ch
Feedback
Bright Tutorial Center ®

Bright Tutorial Center ®

前往频道在 Telegram

Personalized home and online tutoring for all grades. Special group sessions for 12th graders and dedicated mentoring for women by female tutors. 📍 3rd Floor, Addis International Bank Building, Betel Square Contact us for dm: @Bright_Tutorial_Center

显示更多
1 551
订阅者
+124 小时
无数据7 天
-130 天
帖子存档
ልጆች ዘና ብለው እየተጫወቱ ሲማሩ ይበልጥ ትምህርታቸውን ይወዱታል። ትምህርታቸውን ሲወዱት በተፈጥሮ በውስጣቸው ያለው የማወቅ እና የመረዳት ፍላጎት ይዳብራል። ✔️ልጆቻችን ትምህርታቸውን እየተደሰቱ እ
ልጆች ዘና ብለው እየተጫወቱ ሲማሩ ይበልጥ ትምህርታቸውን ይወዱታል። ትምህርታቸውን ሲወዱት በተፈጥሮ በውስጣቸው ያለው የማወቅ እና የመረዳት ፍላጎት ይዳብራል። ✔️ልጆቻችን ትምህርታቸውን እየተደሰቱ እና እየወደዱት እንዲማሩ እናግዛቸው! BRIGHT TUTOR @Brighttutorialcenter @Brightcenters

⭐️Reach for the Stars with Structured Tutoring Solutions!⭐️ We believe in making learning effective and enjoyable! Here's how
⭐️Reach for the Stars with Structured Tutoring Solutions!⭐️ We believe in making learning effective and enjoyable! Here's how we do it: 👀 Overviews: Get a clear roadmap for your learning journey. 🔖Main Lessons: Dive deep into each topic with structured guidance. ⌛ Revisions: Reinforce what you've learned with focused practice. ✏️ Assessments: Track your progress and celebrate your achievements. Join our online tutorials and take the first step toward your success today! BRIGHT TUTOR @Brighttutorialcenter @Brightcenters

ዘመን አፈራሽ የቴክኖሎጂ አማራጮች ለተለያዩ ጠቃሚ እድሎች በር እንዲከፍቱልን ማድረግ ይቻላል። BRIGHT TUTOR @Brighttutorialcenter @Brightcenters #Brighttutorial
ዘመን አፈራሽ የቴክኖሎጂ አማራጮች ለተለያዩ ጠቃሚ እድሎች በር እንዲከፍቱልን ማድረግ ይቻላል። BRIGHT TUTOR @Brighttutorialcenter @Brightcenters #Brighttutorialcenter

ራስን በእውቀት መገንባት ጠንክሮ መስራት እና ትጋትን የሚፈልግ ሂደት ነው። እያንዳንዱ አዲስ እውቀት አእምሮን ያጠነክራል፤ አቅምን ያሰፋል ፤ ወደ አላማም ያቀርባል ። ዛሬ የተማሩት አንድ አዲስ ነገ
ራስን በእውቀት መገንባት ጠንክሮ መስራት እና ትጋትን የሚፈልግ ሂደት ነው። እያንዳንዱ አዲስ እውቀት አእምሮን ያጠነክራል፤ አቅምን ያሰፋል ፤ ወደ አላማም ያቀርባል ። ዛሬ የተማሩት አንድ አዲስ ነገር ምንድን ነው? BRIGHT TUTOR @Brighttutorialcenter @Brightcenters #Brighttutorialcenter

True learning sparks curiosity, encourages exploration, and builds the confidence to think beyond the obvious. It’s not about
True learning sparks curiosity, encourages exploration, and builds the confidence to think beyond the obvious. It’s not about how much you know; it’s about how well you can use what you know. 📚💡 How has education shaped the way you think? Share your thoughts below! BRIGHT TUTOR @Brighttutorialcenter @Brightcenters #Brighttutorialcenter

