝐭𝐨 𝐭𝐡𝐞 2017 𝐄.𝐂. 𝐬𝐜𝐡𝐨𝐨𝐥 𝐲𝐞𝐚𝐫!
𝐼𝑡'𝑠 𝑎 𝑛𝑒𝑤 𝑦𝑒𝑎𝑟, 𝑎 𝑛𝑒𝑤 𝑐𝒉𝑎𝑛𝑐𝑒! 💫
𝚆𝚑𝚊𝚝 𝚊𝚛𝚎 𝚢𝚘𝚞 𝚖𝚘𝚜𝚝 𝚎𝚡𝚌𝚒𝚝𝚎𝚍 𝚊𝚋𝚘𝚞𝚝 𝚏𝚘𝚛 𝚝𝚑𝚒𝚜 𝚢𝚎𝚊𝚛?𝑳𝒆𝒕'𝒔 𝒎𝒂𝒌𝒆 𝒐𝒖𝒓 𝒅𝒓𝒆𝒂𝒎𝒔 𝒂 𝒓𝒆𝒂𝒍𝒊𝒕𝒚! 𝑬𝑻- 𝑴𝒂𝒕𝒉𝒔 𝑵𝒆𝒕𝒘𝒐𝒓𝒌 𝑖𝑠 𝑦𝑜𝑢𝑟 𝑜𝑛𝑒-𝑠𝑡𝑜𝑝 𝑠𝒉𝑜𝑝 𝑓𝑜𝑟 𝑠𝑢𝑐𝑐𝑒𝑠𝑠. 🎉 𝑊𝑒'𝑟𝑒 𝑠𝑡𝑟𝑜𝑛𝑔𝑒𝑟 𝑡𝑜𝑔𝑒𝑡𝒉𝑒𝑟. 𝑆𝑡𝑎𝑟𝑡𝑖𝑛𝑔 𝑇𝑂𝐷𝐴𝑌, 𝑤𝑒'𝑙𝑙 𝑏𝑒 𝑠𝒉𝑎𝑟𝑖𝑛𝑔 𝐹𝑅𝐸𝐸 𝑠𝑡𝑢𝑑𝑦 𝑟𝑒𝑠𝑜𝑢𝑟𝑐𝑒𝑠 𝑙𝑖𝑘𝑒 𝑤𝑜𝑟𝑘𝑠𝒉𝑒𝑒𝑡𝑠, 𝑚𝑜𝑑𝑒𝑙 𝑒𝑥𝑎𝑚𝑠, 𝑛𝑜𝑡𝑒𝑠, 𝑎𝑛𝑑 𝑚𝑜𝑟𝑒 - 𝑓𝑜𝑟 𝐹𝑅𝐸𝐸 𝑡𝑜 𝒉𝑒𝑙𝑝 𝑦𝑜𝑢 𝑒𝑥𝑐𝑒𝑙 𝑖𝑛 𝑦𝑜𝑢𝑟 𝑠𝑡𝑢𝑑𝑖𝑒𝑠. 𝒀𝒐𝒖𝒓 𝒑𝒂𝒕𝒉 𝒕𝒐 𝒂𝒄𝒂𝒅𝒆𝒎𝒊𝒄 𝒆𝒙𝒄𝒆𝒍𝒍𝒆𝒏𝒄𝒆 𝒔𝒕𝒂𝒓𝒕𝒔 𝒉𝒆𝒓𝒆! 𝑬𝑻- 𝑴𝒂𝒕𝒉𝒔 𝑵𝒆𝒕𝒘𝒐𝒓𝒌
21 634
#ads
💰አብዛኛው ሰው አሁን ላይ በAirdrop በቀላሉ ብዙ ገንዘብ እያገኘ ነዉ✉️ ለምሳሌ በ notcoin እና dogs ብቻ ብዙ ልጆች ብዙ ሺ ብር ሰርተዋል::✔️
😊So እናንተም online ስትገቡ task ብቻ በመስራት አሪፍ ገንዘብ መስራት ትችላላች✅በቅርቡ list በመሆን ወደ ገንዘብ ሚቀየሩ Airdrops ዉስጥ ከዚህ በታች ያሉትን ዛሬዉኑ መጀመር ትችላላችሁ ✅
1️⃣Blum ➡️ START
2️⃣Major ➡️ START
3️⃣Cats ➡️ START
4️⃣X empire ➡️ START
5️⃣Lost dogs➡️ START
📁🌐🟠🟠GOOD LUCK 🙂
21 634
▎🇪🇹🏛️ ጅማ ዩኒቨርሲቲ -
▎🇪🇹🏛️ JIMMA UNIVERSITY
ዩኒቨርስቲዎቻችንን እንቃኝ
- ክፍል አንድ
መገኛ፦ ኦሮሚያ ክልል➢ ጅማ ዞን
ጅማ ዩኒቨርሲቲ ከኢትዮጵያ ዋና ከተማ ከሆነችው ከአዲስ አበባ ደቡብ ምዕራብ በኩል የምትገኝ ሲሆን ከአዲስ አበባ እስከ ጅማ 390 km አከባቢ ነው።የአየር ሁኔታ፦ ሞቃታማ
ከአዳማ እና ከመሰል ሞቃት ሃገሮች ለሚመጡ ተማሪዎች ሙቀቱ ምንም ዓይነት ተጽእኖ የለውም እንዲያውም ሊበርዳቸው ይችላል። በግልባጩ ደግሞ ከብርዳማ አከባቢ ለሚመጡ ተማሪዎች የሙቀቱ መጠን ከፍ ያለ ይሆንባቸዋል ። ለማንኛውም ቀለል ያሉ ልብሶችን ይዛቹህ ብትሄዱ መልካም ነው ባይ ነን።ስለ ዩኒቨርስቲው፦
ድሮም ጀምሮ የፍቅር ከተማ (Magaala jaalalaa) ተብላ በምትጠራው በጅማ ከተማ የሚገኝ አንጋፋና ለኑሮም ሆነ ለትምህርት ከየትኛውም ዩኒቨርሲቲ የተሻለ ነው ብለን የምናስበው ዩኒቨርሲቲ ነው።
ጅማ ታሪካዊና አንጋፋ በሆኑ በንጉስ አባጅፋር ታሪክ የታወቀች ከተማ ስትሆን ዩኒቨርሲቲው ለከተማ ብዙም ሳይርቅ በከተማ ውስጥ ነው ለማለት በሚያስችል ሁኔታ ይገኛል።
ሌላው እና በጣም ደስ የሚል ታሪካዊ ቦታ ቢኖር ንጉስ አባጅፋር ቤተመንግስት የሚገኘዉ ከዋናዉ ግቢ ብዙም ሳይርቅ መገኘቱ ነው። ለጉብኝት በፈለጋችሁ ጊዜ ሁለ መዝናናት የሚያስችል ቦታ ነው።
