ch
Feedback
Secrets of Truth - 𝘽𝙮 𝙍𝙚𝙨𝙝𝙖𝙙

Secrets of Truth - 𝘽𝙮 𝙍𝙚𝙨𝙝𝙖𝙙

前往频道在 Telegram

● ዲናችንና በሚመለከት ወቅታዊ መረጃዎችን ➶ Current information about Muslims and Islam 🔗 ሌሎችንም አንገብጋቢ ጉዳዮችን የምንተዋወስበት Channel ነው‼️ ➞ በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ አጠር ያሉ ስንኞች (በተለይም ስለ ፈለስጢን 🇵🇸) 🎯 አላማዬ:- የእውነትን ሚስጥሮች ማጋለጥ ነው‼️ #Free_Palestine 🇵🇸

显示更多
213
订阅者
无数据24 小时
-17 天
-430 天
帖子存档
ይሄ አፕሊኬሽንማ… ሌላ ትኩሳት¡ ሴቶች ጆይን አናደርግም እንዳትሉ¡ √ በድረ ገፃቸው አካውንት ለመክፈት፦ www.ummalife.com √ ከፕሌይ ስቶር ለማውረድ፦ https://play.google.com/store/apps/details?id=com.ummalife.android ★ ቀጥታ በዚህ ግቡና በዛውም ፎሎው ማድረግ ትችላላችሁ። https://ummalife.com/ReshadMuzemil

ጥቂት ስለ አፕሊኬሽኑ!
ጥቂት ስለ አፕሊኬሽኑ!

ኧረ! ይመቻቸው የምር! አስቡት እንደነ ፌስቡክ፣ ቴሌግራም፣ ኢንስታግራም፣ ኤክስ (ትዊተር)ና ቲክቶክ ያለ አፕ ተሠርቶ ጠዋት ማታ ወቅቱን ጠብቆ ዚክር እንድታደርጉ ሲያስታውሳችሁ! በሌሎች ሶሻል ሚዲያዎች ላይ ስለ ፈለስጢንና መሰል ጉዳዮች ሲወራ አካውንት እያገዱና የተጻፈውን እያጠፉ ነበር። እነሆ በኡማ ላይፍ እንዲህ አይነቱ ኢስላማዊ ጉዳይ በነፃነት ሲሆን ሐራም ነክ ነገሮች ግን በሌሎች ሚዲያዎች ቢፈቀዱም በዚህ አይቻልም። መጀናጀንም የለም። https://ummalife.com/ReshadMuzemil 👆Follow አድርጉ

ሁሉም ቢተጋገዙበትና እያንዳንዳቸው ቢረግጡት ወይም ቢወጉት አቦሸማኔው ይሞት ነበር፣ ነገር ግን ቀጣዩ ታዳኝ፤ ተራ እስኪደርሰው ድረስ የሌላኛውን ታዳኝ ፍጻሜ ቆሞ ይመለከታል። አሁናዊ ነባራዊ ሁኔታችን
ሁሉም ቢተጋገዙበትና እያንዳንዳቸው ቢረግጡት ወይም ቢወጉት አቦሸማኔው ይሞት ነበር፣ ነገር ግን ቀጣዩ ታዳኝ፤ ተራ እስኪደርሰው ድረስ የሌላኛውን ታዳኝ ፍጻሜ ቆሞ ይመለከታል። አሁናዊ ነባራዊ ሁኔታችን የሚገልፅ ምስል 😔💔 ከኡስታዝ Sultan Khedir

ኑር አል-ዲን አዝ–ዚንኪ ፈረንጆች "ዲሚያጥን" ከበው በነበሩበት ወቅት፦ “ሙስሊሞች በፈረንጆች ተከበው፤ ፈገግ ስል አላህ ቢያየኝ  አምላኬን አፍረዋለሁ” ይሉ ነበር። 📚አል ቢዳያ ወኒሃያህ

ሰላሀዲን አዩቢይ፦ “በይተል – መቅዲስ  በመስቀለኞች እጅ እያለች፤ እንዴት እደሰታለሁ?! የምግብ እና የእንቅልፍ ደስታን እንዴትስ አገኛለሁ?!” ይሉ ነበር።

የሙስሊሞችን ድምፅ የሚያሰራጩ (ለኡማው የሚያደርሱ) ብዙ የፌስቡክ ጉሩፖች አሉ። እናም ሁላችንም Google Translate'ን በመጠቀም በተለያዩ ቋንቋዎች የፍልስጤምን ( Palestine 🇵🇸) በ
የሙስሊሞችን ድምፅ የሚያሰራጩ (ለኡማው የሚያደርሱ) ብዙ የፌስቡክ ጉሩፖች አሉ። እናም ሁላችንም Google Translate'ን በመጠቀም በተለያዩ ቋንቋዎች የፍልስጤምን ( Palestine 🇵🇸) በደል እናቃወም፤ መረጃዎችን እናጌራ‼️ እዛ ሄደን (Palestine) ጂሃድ ማድረግ ባንችል በምንችለው ነገር ላይ ትግል እናድርግ‼️

The VICTORY is near 🖤 رَبَّنَاۤ اَفْرِغْ عَلَيْنَا صَبْرًا وَّثَبِّتْ اَقْدَا مَنَا وَا نْصُرْنَا عَلَى الْقَوْمِ الْکٰفِرِي
The VICTORY is near 🖤 رَبَّنَاۤ اَفْرِغْ عَلَيْنَا صَبْرًا وَّثَبِّتْ اَقْدَا مَنَا وَا نْصُرْنَا عَلَى الْقَوْمِ الْکٰفِرِيْنَ  "Our Lord, pour upon us patience and plant firmly our feet and give us victory over the disbelieving people." (QS. Al-Baqara 2: Verse 250)

ይህቺ እህታችን ፒያሳ ሶማሌ ተራ ተክለ ኃይማኖት ሆስፒታል አጠገብ ነው ወንድሞች ያገኟት። አማርኛ መናገር አትችልም፤ ኦሮምኛ ብቻ ነው የምትችለው። ልጇ ታሞባት ነው። ከጂማ ነው የመጣሁት ብላለች። የ
ይህቺ እህታችን ፒያሳ ሶማሌ ተራ ተክለ ኃይማኖት ሆስፒታል አጠገብ ነው ወንድሞች ያገኟት። አማርኛ መናገር አትችልም፤ ኦሮምኛ ብቻ ነው የምትችለው። ልጇ ታሞባት ነው። ከጂማ ነው የመጣሁት ብላለች። የቤተሰብም ስልክ አልያዘችም። የእህታችን ቤተሰቦቿ ካላችሁላገኛት ወንድማችን  +251922947776  ላይ ብትደውሉለት ያገናኛችኋል። ቤተሰቦቿ አይተው እንዲወስዷት መልዕክቱን አደራጩላት።