ch
Feedback
Secrets of Truth - 𝘽𝙮 𝙍𝙚𝙨𝙝𝙖𝙙

Secrets of Truth - 𝘽𝙮 𝙍𝙚𝙨𝙝𝙖𝙙

前往频道在 Telegram

● ዲናችንና በሚመለከት ወቅታዊ መረጃዎችን ➶ Current information about Muslims and Islam 🔗 ሌሎችንም አንገብጋቢ ጉዳዮችን የምንተዋወስበት Channel ነው‼️ ➞ በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ አጠር ያሉ ስንኞች (በተለይም ስለ ፈለስጢን 🇵🇸) 🎯 አላማዬ:- የእውነትን ሚስጥሮች ማጋለጥ ነው‼️ #Free_Palestine 🇵🇸

显示更多
213
订阅者
无数据24 小时
-17 天
-430 天
帖子存档
واجِه دُنياك بهذه الكلمات.. ሰዎችን ብር እና ወርቅን ሲሰበስቡ ያየሀቸው ግዜና አንተ እነዚህን ቃላቶች ሰብስቡ "ሰዎች ወርቅና ብር ሲያከማቹ እናንተ እነዚህን ንግግሮች አከማቹ:- አሏ
واجِه دُنياك بهذه الكلمات.. ሰዎችን ብር እና ወርቅን ሲሰበስቡ ያየሀቸው ግዜና አንተ እነዚህን ቃላቶች ሰብስቡ "ሰዎች ወርቅና ብር ሲያከማቹ እናንተ እነዚህን ንግግሮች አከማቹ:- አሏህ ወይ! 🍁 በነገሮች ላይ ፅናትን፣ቅኑ መንገድ ላይ ቁርጠኝነትን እጠይቅሃለሁ፣ ፀጋህን ማመስገንን እጠይቅሃለሁ፣አንተን በጥሩ ማምለክን እጠይቅሃለሁ፣ 🍁 ንፁህ የሆነች ቀልብን እጠይቅሃለሁ፣እውነተኛ ምላስን እጠይቅሃለሁ፣ 🍁 አንተ ከምታቀው መልካም ነገር እጠይቅሃለሁ፣አንተ ከምታውቀው ክፉ ነገር ባንተ እጠበቃለሁ፣ 🍁 ለምታውቀው ነገር ምህረትክን እጠይቅሃለሁ፣ አንተ ሩቅን ሁሉ አዋቂ ነህና"።

የሰዎች ሙገሳ አይጠቅምህም፣ ወቀሳቸውም አይጎዳህም።☝☝

የዘካህ ህግጋት አጭር ማብራሪያ ================== 📌 የተሻሻለ አዲስ እትም (ረመዳን 1445 ዓ.ሂ) 📖 የ pdf ፋይል 🖌 በኢልያስ አሕመድ @ustazilyas

Israeli fighter jets carry out a massive airstrike on the town of Aytaroun in southern Lebanon.

Israeli warplanes carry out airstrikes on southern Lebanon.
Israeli warplanes carry out airstrikes on southern Lebanon.

For Teachers!! للمعلمين !! ለመምህራን ❤❤❤

AnimatedSticker.tgs0.17 KB

ረመዿን 7 🌙 حفظ الصيام 🌙 ፆምን መጠበቅ ቀደምቶቻችን ፆመኛ ሲሆኑ ቤታቸው ይቀመጡ ነበር የፆማችንን ምንዳ ከሚቀንሱት እንዲሁም ከሚያበላሹት ነገራቶች እንጠብቅ ይሉም ነበር ምንዳቸውንም ወንጀላቸውን እንዲያስምርላቸውና ስህተታቸውን እንዲያብስላቸው ይከጅላሉ። የት አሉ እንደነዚህ ቀደምቶቻችን የሆኑ ይላል ኢብኑ ረጀብ ስለነሱ(ስለቀደምቶች) ከፊል ታሪካቸውን ሲያወሳ ለነሱ ከአላህ የሆነ ሰላም እና እዝነትን በመለመን ዱዓ ያደርግላቸዋል ልክ እንደዚሁ ከእነሱ ለተመሳሰሉትም የእኛ እና የቀደምቶች ምሳሌ ልክ መካ ሀረም አካባቢ እንዳረፈ እና ከዚያ በጣም የሚርቅ ቦታ እንዳረፈ ሰው ነው ያለው ልዩነት፤ ያለው ሰው  ትክክል ነው የእነሱን ሁኔታ ከነዚያ ረመዿንን ሲመጣ በጣም ከሚደሰቱት እና በኢባዳ ከሚያሳልፉት ቀደምቶች  ሁኔታ ጋር ሲያነፃፅር ማለት ነው ይህ ማነፃፀር ኢብኑ ረጀብ በነበረት በ 8ኛው ክፍለ ዘመን ነው ታዲያ እኛ ካለንበት 15ኛው ክፍለ ዘመን ሁኔታችን ጋር ስናነፃፅረውስ እንዴት ሊሆን ነው? የቀደምቶችን የሰሀቦችን የ ተከታዮችን አዋቂዎቻችን እና አላህን ተገዢ የሆኑት ፈለግ በመከተል ላይ አደራ ከወደድናቸው እንደነሱ መስራት ይኖርብናል የወደደ ሰው ከወደደው  ጋር ይቀሰቀሳል ወዳጅ ከሚወደው ሰው ጋር ነው። አላህ በመልካም ስራ ላይ እገዛውን ይስጠን በዚህ በረመዿን ወር በጎ ስራዎችን ለመስራት ይግጠመን ዓይናችንን መስሚያችንን ጠብቆልን እሱን ለመታዘዝ የምንጠቀምበት ያድርግልን አሚን 🔈 ሸይኽ አብደሏህ ኢብን ጀብሪን አላህ ይዘንላቸውና