በጅማ ዩኒቨርሲቲ በጣም የሚያማምሩ ህንፃዎች ከመኖራቸው ባሻገር ለመማርም በጣም ምቹ የሆኑ ህንፃዎች ናቸው። ጅማ ዩኒቨርሲቲ እንዲሁም ጅማ ከተማ በጣም በፍጥነት እያደጉ ይገኛሉ።
በሁሉም ካምፓሶች የአንደኛ አመት ተማሪዎች ይመደባሉ ፤ የጅማ ዩኒቨርሲቲ ብሎኮች በጣም የሚያማምሩ ናቸው ። ይህ በእንዲህ እንዳለ ትምሮ በጅማ ዩኒቨርሲቲ ትንሽ ከበድ ሊልባቹህ ስለሚችል በግቢው ምቾት እንዳትታለሉ ።የካንፓሶች ብዛት፦
ጅማ ዩኒቨርሲቲ አራት ካምፓሶች ያሉት ሲሆን በቅርብ ጊዜ አንድ አዲስ campus ( Agaro campus) ስራ ይጀምራል ተብሎ ይገመታል።የአራቱ campus ስሞች እንደሚከተለው ነው፦
➊ ዋና ጊቢ ( Main campus) ➋ ቤኮ Campus ➌ Kito Furdissa (Techno) Campus ➍ Agri Campus➊ በዋና ግቢ የሚገኙ ኮሌጆች ፦
- ጤና እንስቲትዩት - ህግና አስተዳደር ኮሌጅ - የተፈጥሮ ሳይንስ ኮሌጅ - ማህበራዊ ሳይንስ ኮሌጅ እና - ስነ ባህሪ ኮሌጅ ናቸው።. ➋ ቤኮ (B.E.Co)
(College of Business& Economics)
ከዋናዉ ግቢ በቅርበት የሚገኝ ሆኖ በመካከላቸው ዋናውንና ቤኮ ግቢን የሚያገናኝ ትልቅ ድልድይ ይገኛል።
በዚህም የተነሳ የዋና ግቢ ተማሪዎችም ሆነ የቤኮ ግቢ ተማሪዎች በድልድዩ በኩል ያለምንም ችግር መመላለስ ይችላሉ።➌ ቴክኖ ግቢ (Kito furdissa campus)
የእንጂነርግ እና የcomputer science ተማሪዎች ግቢ ነው ።
ለመማርም ለመኖርም ምቹና በጣም አስደናቂ የሆኑ ህንፃዎች ያሉበት ግቢ ከመሆኑም ባሻገር ለመጀመሪያ ጊዜ የህንፃዎቹን አሰራር ያየ ሰዉ እውነትም ይህ ህንፃ የእንጂነሮች ስራ ነው ብሎ ከማድነቅ ወደኋላ አይልም።
ከአራቱ ካምፓሶች የቴክኖ ግቢ በንፅፅር ከዋናዉ ግቢ ርቆ የሚገኘው ግቢ ሲሆን መርካቶ (የጅማ ከተማ እምብርት) በሁለቱ ጊቢዎች መካከል ትገኛለች።➍Agri Campus
Agri Campus የግብርና እና እንስሳት ህክምና ኮሌጅ ተማሪዎች ግቢ ነው።
የሚገኘውም ከቴክኖ ግቢ እና ከዋናው ግቢ መሃል (መርካቶ አካባቢ) ነው።❺ Agaro Campus
Coming soonየካፌ ምግብ፦
የጅማ ዩኒቨርሲቲ የካፌ ምግብ በtransfer ከሌሎች ግቢዎች በሚመጡ ተማሪዎች ሁሉ የተመሰከረለት ነው።
የግቢ ካፌ በጣም ተስማሚ ከመሆኑ የተነሳ የነን ካፌዎች ቁጥር እንዲያንስ ተጽእኖ ፈጥሮበታል
ምግቡ Normal ነው አንዳንድ ምግቦች ሊደብሩ ይችላሉ በተለይ ለፍሬሽ ቢሆንም ግን ጨጓራ ምናምን አይነካም።
ከካፌው በተጨማሪ ግቢ ውስጥ እና ከግቢ ውጭ ያሉ ብዙ አማራጮች አሉ።ከካፌ ውጪ ስላሉ ምግቦች፦
በአይነትም በጥራትም አሪፍ የሚባሉ ከግቢ ውጭ ብዙ ምግብ ቤቶች አሉ።
በተጨማሪም ከግቢ ውጭ የተለያዩ ፍራፍሬዎችን ማግኘት ይቻላል። ለምሳሌ ሙዝ ፣ ብርቱካን፣ አቩካዶ ...ወዘተ የመሳሰሉትን በቀላሉ ማግኛት ይቻላል። የተለያዩ ጁስ ቤቶችም እንዲሁ በብዛት ይገኛሉ ።ውሃ፣ መብራት እና WIFI
