ch
Feedback
Secrets of Truth - 𝘽𝙮 𝙍𝙚𝙨𝙝𝙖𝙙

Secrets of Truth - 𝘽𝙮 𝙍𝙚𝙨𝙝𝙖𝙙

前往频道在 Telegram

● ዲናችንና በሚመለከት ወቅታዊ መረጃዎችን ➶ Current information about Muslims and Islam 🔗 ሌሎችንም አንገብጋቢ ጉዳዮችን የምንተዋወስበት Channel ነው‼️ ➞ በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ አጠር ያሉ ስንኞች (በተለይም ስለ ፈለስጢን 🇵🇸) 🎯 አላማዬ:- የእውነትን ሚስጥሮች ማጋለጥ ነው‼️ #Free_Palestine 🇵🇸

显示更多
213
订阅者
无数据24 小时
-17 夊
-430 夊
帖子存档
اللَّهُمَّ انْفَعْنِي بِمَا عَلَّمْتَنِي وَعَلِّمْنِي مَا يَنْفَعُنِي وَزِدْنِي عِلْمًا ‟አላህ ሆይ ባስተማርከኝ ተጠቃሚ አድርገኝ፤ የሚጠቅመኝንም አስተምረኝ፣ እውቀትንም ጨምርልኝ።” (📗Sahih Al-Tirmidhi by Al-bani 3599)

አትመፃደቅ! አትማል! አታስረዝም! ከአቡ ዘር (رضي ﷲ عنه) ተይዞ: ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦ ﴿ثَلاثَةٌ لا يُكَلِّمُهُمُ اللَّهُ يَومَ القِيامَةِ: المَنّا
አትመፃደቅ! አትማል! አታስረዝም! ከአቡ ዘር (رضي  عنه) ተይዞ: ረሱል () እንዲህ ብለዋል፦ ﴿ثَلاثَةٌ Ů„ا ŮŠŮŮƒŮŽŮ„Ů‘ŮŮ…ŮŮ‡ŮŮ…Ů اللَّهُ يَومَ القِيامَةِ: Ř§Ů„Ů…ŮŽŮ†Ů‘Ř§Ů†Ů Ř§Ů„ذي Ů„ا ŮŠŮŘšŮ’ءِي Ř´ŮŠŘŚŮ‹Ř§ ŘĽŮ„َّا مَنَّهُ، والْمُنَفِّقُ سِلْعَتَهُ بالحَلِفِ الفاجِرِ، والْمُسْبِلُ إزارَهُ﴾ “ሶስት አይነት ሰዎች አላህ በዕለተ ትንሳዔ አያናግራቸውም። ተመፃዳቂ! አንድን ነገር አይሰጥም ከሰጠም ለመመፃደቅ ቢሆን እንጂ። እቃውን ሲሸጥ በውሸት መሃላ የሚሸጥና ልብሱን ከቁርጭምጭሚት አሳልፎ የሚለብስ ናቸው።” 📚 ሙስሊም ዘግበውታል: 106 💸 በነዚህ አድራሻዎች ይከታተሉን፦ 🌐፦ https://bit.ly/4ayf0xJ 💬፦ https://bit.ly/486xnrS 🌐፦ https://bit.ly/41zEZkk 🌐፦ https://bit.ly/4arMbTx 🌐፦ https://bit.ly/41tIUPv 🌐፦ https://bit.ly/41yPkNg

"ትንንሽ ወንጀሎችን አሳንሰህ አትይ፤ ለትልቅ እሳት መነሻው ትንሽ ፍንጣሪ እሳት(ቃንቄ) ነውና።" ኢብኑል ቀይዩም አልጀውዚያህ (ረሒመሁላህ) [አልፈዋኢድ: (3/227)]

