Secrets of Truth - 𝘽𝙮 𝙍𝙚𝙨𝙝𝙖𝙙
前往频道在 Telegram
● ዲናችንና በሚመለከት ወቅታዊ መረጃዎችን ➶ Current information about Muslims and Islam 🔗 ሌሎችንም አንገብጋቢ ጉዳዮችን የምንተዋወስበት Channel ነው‼️ ➞ በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ አጠር ያሉ ስንኞች (በተለይም ስለ ፈለስጢን 🇵🇸) 🎯 አላማዬ:- የእውነትን ሚስጥሮች ማጋለጥ ነው‼️ #Free_Palestine 🇵🇸
显示更多213
订阅者
无数据24 小时
-17 天
-430 天
帖子存档
❝ 4 አዳዲስ የሐረመይን ኢማሞች ተጨምረዋል‼
================================
✍ የሁለቱ ሐረሞች አስተዳደር ፕሬዝዳንት የሆኑት ሸይኽ ዶ/ር ዐብዱ-ር'ረሕማን ሱደይስ፤ መካህ ላይ ለመስጂደ-ል-ሐረም ሁለት አዲስ ቋሚ ኢማሞችን፣ መዲናህ ላይ ለመስጂደ-ን'ነበዊይ 2 አዲስ ቋሚ ኢማሞችን መሾማቸው ዛሬ ተነግሯል።
መካህ ላይ ኢማም ተደርገው የተሾሙት ባለፈው ረመዿን ላይ ለተራዊሕና ለተሃጁድ ኢማምነት ተጋባዥ አሰጋጂ ተደርገው ሚሊዮን ሙስሊሞችን ያስደመሙት ሁለቱ ቃሪኦች ናቸው። የተከበሩ ሸይኽ በድር አ-ት'ቱርኪ እና ሸይኽ ዶ/ር ዋሊድ አል-ሸምሳን ናቸው።
መዲናህ ላይ አዲስ የተጨመሩት ኢማሞች ደግሞ ሸይኽ ዶ/ር ዐብዱ-ል'ሏህ አል-ቁራፊይ እና ሸይኽ ዶ/ር ሙሐመድ በርሃጂይ ናቸው።
√ በዚህም የመስጂደ-ል-ሐረም ቋሚ ኢማሞች ስም ዝርዝር፦
1) Sheikh Abdul Rahman Al Sudais
2) Sheikh Saleh Bin Humaid
3) Sheikh Usamah Khayyat
4) Sheikh Faisal Ghazzawi
5) Sheikh Maher Al Muaiqly
6) Sheikh Abdullah Juhany
7) Sheikh Bandar Baleelah
8)Sheikh Yasir Al Dawsary
9) Sheikh Badr Al Turki
10) Sheikh Waleed Ash Shamsan
√ የመስጂደ-ን'ነበዊይ ቋሚ ኢማሞች ስም ዝርዝር፦
1) Sheikh Ali Hudaify
2) Sheikh Hussain Ale Sheikh
3) Sheikh Salah Al Budair
4) Sheikh Abdul Bari Thubaity
5) Sheikh Abdul Mohsin Al Qasim
6) Sheikh Abdullah Al Buayjan
7) Sheikh Ahmad Bin Talib Hameed
8)Sheikh Ahmad Hudaify
9) Sheikh Khalid Muhanna
10) Sheikh Abdullah Al Qurafi
11) Sheikh Muhammad Barhaji
አላህ ሁላቸውንም ይጠብቃቸው። እኛንም አላህ ወደቤቱ መመላለስን ያግራለን።❞
©️
The clock tower signals the entry into the month of Rabbi Al Akhir 1446..
القسام لعائلة صهيونية: هذه الصورة الأخيرة لابنكم الإرهابي الذي أرسله نتنياهو إلى غزة لقتل المدنيين الفلسطينيين.
Al-Qassam to a Zionist family: This is the last picture of your terrorist son, whom Netanyahu sent to Gaza to kill Palestinian civilians.