🚰 የብዙ ግቢዎች ችግር የሆነው የውሃ ጉዳይ ጅማ ውስጥ ለአንድ ቀን ጠፋ ማለት ኒው ዮርክ መብራት ጠፋ እንደማለት በሉት። የውሃ ችግር ጅማ ውስጥ የለም ማለት ይቻላል እንዳያሳስባቹህ ። ግን ሙሉ ለሙሉ አይጠፋም አይባልም በዛ ቢባል ለአንድ ቀን ነው ።
መብራት ኖርማል ነው አንዳንዴ ብቻ ይጠፋል ፤ WIFI ለክፉ አይሰጥም አሁን ላይ በጣም መሻሻል እያሳየ ነው ።የሽንት ቤት ጉዳይ፦
በብዙ ግቢዎች እንደተለመደው ትንሽ የሚያስቸግር ነገር ቢኖረውም ከብዙ ካንፓሶች ግን የተሻለ ነው ።💫 በተረፈ ጅማ ዩኒቨርሲቲ በሀገራችን ቀዳሚ ከሚባሉት ዩንቨርሲቲዎች ግንባር ቀደም በመሆኑ ብዙ አስቸጋሪ ነገር አያጋጥማችሁም ። ለትዝታ እና ትውስታ
የ CBTP1 እና CBTP2... ሩጫ life savers
Sheraton, Abajifar,... Abdissa ...ዶርሞቻችን
Zegeye, salaysh, ... የሰቀልንባቸው
Kochi, pharmid, AratAnbessa, Merkato, bishishe .... የተመላለስንባቸው
KoloBer, Ajip, Aremaik, honeyLand, yetebaberut ..... ምኑ ይረሳል?▎🇪🇹🏛️ JIMMA UNIVERSITY
You shaped us, changed us, made us who we are today. It hurts to miss those days, but we wouldn't trade them for the world. Jimma, you're in our hearts forever. Thank you for everything.Join🔻 ══════════════ • https://t.me/ETMathsNetwork • Don't forget to react and share. •♥•♥ Many Thanks ♥•♥• 𝐃𝐈𝐆𝐈𝐓𝐀𝐋 𝐄𝐃𝐔𝐂𝐀𝐓𝐈𝐎𝐍 𝐅𝐎𝐑 𝐀𝐋𝐋
21 634
ዩኒቨርስቲዎቻችንን እንቃኝ
- ክፍል አንድ
▎🇪🇹🏛️ ጅማ ዩኒቨርሲቲ -
▎🇪🇹🏛️ JIMMA UNIVERSITY
What are YOU curious to learn about Jimma University? Find out on our tour tomorrow at 3:00 PM (Local Time)!#UniversitiesOfEthiopia #JimmaUni
21 634
ዩኒቨርስቲዎቻችንን እንቃኝ
- ክፍል አንድ
▎🇪🇹🏛️ ጅማ ዩኒቨርሲቲ -
▎🇪🇹🏛️ JIMMA UNIVERSITY
What are YOU curious to learn about Jimma University? Find out on our tour tomorrow at 3:00 PM (Local Time)! #UniversitiesOfEthiopia #JimmaUni
21 634
❓ ▎Grade 9 Chemistry Multiple-Choice Questions
1. What is the atomic number of an element?