15 ሚሊዮን ብር የሚጠጋ የንብረት ውድመት የደረሰበትን ወንድማችንን እንደግፈዉ •••••••••••••••••••••••••••••• በባዩሽ መስጅድ የዲን ትምህርትን ጨምሮ ቁርኣንን በመሀፈዝ ፣ በኡስታዝ
15 ሚሊዮን ብር የሚጠጋ የንብረት ውድመት የደረሰበትን ወንድማችንን እንደግፈዉ •••••••••••••••••••••••••••••• በባዩሽ መስጅድ የዲን ትምህርትን ጨምሮ ቁርኣንን በመሀፈዝ ፣ በኡስታዝነትና በኢማምነት እያገለገለ የሚገኘው ኡስታዝ ኸሊፋ በርታ በኮልፌ የገበያ ማዕከል በደረሰው የእሳት አደጋ በመጋዘናቸው ውስጥ የነበረ ግምቱ 15 ሚሊዮን ብር የሚጠጋ ንብረት ውድመት ደርሶበታል። ወንድማችን የቤተሰብ አስተዳዳሪ ከመሆኑም በተጨማሪ አብዛኛው ንብረት በዕዳ የገባ በመሆኑ በዚህ አስቸጋሪ ወቅት ወንድማችንን ከጭንቀት ለመፈረጅ የበኩላችንን ድጋፍ እናደርግ  ዘንድ እንጠይቃለን። “ከሙዕሚን ወንድሙ የዱንያን ጭንቀት የገላገለ ሰው አላህ (ሱ.ወ) ከቂያማ ቀን ጭንቀት እርሱን ይገላግለዋል” ነብዩ መሀመድ ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም) የአካውንት ስም:- ከሊፋ በርታ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ:-1000230579548 አዋሽ ባንክ:- 01425224548200 ዳሽን ባንክ:- 2920310294311 አቢሲኒያ ባንክ:-47469767 ኦሮሚያ ህብረት ስራ ባንክ:- 1000068036805

ታማኝ ወዳጅ ምስጢርህን በአንተ ላይ አይጠቀምም የወዳጅነት ትርጉም ያልገባቸው ሰዎች ዛሬ ገልጠህ የምታሳያቸውን ማንነትህንና የምትነግራቸውን ምስጢርህን ነገ አንተን ለማጥቃት ይጠቀሙበታል፡፡ የወዳጅነት
ታማኝ ወዳጅ ምስጢርህን በአንተ ላይ አይጠቀምም የወዳጅነት ትርጉም ያልገባቸው ሰዎች ዛሬ ገልጠህ የምታሳያቸውን ማንነትህንና የምትነግራቸውን ምስጢርህን ነገ አንተን ለማጥቃት ይጠቀሙበታል፡፡ የወዳጅነት ዋጋና ትርጉም ስለማይገባው ስለአንተ የሚያውቀው ማንኛውም የግልህ መረጃ ለእርሱ አንድ ቀን ለመተኮስ ተቀባብሎና ተዘጋጅቶ የተቀመጠ መሳሪያ ነው፡፡ እውነተኛ ወዳጅ የግል ምስጢርህን ቢያውቅም እንኳን በወዳጅነት ሽፋን አቅፎ ይጠብቅሃል እንጂ በፍጹም አጋልጦ አይሰጥህም፡፡ በሰላሙ ጊዜ ያጫወትከውን ምስጢርና የግልህን ሁኔታ ሌላ ጊዜ አውጥቶ አንተን ለመጉዳት አይጠቀምበትም፡፡ ይህንን ምስጢርን በታማኝነት የመያዝ እውነታ አንተም ብትሆን ከቅርብ ወዳጆችህ ጋር ያለህን የአመኔታ ደረጃ ለማሳደግ ልትጠቀምበት ትችላለህ፡፡ ወዳጆችህ አንተን አምነው ገልጠው የሚያሳዩህንም ሆነ የሚያካፍሉህን ምስጢራቸውን በፍጹም በእነሱ ላይ ያለህን ግምት ለመወሰን አትጠቀም፡፡ እንዲሁም ደግሞ በሰላሙ ጊዜ ያማከሩህን ጉዳይ በሌላ ጊዜ እነሱን ለመጉዳት እንደመሳሪያ አትጠቀምበት፡፡ ከእነዚህ ተግባሮች ብትታረም የጋራ የሆነን አመኔታ ለማሳደግ የምትበቃ ብስል ሰው መሆንህን ታስመሰክራለህ፡፡ ©️ Toleha Ahmed

ዱኒያ ላይ ሰውን እንደ መርዳት የሚስደስት ነገር የለምና በቻልከው መንገድና መጠን ባገኘኽው አጋጣሚ ሰዎችን ለማገዝና ለመርዳት ሞክር:: ይ🀄ላ🀄ሉን👇👇 share👇        tiktok.com/@secretsof_truth Instagram.com/secretsof_truth t.me/Secretsof_Truth Fb.com/SecretsofTruth1 ummalife.com/ReshadMuzemil