Raising Your Gaze During Du'ā in Qunūt | Shaykh Sulaymān al Ruhaylī حفظه الله

Prolonging the Qunūt & Making it Melodious | Shaykh Ṣāleḥ ibn S'ad al-Suḥaymī حفظه الله

ሂጅረተይን! አዲስ አበባ፣ ኢትዮጵያ ፤ ካራ ቆሬ፣ ስልጤ ሰፈር!
ሂጅረተይን! አዲስ አበባ፣ ኢትዮጵያ ፤ ካራ ቆሬ፣ ስልጤ ሰፈር!

Thousands of worshippers perform the evening and Taraweeh prayers in Al-Aqsa Mosque, despite the restrictions and obstacles i
+3
Thousands of worshippers perform the evening and Taraweeh prayers in Al-Aqsa Mosque, despite the restrictions and obstacles imposed by the Israeli occupation forces in occupied Jerusalem.

ኢማን በልባቸው አስርፆ ትዕግስትን ከፅናት ጋር ያላበሳቸው አላህ የተመሰገነ ይሁን የህ አስር ሰዎች ሰግደው ሊቀብሩት ከፊታቸው ያጋደሙት ጀናዛ ነው። በሳር በቅጠል ከሚያፈጥሩበት ከፍልስጤም ሀገር! ከ
ኢማን በልባቸው አስርፆ ትዕግስትን ከፅናት ጋር ያላበሳቸው አላህ የተመሰገነ ይሁን የህ አስር ሰዎች ሰግደው ሊቀብሩት ከፊታቸው ያጋደሙት ጀናዛ ነው። በሳር በቅጠል ከሚያፈጥሩበት ከፍልስጤም ሀገር! ከዚያው ከወንዶች መፍለቂያ ከወደ ጋዛ ምድር! ይብላኝ ለእኛ በነሺዳ የሚወዛወዝ በዘፈን የምትደንስን እያፈራን ጀግኖችን እንዴት መፍጠር ይቻለናል?!

የሚላስ የሚቀመስ ፍለጋ ነበር ከመጠለያ ካምፑ የወጣው። ሁለት ቀናት እህል ያልቀመሱ ቤተሰቦቹን አንጀት ሊያርስ ሲከንፍ እየበረረ እርዳታ ከሚወረወርበት ቦታ ደረሰ። ከሰማይ ወድቆ መሬት የተበታተነውን ዱቄት እንደነገሩ ከነቆሻሻው በፌስታል ሰብስቦ ወደ ቤተሰቦቹ ተመለሰ። አብስለው ሊመገቡት፣ ጋግረው ሊያፈጥሩበት እየቋመጠ ወደ መጠለያ ካምፑ ሮጠ። ግና ያየው ነገር የሰበሰበውን እንዲበትን አስገደደው። በቆመበት ደርቆ ቀረ። ቤተሰቦቹ ሁሉም በወራሪዋ ጥቃት ተመተው ከመሬቱ ወድቀዋል። እንደራባቸው አላህን ተገናኝተዋል። ጋሻ መከታውን አጥቶ በለጋ እድሜው ብቻውን ቀረ። ያለ ዘመድ አዝማድ ህይወቱን እንዲገፋ የአላህ ውሳኔ ሆነ። ግንቡን እንደተደገፈ ተንሰቅስቆ አለቀሰ። ያለ ሱሁር የሚጾሙ ያለ ምግብ የሚያፈጥሩ በደም በተጨመላለቀ ቁርኣን የሚቀሩ ወንድሞቻችሁን አትዘንጓቸው። በዱዓ ዘወትር አስታውሷቸው።

እንዴት ነሽ ፈለስጢን 🇵🇸⁉️
+2
እንዴት ነሽ ፈለስጢን 🇵🇸⁉️

Palestinians inspect the destruction in the Tabatibi family home in Nusseirat refugee camp after a huge massacre carried out
+7
Palestinians inspect the destruction in the Tabatibi family home in Nusseirat refugee camp after a huge massacre carried out by Israeli warplanes last night, killing and wounding scores of civilians.