a) The number of protons in an atom
b) The total number of electrons in an atom
c) The number of neutrons in an atom
d) The total mass of an atom
2. Which of the following is a chemical change?
a) Ice melting
b) Water boiling
c) Iron rusting
d) Sugar dissolving in water
3. What is the pH value of pure water at 25°C?
a) 0
b) 7
c) 14
d) 10
4. Which gas is produced when an acid reacts with a metal?
a) Oxygen
b) Hydrogen
c) Carbon dioxide
d) Nitrogen
5. What is the main component of air?
a) Oxygen
b) Carbon dioxide
c) Nitrogen
d) Argon
6. What type of bond is formed when electrons are shared between atoms?
a) Ionic bond
b) Metallic bond
c) Covalent bond
d) Hydrogen bond
7. Which of the following is an example of a mixture?
a) Water (H₂O)
b) Sodium chloride (NaCl)
c) Air
d) Carbon dioxide (CO₂)
8. What is the process called when a solid changes directly into a gas?
a) Melting
b) Freezing
c) Sublimation
d) Condensation
9. Which of the following elements is a noble gas?
a) Oxygen
b) Nitrogen
c) Helium
d) Chlorine
10. What is the law of conservation of mass?
a) Mass can be created or destroyed in a chemical reaction.
b) Mass remains constant in a chemical reaction.
c) Mass is only present in solids.
d) Mass can change forms but not quantity.
🔹Think you know the answer?
Drop it in the comments section below!We'll reveal the right one 24 hours after this post goes up Join🔻 ══════════════ • https://t.me/ETMathsNetwork • Don't forget to react and share. •♥•♥ Many Thanks ♥•♥• 𝐃𝐈𝐆𝐈𝐓𝐀𝐋 𝐄𝐃𝐔𝐂𝐀𝐓𝐈𝐎𝐍 𝐅𝐎𝐑 𝐀𝐋𝐋
21 634
Repost from Biroo Barnootaa Oromiya(BBO)