የሚያልፍ የማይመስሉን ጊዜያቶች ሁሉ አሁን ላይ አልፈዉና በተሻለ መንገድ ላይ ሆነን ስናይ አላህ ለሰዉ ልጆች ምን ያህል አዛኝና ሩህሩህ ጌታ መሆኑን በጣም እንገነዘባለን:: #ሱብሀነክረቢ ይ🀄ላ🀄ሉን👇👇 share👇        tiktok.com/@secretsof_truth Instagram.com/secretsof_truth t.me/Secretsof_Truth Fb.com/SecretsofTruth1 ummalife.com/ReshadMuzemil

"አንዳንድ ጊዜ ህይዎት አንተ እንዳሰብከው አትሄድም፤ አንተ ያሰመርክላትን መስመር አትከተልም።" ይህም ማለት አንተ ያሰመርከላት የጉዞ መስመር አላህ ካለውና ካሰበልህ በተቃራኒ ነበር ማለት ነው። ስለዚህ እርሱ ያለው ይፈፀማል። አላህ ባሮቹን አይበድልምና የርሱ ፍፃሜም በላጩና የተሻለው ይሆናል። "በስኬት ጎዳና ላይ እያለህ፣ ውድቀት ያጋጥምሃል፤ ሊጠገን ለማይችል 'ለልብ ስብራትም' ይዳርግሃል።" ለማንኛውም ግን ዱንያ "ዱንያ" ናት፤ አጭር፣ ጠፊና አታላይ የሆነች። ስለዚህ ብዙም አትጨነቅላት። ሞተህ ትገላገላታለህ። ለቀጣዩና ለዘላለማዊው የአኺራ ህይዎት ግን ተጨነቅ፣ በቂ ስንቅንም አዘጋጅ፤ ከስንቆቹም ሁሉ በላጩ "አላህን መፍራት" ነው። ለነገሮች ሁሉ ተስፋ አትቁረጥ። ወኔህ ሁሉ አይሟጠጥ። ሰበቡን አድርስ፤ ከዚያም በአላህ ላይ ተመካ። አልሐምዱሊላህ ዓላ ኩሊ ሐል። ©️ ©️

ሰዎችን ተዋቸው!! ነገ ግርዶሹ ይነሳል፣ የተደበቁ ነገሮችም በሙሉ ይወጣሉ፣ ምስጥሮችም ይጋለጣሉ። ወንጀልህን ከምትደብቀው በላይ መልካም ስራህን ደብቅ ብቻህን እንደተወለድከው ሁሉ የምትሞተውም ብቻህን
ሰዎችን ተዋቸው!! ነገ ግርዶሹ ይነሳል፣ የተደበቁ ነገሮችም በሙሉ ይወጣሉ፣ ምስጥሮችም ይጋለጣሉ። ወንጀልህን ከምትደብቀው በላይ መልካም ስራህን ደብቅ ብቻህን እንደተወለድከው ሁሉ የምትሞተውም ብቻህን እንደሆነ እወቅ ሰዎችን ተዋቸው አይደለም ላንተ አላህ ከቀደረላቸው ውጪ ለራሳቸውም ምንም ማድረግ አይችሉም ሁሌም ህያው በሆነው በአርሹ ባለቤት ተመካ ከጭቃ የተፈጠሩና ነገም ወደዛው የሚመለሱ ደካማ የሰው ልጆችን ተስፋ አታድርግ፣የነርሱ መራቅና መቅረብ መውደድና መጥላታቸውም አንተ ዘንድ እኩል ይሁኑ ለዲንህና ለዱኒያህ የሚበጅህን ነገር አውቀህ እዛ ላይ ፅና! ጨለማው ሲወገድ ያለቀሱት ካለቃቀሱት ይለያሉ፣ ለሆዳቸው ብቻ የሚኖሩና ዓላማ ቢስ የሆኑ ሰዎች ካሰቡት ለመድረስ ቀን ከሌሊት ይለፉ የነበሩ ሰዎችን ተሳክቶላቸው ሲያዩ በቁጭት አለንጋ እራሳቸውን ይገርፋሉ የሙእሚን ግቡ አላህን ማስደሰትና ጀነትን መውረስ ነውና ሳትደርስ የደረሰክ መስሎህ ከመንገድ እንዳትቀር፣ ከወዳጅ ነጥሎ ከሰፊው ቤት አውጥቶ ጨለማና ጠባቡ ጉርጓድ ላይ ወስዶ ሊጥልህ በድንገት የሚመጣውን ሞት ዘወትር በልብህ አስታውስ በዚህ በጣም ከባድና አስቸጋሪ በሆነው የጘርጘራ ሰዓት ላይና ከዛም በኋላ የሚጠቅምህ ስራህ ነውና መልካም ሾል ላይ በርታ ፣የምትሰራው ስራም ኢኽላስ ይኑረው፣ ሰው ምን ይለኛል ብለህ መልካምን ሾል አትተው፣ ወንጀልንም አትዳፈር ሰዎችን ተዋቸው!! (ኡስታዝ አህመድ ኣደም) ይ🀄ላ🀄ሉን👇👇 share👇        tiktok.com/@secretsof_truth Instagram.com/secretsof_truth t.me/Secretsof_Truth Fb.com/SecretsofTruth1 ummalife.com/ReshadMuzemil