የጥናት ስትራቴጂ መንደፍ ጊዜን በአግባቡ መጠቀም ጽናት እና ራስን መግዛት ውስብስብ ሀሳቦችን ማቅለል . . . ጥናት የሚለመድ እና የሚዳብር ክህሎት ነው። BRIGHT TUTOR @Brighttutoria
የጥናት ስትራቴጂ መንደፍ ጊዜን በአግባቡ መጠቀም ጽናት እና ራስን መግዛት ውስብስብ ሀሳቦችን ማቅለል . . . ጥናት የሚለመድ እና የሚዳብር ክህሎት ነው። BRIGHT TUTOR @Brighttutorialcenter @Brightcenters #Brighttutorialcente

Perfection isn’t born—it’s built through effort, one study session at a time. 📚✨ Every time you sit down to learn, you’re sh
Perfection isn’t born—it’s built through effort, one study session at a time. 📚✨ Every time you sit down to learn, you’re sharpening your skills, expanding your mind, and stepping closer to your goals. So, don’t aim for perfection today—aim to study. Perfection will follow. 🌟 BRIGHT TUTOR @Brighttutorialcenter @Brightcenters #Brighttutorialcente

የልጅዎን ስኬት ከግብ ለማድረስ የቤትዎን ግድግዳ አልፈው በኦንላይንም የሚረዷቸዉን አስጠኚዎች እኛ ዘንድ ያገኛሉ! BRIGHT TUTOR @Brighttutorialcenter @Brightcenters #Br
የልጅዎን ስኬት ከግብ ለማድረስ የቤትዎን ግድግዳ አልፈው በኦንላይንም የሚረዷቸዉን አስጠኚዎች እኛ ዘንድ ያገኛሉ! BRIGHT TUTOR @Brighttutorialcenter @Brightcenters #Brighttutorialcenter

ዛሬ ልጆችን በትምህርታቸው ላይ ማገዝ ለነገ ውጤታማነታቸው መሠረት መጣል ነው። የሚከተሉትን ማድረግ ይመከራል ✅ቋሚ የጥናት እቅድ ማውጣት ✅ለጥናት ተስማሚ አካባቢ ማመቻቸት ✅ጥያቄዎችን እንዲጠይቁ ማ
ዛሬ ልጆችን በትምህርታቸው ላይ ማገዝ ለነገ ውጤታማነታቸው መሠረት መጣል ነው። የሚከተሉትን ማድረግ ይመከራል ✅ቋሚ የጥናት እቅድ ማውጣት ✅ለጥናት ተስማሚ አካባቢ ማመቻቸት ✅ጥያቄዎችን እንዲጠይቁ ማበረታታት ✅ከመምህራን ጋር መነጋገርና ክትትል ማድረግ ✅ጥሩ ውጤታቸውን ብቻ ሳይሆን ጥረታቸውንም መሸለም ✅እርዳታ ለመስጠት ዝግጁ መሆን ግን በተቻለ መጠን በራሳቸው እንዲሰሩ/እንዲሞክሩ ማበረታታት BRIGHT TUTOR @Brighttutorialcenter @Brightcenters #Brighttutorialcenter

የልጆቾ ህልም ምን ይሆን? የርሶስ? በትምህርታቸው የት ደርሰው ማየት ይመኛሉ? ምንም ይሁን ምን ትልልቅ ህልሞች በርትቶ መስራት ይጠይቃሉ። እርሶ ልጆቾን ለማብቃት በርትተው ሲሰሩ እኛ ልናግዛችሁ በር
የልጆቾ ህልም ምን ይሆን? የርሶስ? በትምህርታቸው የት ደርሰው ማየት ይመኛሉ? ምንም ይሁን ምን ትልልቅ ህልሞች በርትቶ መስራት ይጠይቃሉ። እርሶ ልጆቾን ለማብቃት በርትተው ሲሰሩ እኛ ልናግዛችሁ በርትተን እንሰራለን! BRIGHT TUTOR @Brighttutorialcenter @Brightcenters #Brighttutorialcenter

የኦንላይን አስጠኚ ሞክረዋል? የብራይት አስጠኚዎች በአካልም ይሁን በኦንላይን አማራጭ ይገኛሉ BRIGHT TUTOR @Brighttutorialcenter @Brightcenters #Brighttutorialc
የኦንላይን አስጠኚ ሞክረዋል? የብራይት አስጠኚዎች በአካልም ይሁን በኦንላይን አማራጭ ይገኛሉ BRIGHT TUTOR @Brighttutorialcenter @Brightcenters #Brighttutorialcenter