❓ ▎Grade 9 Chemistry Multiple-Choice Questions
1. What is the atomic number of an element?
a) The number of protons in an atom
b) The total number of electrons in an atom
c) The number of neutrons in an atom
d) The total mass of an atom
2. Which of the following is a chemical change?
a) Ice melting
b) Water boiling
c) Iron rusting
d) Sugar dissolving in water
3. What is the pH value of pure water at 25°C?
a) 0
b) 7
c) 14
d) 10
4. Which gas is produced when an acid reacts with a metal?
a) Oxygen
b) Hydrogen
c) Carbon dioxide
d) Nitrogen
5. What is the main component of air?
a) Oxygen
b) Carbon dioxide
c) Nitrogen
d) Argon
6. What type of bond is formed when electrons are shared between atoms?
a) Ionic bond
b) Metallic bond
c) Covalent bond
d) Hydrogen bond
7. Which of the following is an example of a mixture?
a) Water (H₂O)
b) Sodium chloride (NaCl)
c) Air
d) Carbon dioxide (CO₂)
8. What is the process called when a solid changes directly into a gas?
a) Melting
b) Freezing
c) Sublimation
d) Condensation
9. Which of the following elements is a noble gas?
a) Oxygen
b) Nitrogen
c) Helium
d) Chlorine
10. What is the law of conservation of mass?
a) Mass can be created or destroyed in a chemical reaction.
b) Mass remains constant in a chemical reaction.
c) Mass is only present in solids.
d) Mass can change forms but not quantity.
▎Answers:
1. a
2. c
3. b
4. b
5. c
6. c
7. c
8. c
9. c
10. b
💠 https://t.me/BirooBarnotaaOromiya
21 634
Repost from Biroo Barnootaa Oromiya(BBO)
❓ ▎Grade 9 Chemistry Multiple-Choice Questions
1. What is the atomic number of an element?
a) The number of protons in an atom
b) The total number of electrons in an atom
c) The number of neutrons in an atom
d) The total mass of an atom
2. Which of the following is a chemical change?
a) Ice melting
b) Water boiling
c) Iron rusting
d) Sugar dissolving in water
3. What is the pH value of pure water at 25°C?
a) 0
b) 7
c) 14
d) 10
4. Which gas is produced when an acid reacts with a metal?
a) Oxygen
b) Hydrogen
c) Carbon dioxide
d) Nitrogen
5. What is the main component of air?
a) Oxygen
b) Carbon dioxide
c) Nitrogen
d) Argon
6. What type of bond is formed when electrons are shared between atoms?
a) Ionic bond
b) Metallic bond
c) Covalent bond
d) Hydrogen bond
7. Which of the following is an example of a mixture?
a) Water (H₂O)
b) Sodium chloride (NaCl)
c) Air
d) Carbon dioxide (CO₂)
8. What is the process called when a solid changes directly into a gas?
a) Melting
b) Freezing
c) Sublimation
d) Condensation
9. Which of the following elements is a noble gas?
a) Oxygen
b) Nitrogen
c) Helium
d) Chlorine
10. What is the law of conservation of mass?
a) Mass can be created or destroyed in a chemical reaction.
b) Mass remains constant in a chemical reaction.
c) Mass is only present in solids.
d) Mass can change forms but not quantity.
▎Answers:
1. a
2. c
3. b
4. b
5. c
6. c
7. c
8. c
9. c
10. b
💠 https://t.me/BirooBarnotaaOromiya
21 634
❓ ▎Grade 9 Biology Multiple-Choice Questions
1. What is the basic unit of life?
a) Tissue
b) Organ
c) Cell
d) Organism
2. Which of the following is NOT a characteristic of living organisms?
a) Growth
b) Reproduction
c) Movement
d) Inability to adapt
3. What is the primary function of the circulatory system?
a) To support the body
b) To transport nutrients and oxygen
c) To facilitate gas exchange
d) To protect against disease
4. Which part of the plant is primarily responsible for photosynthesis?
a) Roots
b) Stem
c) Leaves
d) Flowers
5. What is the role of enzymes in biological processes?
a) To provide energy
b) To speed up chemical reactions
c) To store genetic information
d) To transport substances
6. Which of the following is a component of the human nervous system?
a) Heart
b) Brain
c) Lungs
d) Stomach
7. What is the main purpose of the process of respiration in living organisms?
a) To produce food
b) To release energy from food
c) To transport nutrients
d) To remove waste
8. In which part of the cell does cellular respiration primarily occur?
a) Nucleus
b) Cytoplasm
c) Mitochondria
d) Ribosome
9. Which type of reproduction involves the fusion of male and female gametes?
a) Asexual reproduction
b) Sexual reproduction
c) Budding
d) Fragmentation
10. What is biodiversity?
a) The variety of species in an ecosystem
b) The number of individuals in a population
c) The genetic variation within a species
d) The total biomass of an ecosystem
🔹Think you know the answer?