ኢማም አን-ነወዊ ረሂመሁሏህ ቲብያን በሚባለው መፅሀፋቸው ውስጥ እንዲህ ይላሉ "ከ አላህ መፅሐፍ (ከቁርዓን) ጋር ከሚኖረን ስነ ስርዓት መካከል ይቆጠራል ይህን ይመስል አንቀፅ በምናነብበት ጊዜ [وَقَالَتِ الْيَهُودُ يَدُ اللَّهِ مَغْلُولَةٌ ۚ] (አይሁዶችም «የአላህ እጅ የታሰረች ናት» አሉ፡፡...) ይህን የሚያነበው አካል ድምፁን ዝቅ አድርጎ ቀንሶ በማንበብ ከአላህ ጋር ስነስርዓትን መጠበቅ መቻል ይኖርበታል ኢማም አን-ነኻኢ በዚህ መልኩ ነበር የሚያነቡት" ....................................... የመካ ሀረም ኢማም የሆነው ቃሪዕ ሸይኽ አብደላህ አል-ጁሃኒ በዚህ ባማረ እና ስነ ስርዓቱን በጠበቀ መልኩ ይህን አንቀፅ አንብቦታል

አነስ ኢብኑ ማሊክ ------------------------------------------------ ኡስታዝ አቡበከር ሁሴን ۩ ۩ ۩ ۩ ۩ ۩ ۩ ۩ ☀ ሁዳ መልቲሚዲያ ---------------------- በቴሌግራም t.me/huda4eth በፌስቡክ fb.com/huda4etb በዩትዩብ https://goo.gl/WK5K5N በ ቲክ ቶክ @huda4eth ያግኙ

ጥቂት እውነታዎች ስለ ረመዷን ~ 1- የረመዷን ወር ፆም ከኢስላም አምስቱ ምሰሶዎች ውስጥ አንዱ ምሰሶ ነው። 2- ረመዷን በኢስላማዊው አቆጣጠር 9ኛው ወር ነው። 3- የረመዷን ወር ፆም የተደነገገው በ2ኛው አመተ ሂጅራ ነው። ነብያችን ﷺ ባጠቃላይ የፆሙት 9 ረመዷን ነው። 4- ረመዷን ቁርኣን የወረደበት ወር ነው። 5- ልዩ የሆነችዋ ለይለተል ቀድር የምትገኘው በረመዷን ወር ውስጥ ነው። 6- በረመዷን የተፈፀመ ዑምራ የሐጅ ደረጃ ወይም ከነብያችን ﷺ ጋር የተፈፀመ ሐጅ ደረጃ አለው። 7- ረመዷን የጀነት በሮች የሚከፋፈቱበት፣ የጀሃነም በሮች የሚዘጋጉበት፣ ሸይጧኖች የሚጠፈሩበት ወር ነው። 8- የረመዷን ወር ከኢዕቲካፍ ጋር በጥብቅ የተሳሰረ ነው። 9- ረመዷን እንደ የበድር ድል፣ የመካ መከፈት፣ የቃዲሲያ ድል፣ የዑዛ ጣኦት መወገድ፣ ሞንጎሎች የተሸነፉበት የዐይን ጃሉት ድል፣ ወዘተ ትልልቅ ክስተቶች የተከሰቱበት ወር ነው። = Ibnu Munewor

