ch
Feedback
Secrets of Truth - 𝘽𝙮 𝙍𝙚𝙨𝙝𝙖𝙙

Secrets of Truth - 𝘽𝙮 𝙍𝙚𝙨𝙝𝙖𝙙

前往频道在 Telegram

● ዲናችንና በሚመለከት ወቅታዊ መረጃዎችን ➶ Current information about Muslims and Islam 🔗 ሌሎችንም አንገብጋቢ ጉዳዮችን የምንተዋወስበት Channel ነው‼️ ➞ በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ አጠር ያሉ ስንኞች (በተለይም ስለ ፈለስጢን 🇵🇸) 🎯 አላማዬ:- የእውነትን ሚስጥሮች ማጋለጥ ነው‼️ #Free_Palestine 🇵🇸

显示更多
213
订阅者
无数据24 小时
-17 天
-430 天
帖子存档
ሰበር! አልጀዚራ፡ የእስራኤል የጦር አውሮፕላኖች በጋዛ የኢንዶኔዥያ ሆስፒታል አካባቢ በቦምብ እየመቱ ነው።

BREAKING! Al Jazeera: Israeli warplanes are bombing the vicinity of the Indonasian Hospital in #Gaza.

Al Qassam Brogades says it has ‘foiled ground incursion’ in northern Gaza Reports Israeli occupation vehicles have now retreated beyond the borders of the Gaza Strip, after falling into an ambush by the Palestinian resistance east of the Al-Bureij refugee camp and north of the Gaza Strip. The cowards continue to send their warplanes and strike from the skies, choosing to massacre civilians rather than face any conflict.

كَم مِن فئَه قَليلَه غَلبَت فِئةً كَثيَرَةَ بِإذنِ اللهِ واللهُ مَعَ الصَّابِرِينَ ✊✊💚✊✊
كَم مِن فئَه قَليلَه غَلبَت فِئةً كَثيَرَةَ بِإذنِ اللهِ واللهُ مَعَ الصَّابِرِينَ ✊✊💚✊✊

ጥርስ የሌለው አንበሳ የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ጠቅላላ ጉባዔ በጋዛ ያለው ጦርነት በአስቸኳ እንዲቆምና አፋጣኝ ሰብዓዊ እርዳታ እንዲገባ በሚል በዓረብ ሃገራት ጥምረት የተዘጋጀውን ረቂቅ የመፍትሄ
ጥርስ የሌለው አንበሳ የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ጠቅላላ ጉባዔ በጋዛ ያለው ጦርነት በአስቸኳ እንዲቆምና አፋጣኝ ሰብዓዊ እርዳታ እንዲገባ በሚል በዓረብ ሃገራት ጥምረት የተዘጋጀውን ረቂቅ የመፍትሄ ሃሳብ በ120 አብላጫ ድምፅ አፅድቋል። እስኪ አላህ ለኸይር ያድርገው! ምናልባትም እስራኤል በሰማይ፣ በምድር፣ በባህር ዛሬ እሳት ማዝነቧ ሳያስቆሙኝ በፊት የልቤን ላድርስ ብላ ይሆናል። አላህ ከነ አገሮቿ መውደቂያዋን ያቅርበው። ባለ አረንጓዴው ጦርነት ይቁም፣ እርዳታ ይግባ ያሉ ናቸው። ባለ ቢጫዎቹ ድምፀ ተዓቅቦ ያደረጉ ናቸው። ባለ ቀዩ ጦርነቱ ይቀጥል፣ እርዳታም አይገባም፣ ፈለስጢናውያን ይጨፍጨፉ ባይዎች ናቸው። የኛዋ ቆማጣ ግን ድምፀ ተዐቅቦ ማድረጓ ጦርነቱ ይቀጥል፣ በረሃብ ይለቁ ማለቷ ነው እንደ? ሐቂቃ የሚመለከተው አካል መጠየቅ አለበት። ቆሻሻ ነገር! ©️ Murad

The groaning has stopped... We have been cut off from the world... We are now being subjected to genocide. ጩኸቱ ቆሟል... ከአለም ተቆርጠናል... አሁን የዘር ማጥፋት እየተፈጸመብን ነው።

The groaning has stopped... We have been cut off from the world... We are now being subjected to genocide.

🔴#ሰበር ዜና ሁቲዎች በኢላት የሚገኘውን የእስራኤል ጦር ሰፈር መምታታቸው ተዘግቧል።

Let that God be them 🤲 َمَّن يُجِيبُ الْمُضْطَرَّ إِذَا دَعَاهُ وَيَكْشِفُ السُّوَ» "He who receives the needy when he begs,
Let that God be them 🤲 َمَّن يُجِيبُ الْمُضْطَرَّ إِذَا دَعَاهُ وَيَكْشِفُ السُّوَ» "He who receives the needy when he begs, and removes suffering..." [A-n'neml: 62] It was said: Al-Mughter is the one who cut off all the roads and didn't leave Nasir or Mughith. "Needy/congested" means one whose path is blocked/interrupted, and who has no helper or closeness to him other than Allah.

ያ ኢላሂ አንተው ሁናቸው🤲 ‌‎« أَمَّن يُجِيبُ الْمُضْطَرَّ إِذَا دَعَاهُ وَيَكْشِفُ السُّوءَ» «ያ ችግረኛን በለመነው ጊዜ የሚቀበል፣ መከራንም የሚያስወግድ…»
+1
ያ ኢላሂ አንተው ሁናቸው🤲 ‌‎« أَمَّن يُجِيبُ الْمُضْطَرَّ إِذَا دَعَاهُ وَيَكْشِفُ السُّوءَ» «ያ ችግረኛን በለመነው ጊዜ የሚቀበል፣ መከራንም የሚያስወግድ…» [አ-ን'ነምል: 62] قيل: المُضطر هو الذي انقطعت فيه كل السبل ولم يبقَ له ناصر أو مغيث........سوى الله. «ችግረኛ/የተጨናነቀ» ማለት መንገዱ ሁሉ የተዘጋበት/የተቋረጠበት፣ ለርሱ ከአላህ ውጭ ረዳትም ሆነ የሚጠጋበት አንድም ያላገኘ ማለት ነው።

🔴 #ሰበር ዜና ወደ ጋዛ ለመግባት የሞከሩ 30 ታንኮች ከጥቅም ውጪ ሆነዋል።
🔴 #ሰበር ዜና ወደ ጋዛ ለመግባት የሞከሩ 30 ታንኮች ከጥቅም ውጪ ሆነዋል።

አልጀዚራ ከጋዛ ከተማ ብቻ ወቅታዊ ሁኔታን እየተከታተለ ይገኛል ። የእስራኤል የቦምብ ፍንዳታ የመገናኛ እና የኢንተርኔት ግንኙነት ቢያቆርጥም።
አልጀዚራ ከጋዛ ከተማ ብቻ ወቅታዊ ሁኔታን እየተከታተለ ይገኛል ። የእስራኤል የቦምብ ፍንዳታ የመገናኛ እና የኢንተርኔት ግንኙነት  ቢያቆርጥም።