Drop it in the comments section below!We'll reveal the right one 24 hours after this post goes up Join🔻 ══════════════ • https://t.me/ETMathsNetwork • Don't forget to react and share. •♥•♥ Many Thanks ♥•♥• 𝐃𝐈𝐆𝐈𝐓𝐀𝐋 𝐄𝐃𝐔𝐂𝐀𝐓𝐈𝐎𝐍 𝐅𝐎𝐑 𝐀𝐋𝐋
21 634
#ExamResult : የ12ኛ ክፍል ውጤት በቅርቡ ይፋ ይደረጋል።
ቲክቫህ ኢትዮጵያ የ2016 የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ውጤት መቼ ይፋ ይደረጋል ? ሲል አንድ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ከፍተኛ አመራርን ጠይቋል።
እኚሁ ከፍተኛ ኃላፊ ፤ የፈተናው እርማት በጥንቃቄ እየተከናወነ እንደሆነ ገልጸው እርማቱ እንደተጠናቀቀ በመገናኛ ብዙሃን አማካኝነት መግለጫ እንደሚሰጥ ተናግረዋል፡፡
" እርማቱ በጥንቃቄ እና በፍጥነት እየተሠራ ነው። በቅርቡ ውጤቱ ይፋ ይደረጋል " ሲሉ ለቲክቫህ ኢትዮጵያ ገልጸዋል።
Credit: tikvahuniversity
Join🔻
══════════════
• https://t.me/ETMathsNetwork
• Don't forget to react and share.
•♥•♥ Many Thanks ♥•♥•
𝐃𝐈𝐆𝐈𝐓𝐀𝐋 𝐄𝐃𝐔𝐂𝐀𝐓𝐈𝐎𝐍 𝐅𝐎𝐑 𝐀𝐋𝐋
21 634
"ኢትዮጵያ ውስጥ ያሉ ዩኒቨርሲቲዎች የመላው ኢትዮጵያውያን እንጂ የተቋቋሙበት መንደር አይደሉም።" ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር)33ኛው ሀገር አቀፍ የትምህርት ጉባኤ "ፍትሃዊና ጥራት ያለው ትምህርት ለሁሉም!" በሚል ጭብት ለሁለት ቀናት በአዲስ አበባ ተካሒዷል። በጉባኤው ላይ ንግግር ያደረጉት የትምህርት ሚኒስትሩ ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር)፥ በትምህርት ዘርፍ ላይ ያሉ አመራሮች የትምህርት ሥራን ከፖለቲካ መለየት እንዳለባቸው አስገንዝበዋል። "ኢትዮጵያ ውስጥ ያሉ ዩኒቨርሲቲዎች የመላው ኢትዮጵያውያን እንጂ የተቋቋሙበት መንደር አይደሉም" ብለዋል ሚኒስትሩ። "ከዚህ በኋላ በምንም ዓይነት ሁኔታ የዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንት በአካባቢ የሚመደብበት ሁኔታ እንደማይኖር" ገልፀዋል። "የዩኒቨርሲቲ አመራሮች ምደባ በውድድር እና በብቃት ላይ ብቻ የተመሠረተ እንዲሆን ይሠራል" ብለዋል። Credit: tikvahuniversity Join🔻 ══════════════ • https://t.me/ETMathsNetwork • Don't forget to react and share. •♥•♥ Many Thanks ♥•♥• 𝐃𝐈𝐆𝐈𝐓𝐀𝐋 𝐄𝐃𝐔𝐂𝐀𝐓𝐈𝐎𝐍 𝐅𝐎𝐑 𝐀𝐋𝐋
21 634
#እንቅፋት_ውጣውረድ?