ጥቁር አዝሙድ ለሁሉም በሽታ መድኃኒት! ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦ ﴿إِنَّ هَذِهِ الْحَبَّةَ السَّوْدَاءَ شِفَاءٌ مِنْ كُلِّ دَاءٍ، إِلَّا مِنَ السَّ
ጥቁር አዝሙድ ለሁሉም በሽታ መድኃኒት! ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦ ﴿إِنَّ هَذِهِ الْحَبَّةَ السَّوْدَاءَ شِفَاءٌ مِنْ كُلِّ دَاءٍ، إِلَّا مِنَ السَّامِ ". قُلْتُ : وَمَا السَّامُ ؟ قَالَ : " الْمَوْتُ﴾ “ይህቺ ጥቁር አዝሙድ ለሁሉም በሽታ መድኃኒት ናት። ሳም ሲቀር። ሳም ምንድነው? ሲባሉ ሳም ሞት ነው አሉ።” 📚 ቡኻሪ ዘግበውታል: 5687 ✅ በነዚህ አድራሻዎች ይከታተሉን፦ 🌐፦ https://bit.ly/4ayf0xJ 💬፦ https://bit.ly/486xnrS 🌐፦ https://bit.ly/41zEZkk 🌐፦ https://bit.ly/4arMbTx 🌐፦ https://bit.ly/41tIUPv 🌐፦ https://bit.ly/3UTTSwh

የፆታ ፈተና እና መፍትሄው #ኡስታዝ_አማን_ኢብራሂም ©ሁዛፈህ ኡመር...ኢስላማዊ ምክር በ ቴሌግራም t.me//huzafeh_umer በ ቲክ ቶክ tiktok.com/@huzafeh_umer

ፍትሃዊው ጌታ! ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦ ﴿اللَّهَ لَا يَظْلِمُ مُؤْمِنًا حَسَنَةً، يُعْطَى بِهَا فِي الدُّنْيَا، وَيُجْزَى بِهَا فِي الْآ
ፍትሃዊው ጌታ! ረሱል () እንዲህ ብለዋል፦ ﴿اللَّهَ لَا يَظْلِمُ مُؤْمِنًا حَسَنَةً، يُعْطَى بِهَا فِي الدُّنْيَا، وَيُجْزَى بِهَا فِي الْآخِرَةِ، وَأَمَّا الْكَافِرُ فَيُطْعَمُ بِحَسَنَاتِ مَا عَمِلَ بِهَا لِلَّهِ فِي الدُّنْيَا، حَتَّى إِذَا أَفْضَى إِلَى الْآخِرَةِ لَمْ تَكُنْ لَهُ حَسَنَةٌ يُجْزَى بِهَا﴾ “አላህ አማኝን በመልካም ስራው አይበድልም። በዱንያም በሷ ይሰጠዋል። በአኺራም በሷው ይሸልመዋል። ከሃዲ ግን አላህን አስቦ በሰራቸው መልካም ስራዎች ዱንያ ላይ ያበላዋል። ወደ አኺራ ሲሄድ ግን የሚመነዳበት መልካም ሾል የለውም።” 📚 ሙስሊም ዘግበውታል:  2808 💸 በነዚህ አድራሻዎች ይከታተሉን፦ 🌐፦ https://bit.ly/4ayf0xJ 💬፦ https://bit.ly/486xnrS 🌐፦ https://bit.ly/41zEZkk 🌐፦ https://bit.ly/4arMbTx 🌐፦ https://bit.ly/41tIUPv 🌐፦ https://bit.ly/41yPkNg