ትምህርት ቤት መሄድ ለመማር የመጀመሪያው እርምጃ ነው። ትምህርቱን የራስ እውቀት ለማረግ ደግሞ ክፍል ውስጥ ከመከታተል በተጨማሪ በራስ ጥረት ማረግ ያስፈልጋል። ✅ ያ ጥረት ጥናት ነው። BRIGHT T
ትምህርት ቤት መሄድ ለመማር የመጀመሪያው እርምጃ ነው። ትምህርቱን የራስ እውቀት ለማረግ ደግሞ ክፍል ውስጥ ከመከታተል በተጨማሪ በራስ ጥረት ማረግ ያስፈልጋል። ✅ ያ ጥረት ጥናት ነው። BRIGHT TUTOR @Brighttutorialcenter @Brightcenters #Brighttutorialcenter

💡Education is the path from darkness to light! It guides us from the unknown to understanding. 🕯Each step forward illuminat
💡Education is the path from darkness to light! It guides us from the unknown to understanding. 🕯Each step forward illuminates new ideas and endless potential. Every lesson brings us closer to a brighter future. ✨✨ 📚Embrace the journey! Bright Tutorial Center

ልጆች ዘና ብለው እየተጫወቱ ሲማሩ ይበልጥ ትምህርታቸውን ይወዱታል። ትምህርታቸውን ሲወዱት በተፈጥሮ በውስጣቸው ያለው የማወቅ እና የመረዳት ፍላጎት ይዳብራል። 📚 ልጆቻችን ትምህርታቸውን እየተደሰቱ
ልጆች ዘና ብለው እየተጫወቱ ሲማሩ ይበልጥ ትምህርታቸውን ይወዱታል። ትምህርታቸውን ሲወዱት በተፈጥሮ በውስጣቸው ያለው የማወቅ እና የመረዳት ፍላጎት ይዳብራል። 📚 ልጆቻችን ትምህርታቸውን እየተደሰቱ እና እየወደዱት እንዲማሩ እናግዛቸው! BRIGHT TUTOR @Brighttutorialcenter @Brightcenters #Brighttutorialcenter

+6
GRADE 2 AKABABI SCIENCE.pdf22.43 MB

👇👇👇👇👇👇 Grade two books for Students. 💬 Share it with others in need of the pdf file 🌟 @brightcenters

+5
G2-Math-TG.pdf3.22 MB

👇👇👇👇👇👇 Grade two books for teachers. 💬 Share it with others in need of the pdf file 🌟 @brightcenters

ወላጆች ለልጆቻቸው ምርጥ ምርጡን ይመኛሉ። ምንም እንኳ እርስዎ በትምህርት ጉዞዎ ውስጥ ችግሮች ቢገጥሞትም ወይም ዕድሎች ቢያመልጦትም፣ ልጆቾት ግን በተመሳሳይ ሁኔታ ውስጥ ማለፍ አይጠበቅባቸውም። ለል
ወላጆች ለልጆቻቸው ምርጥ ምርጡን ይመኛሉ።
ምንም እንኳ እርስዎ በትምህርት ጉዞዎ ውስጥ ችግሮች ቢገጥሞትም ወይም ዕድሎች ቢያመልጦትም፣ ልጆቾት ግን በተመሳሳይ ሁኔታ ውስጥ ማለፍ አይጠበቅባቸውም።
ለልጆቾት አዳዲስ ዕድሎችን ይፍጠሩ! እርስዎ ይሄን ለማሳካት እንዲችሉ እናግዞታለን። BRIGHT TUTOR @Brighttutorialcenter @Brightcenters #Brighttutorialcenter

Parents want the best for their children. While you may have faced educational challenges or lacked certain opportunities, yo
Parents want the best for their children.
While you may have faced educational challenges or lacked certain opportunities, your child’s future doesn’t have to reflect those limitations.
Break the cycle and invest in their learning today! We're here to support that journey with quality education tailored to their needs and potential. BRIGHT TUTOR @Brighttutorialcenter @Brightcenters #Brighttutorialcenter