🇵🇸🔻
ኢስራኤል 13፦
"ከሰዓታት አንስቶ ኔታንያሁ፤የመከላከያ ሚንስትሩ ጋላንትን ጨምሮ በርካታ ሚንስትሮች በእየሩሳሌም ከተማ ከምድር ስር በተገነባ መሸሸጊያ ይገኛሉ።"
❝ #ሱብሃን_አላህ
በውሃ ውስጥ ገብተህ ለረጅም ጊዜ ስትቀመጥ፣ ጣቶችህና እግሮችህ ልክ በምስሉ ላይ እንደምትመለከቱት ይሸበሸባል።
#ዩኑስ عليه سلام በአሳ ነባሪ ሆድ ውስጥ እያለ 3 ቀን በሆዱ ውስጥ ቆይቶ አሳ ነባሪው ከአፉ አውጥቶ ወደ ባህር ዳር ሲወረውረው የነብዩላህ ዩኑስ ገላም ልክ እግር ና ጣቶች እንደተበሸቡት ነበር የሆነው እዚህ ጋ የአላህን እዝነት ተመልከቱ ዩኑስ عليه سلام ፀሃይ እንዳይነካው መከለያ እንዲሆነው ከአጠገቡ ዛፍን አበቀለለት።
አላህ ﷻ በተከበረው ቃሉ
وَأَنبَتْنَا عَلَيْهِ شَجَرَةً مِّن يَقْطِينٍ
በእርሱም ላይ (በአጠገቡ) ከቅል የሆነችን ዛፍ አበቀልን፡፡
#ዩኑስ عليه سلام ከአጠገቡ የበቀለለት የ ዱባ ዛፍ ማለት ቅጠሉ የዝሆን ጆሮ የሚያክል ቅጠሉ ወፍራም የሆነ ዛፍ ነው ሰውነቱ እስኪደርቅ እና ጥንካሬው ተመልሶ እስኪመጣ ድረስ ሙሉ ለሙሉ ጥላ ሆኖ ከፀሀይ ጨረሮች ጠብቆታል።
ታዲያ ይህ ቸርናአዛኝ ጌታ በምንም ሁኔታ ይተወኛል ብለህ ታስበለህ?
የፈለገ ችግር ውስጥ ብትሆን በማታቀው መንገድ ከዛ ነገር ነጃ ይልሃል ያላሰብከውን ነገር ያዘጋጅልሃል ከመጥፎ ሁሉ ባላሰብከው ይጠብቅሃል ልክ እንደ ነብዩላህ ዩኑስعليه سلام 🥰🥰
#وَتَوَكَّلْ_عَلَى_اللَّهِ_وَكَفَىٰ_بِاللَّهِ_وَكِيلًا♥♥♥
በአላህም ላይ ተመካ፡፡ መመኪያም በአላህ በቃ፡፡(ቁ 33:3) ❞
ለእስራ*ኤል ድጋፍ ሲሰጥ የነበረ የአሜሪካ የጦር መርከብ መጋየቱን አልጀዚራ አብስሮናል።
ውርደት ለግፈኞች የተገባ ሀቃቸው ነው!!
The Sweetness of Īmān for the Woman | Shaykh Sulaymān al-Ruḥaylī حفظه الله
فَاصْبِرْ لِحُكْمِ رَبِّكَ وَلَا تَكُن كَصَاحِبِ الْحُوتِ إِذْ نَادَىٰ وَهُوَ مَكْظُومٌ
ለጌታህም ፍርድ ታገሥ፤ (በመበሳጨትና ባለ መታገሥ) እንደ ዓሣው ባለቤትም (እንደ ዮናስ) አትኹን፡፡ እርሱ በጭንቀት የተመላ ኾኖ (ጌታውን) በተጣራ ጊዜ፡፡
❝ የወራሪዋ ወታደሮች የፍልስጤማዊያንን ጀናዛ ከፎቅ ሲወረውሩ ተመልከቱ። ከሜዳው እጅ ለእጅ ገጥመው መርታት ሲሳናቸው የከተማውን ህዝብ ገድለው ጀናዛውን ይወረውራሉ። አላሁመንተቂም ❞
The Sweetness of Īmān for the Woman | Shaykh Sulaymān al-Ruḥaylī حفظه الله
Treat your wife with Righteousness
Sheikh Abdus-Salam As-Shuway’ir حفظه الله
If we were diligent in reciting Sūrah al-Kahf on Jum’uāh | Shaykh Sulayman ar-Ruhayli حفظه الله
- وَا كَـرب أَبَاه 💧💧💧
- يَا أَبَـتَاه أَجَاب رَبًا دَعَـاه 💔
فَاطِمَة بِنتُ الرسول ﷺ📖🌷