ሰዎችን ተዋቸው!! ነገ ግርዶሹ ይነሳል፣ የተደበቁ ነገሮችም በሙሉ ይወጣሉ፣ ምስጥሮችም ይጋለጣሉ። ወንጀልህን ከምትደብቀው በላይ መልካም ስራህን ደብቅ ብቻህን እንደተወለድከው ሁሉ የምትሞተውም ብቻህን እንደሆነ እወቅ ሰዎችን ተዋቸው አይደለም ላንተ አላህ ከቀደረላቸው ውጪ ለራሳቸውም ምንም ማድረግ አይችሉም ሁሌም ህያው በሆነው በአርሹ ባለቤት ተመካ ከጭቃ የተፈጠሩና ነገም ወደዛው የሚመለሱ ደካማ የሰው ልጆችን ተስፋ አታድርግ፣የነርሱ መራቅና መቅረብ መውደድና መጥላታቸውም አንተ ዘንድ እኩል ይሁኑ ለዲንህና ለዱኒያህ የሚበጅህን ነገር አውቀህ እዛ ላይ ፅና! ጨለማው ሲወገድ ያለቀሱት ካለቃቀሱት ይለያሉ፣ ለሆዳቸው ብቻ የሚኖሩና ዓላማ ቢስ የሆኑ ሰዎች ካሰቡት ለመድረስ ቀን ከሌሊት ይለፉ የነበሩ ሰዎችን ተሳክቶላቸው ሲያዩ በቁጭት አለንጋ እራሳቸውን ይገርፋሉ የሙእሚን ግቡ አላህን ማስደሰትና ጀነትን መውረስ ነውና ሳትደርስ የደረሰክ መስሎህ ከመንገድ እንዳትቀር፣ ከወዳጅ ነጥሎ ከሰፊው ቤት አውጥቶ ጨለማና ጠባቡ ጉርጓድ ላይ ወስዶ ሊጥልህ በድንገት የሚመጣውን ሞት ዘወትር በልብህ አስታውስ በዚህ በጣም ከባድና አስቸጋሪ በሆነው የጘርጘራ ሰዓት ላይና ከዛም በኋላ የሚጠቅምህ ስራህ ነውና መልካም ስራ ላይ በርታ ፣የምትሰራው ስራም ኢኽላስ ይኑረው፣ ሰው ምን ይለኛል ብለህ መልካምን ስራ አትተው፣ ወንጀልንም አትዳፈር ሰዎችን ተዋቸው!! (ኡስታዝ አህመድ አደም)

አንተ ብቻ ትክክለኛው መንገድ ላይ ሁን… ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦ ﴿لا يَزالُ مِن أُمَّتي أُمَّةٌ قائِمَةٌ بأَمْرِ اللهِ، لا يَضُرُّهُمْ مَن خَذَلَ
አንተ ብቻ ትክክለኛው መንገድ ላይ ሁን… ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦ ﴿لا يَزالُ مِن أُمَّتي أُمَّةٌ قائِمَةٌ بأَمْرِ اللهِ، لا يَضُرُّهُمْ مَن خَذَلَهُمْ، ولا مَن خالَفَهُمْ، حتّى يَأْتِيَهُمْ أمْرُ اللهِ وهُمْ على ذلكَ﴾ “ከኡመቶቼ (ከህዝቦቼ) መካከል በአላህ ትዕዛዝ ላይ ቋሚ የምትሆን አንዲት ጭፍራ (ቡድን) አትወገድም። የተቃረናቸውና የእርዳታ ትብብርን የነፈጋቸው ሁሉ አይጎዳቸውም። የአላህ ትእዛዝ እስከሚመጣ ድረስ እነርሱ በዚያው (በሐቁ) ላይ ናቸው።” 📚 ሙስሊም ዘግበውታል፡ 1920

አዛኙ ጌታ! ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦ የላቀው አላህ እንዲህ ብሏል፦ ﴿إِذا هَمَّ عَبْدِي بحَسَنَةٍ وَلَمْ يَعْمَلْها، كَتَبْتُها له حَسَنَةً، فإنْ ع
አዛኙ ጌታ! ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦ የላቀው አላህ እንዲህ ብሏል፦ ﴿إِذا هَمَّ عَبْدِي بحَسَنَةٍ وَلَمْ يَعْمَلْها، كَتَبْتُها له حَسَنَةً، فإنْ عَمِلَها كَتَبْتُها عَشْرَ حَسَناتٍ إلى سَبْعِ مِئَةِ ضِعْفٍ، وإذا هَمَّ بسَيِّئَةٍ وَلَمْ يَعْمَلْها، لَمْ أَكْتُبْها عليه، فإنْ عَمِلَها كَتَبْتُها سَيِّئَةً واحِدَةً.﴾ “ባሪያዬ አንድን መልካም ስራ ለመስራት አስቦ ባይሰራት እንደሰራት አስቤ አንድን ምንዳ እፅፍለታለሁ። ከሰራት ደግሞ ምንዳውን ከአስር አስከ ሰባ ድረስ እጥፍ አድርጌ እፅፍለታለሁ። መጥፎን ስራ ለመስራት አስቦ ካልሰራት እንደ መልካም ስራ አስቤ አንድን ምንዳን እፅፍለታለሁ። መጥፎ ስራውን ከሰራት ደግሞ እንደ አንድ ወንጀል አድርጌ እፅፍበታለሁ።” 📚 ሙስሊም ዘግበውታል: 128