ልብ በል:
እንቅፋት ወደፊት እንጂ ወደኋላ አይጥልም።ህይወት በብዙ ውጣውረድ የተሞላች ብትሆንም በጥበብ ከያዝናት ግን ውጣውረዱ ደስታ እና ተዐምራዊ በመሆን ከፈተናው በኋላ ያለውን ደስታ እንዲጨምር ያደርጋል እንጂ ፈተና ደስታን አያጠፋም። ነገር ግን እኛ ለሚገጥሙን ፈተናዎች ምን አይነት ምላሽ የሚሰጥ ጥበብ አለን ብሎ ራስን ማወቅ ያስፈልጋል። ምክንያቱም እኛ ከሚገጥሙን ፈተናዎች የምንበልጥ እንጂ የምናንስ ፍጥረት አይደለንምና። Join🔻 ══════════════ • https://t.me/ETMathsNetwork • Don't forget to react and share. •♥•♥ Many Thanks ♥•♥• 𝐃𝐈𝐆𝐈𝐓𝐀𝐋 𝐄𝐃𝐔𝐂𝐀𝐓𝐈𝐎𝐍 𝐅𝐎𝐑 𝐀𝐋𝐋
21 634
"ዩንቨርስቲዎችን እንቃኝ"
በጣም በቅርቡ "ዩንቨርስቲዎችን እንቃኝ" በሚል ርዕስ ስለ እያንዳንዱ ዩኒቨርስቲ ገፅታ መረጃ ማድረስ እንጀምራለን።
1. መገኛ
2. የካንፓሶች ብዛት
3. የአየር ሁኔታ
4. የትምህርት ጉዳይ (ትምሮ)
5. የCafe ምግብ እና ከካፌ ውጪ ያሉ ምግቦች
6. ስለ ውሃ፣ መብራት እና wifi አቅርቦት
7. የሽንት ቤት (የፅዳት) ጉዳይ
ወዘተ ሹክ እንላችኋለን
መልካም ጊዜ!!! ጠብቁን!!!!
Join🔻
══════════════
• https://t.me/ETMathsNetwork
• Don't forget to react and share.
•♥•♥ Many Thanks ♥•♥•
𝐃𝐈𝐆𝐈𝐓𝐀𝐋 𝐄𝐃𝐔𝐂𝐀𝐓𝐈𝐎𝐍 𝐅𝐎𝐑 𝐀𝐋𝐋
21 634
ስለዩኒቨርስቲዎች
የዩኒቨርስቲዎች የትውልድ ደረጃ ምንድነው ?
የዩኒቨርስቲዎች የትውልድ ደረጃ በአመሰራረት የጊዜ ሂደት ዩኒቨርስቲዎችን በቅደም ተከተል እንደ አንጋፋነታቸው የማስቀምጥ ሂደት ነው።
ከተመሰረቱ ብዙ አመታትን ያስቆጠሩ ዩንቨርስቲዎች ብዙ ነገሮችን ያሟላሉ ተብሎ ስለሚታሰብ በብዙዎች ዘንድ ተመራጭ ያደርጋቸዋል⭐️ 1st Generation
📚 Addis ababa university 📚 Arba Minch University 📚 Bahirdar University. 📚 University of Gondar 📚 Hawassa University 📚 Haramaya University 📚 Jimma University 📚 Mekele University⭐️2nd Generation
🏢 Dila University 🏢 Dire dawa University 🏢Jijiga University 🏢 Mede welabo University 🏢Adama Science & Technology Un. (ASTU) 🏢 Debra Markos University 🏢 Aksum University 🏢 Debra Birhan University 🏢 Wollega University 🏢 Wollo University 🏢 Mizan Teppi University 🏢 Mekdela Amba University 🏢 Ambo University 🏢 Semera University 🏢 kotebe motrop. University⭐️ 3rd Generation
🏢Adigrat University 🏢Mattu University 🏢Woldia University 🏢Wolkite University 🏢Debratebor University 🏢Wachamo University 🏢Assosa University 🏢AA science & technology univ. (AASTU) 🏢Arsi University 🏢Gambela University 🏢Bule hora University 🏢Wolaita sodo university⭐️ 4th Generation
📌Jinka University 📌Bonga University 📌Worabe University 📌Injibara University 📌Debark University 📌Mekdela Amba University 📌Raya University 📌Dembi dolo University 📌Selale University 📌Oda Bultum University 📌Borena university Join🔻 ══════════════ • https://t.me/ETMathsNetwork • Don't forget to react and share. •♥•♥ Many Thanks ♥•♥• 𝐃𝐈𝐆𝐈𝐓𝐀𝐋 𝐄𝐃𝐔𝐂𝐀𝐓𝐈𝐎𝐍 𝐅𝐎𝐑 𝐀𝐋𝐋
